5 days ago1 minሚያዝያ 21፣2016 - መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናልመንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል፡፡ ምናልባት ኢትዮጵያ ብዙ መገንባት ያለባቸው ቀሪ የልማት ስራዎች ስላሉ ሁሉም አስፈላጊ ናቸው ሊባል ቢችልም...
Mar 271 minመጋቢት 18፣2016 - "የኛ ማይክሮ ፋይናንስ" ለሴቶች፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ወጣቶች በልዩ ሁኔታ ብድር እየሰጠ መሆኑን ተናገረየዛሬ ሁለት ዓመት ስራ የጀመረው "የኛ ማይክሮ ፋይናንስ" ለሴቶች፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ወጣቶች በልዩ ሁኔታ ብድር እየሰጠ መሆኑን ተናገረ። ከብት ለሚያደልቡ፣ ንብ ለሚያንቡ የከተማ ግብርና ላይ ለተሰማሩም በልዩ...
Mar 181 minመጋቢት 9፣2016 - የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ብድር ያለ ማስያዣ ሰጥቻለሁ አለየኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በአነስተኛ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ያለ ማስያዣ ሰጥቻለሁ አለ። የንግድ ፈቃድ ሳያወጡ በጥቃቅን ንግድ ላይ ለተሰማሩም ብድር እንደሚያቀርብ...
Feb 281 minየካቲት 20፣2016 - ገንዘብ ነክ በሆኑ እንቅስቃሴዎች ላይ የሚሳተፉ ግለሰቦችን እና ተቋማትን እየመዘነ መረጃ የሚሰጥ አገልግሎት ሊጀመር ነውበኢትዮጵያ ገንዘብ ነክ በሆኑ እንቅስቃሴዎች ላይ የሚሳተፉ ግለሰቦችን እና ተቋማትን እየመዘነ መረጃ የሚሰጥ አገልግሎት ሊጀመር ነው። አገልግሎቱ በተለይም በድርሻ ገበያ ውስጥ የሚሳተፉ ግለሰቦች እና ተቋማት ትክክለኛ...
Jan 251 minጥር 16፣2016 - ኢትዮጵያ 9 ቢሊዮን ዶላር ብድር መክፈሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት 9 ቢሊዮን ዶላር ብድር መክፈሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ለአዲስ አበባ ቀላል ባቡር፣ ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ በሚል የተወሰዱ ብድሮች ለመመለስ አስቸጋሪ እንደሆነም...
Nov 10, 20231 minጥቅምት 30፣2016 - አማራ ባንክ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አብረው ለመስራት ተፈራረሙ ። ስምምነቱ በመጋዘን ደረሰኝ የብድር አገልግሎት ጋር በተገናኘ መሆኑ ተነግሯል ። በስምምነቱ መሰረት በኢትዮጵያ ምርት ገበያ መጋዘኖች ደረጃ ተሰጥቷቸው በተለያዩ አካላት የሚከማቹ የግብርና ምርቶችን እንደማስያዣነት...
Oct 12, 20231 minጥቅምት 1፣2016 - 650 ሚሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ በህዝብ እንደራሴዎች ፀደቀከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር የተገኘ 650 ሚሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ በህዝብ እንደራሴዎች ፀደቀ፡፡ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ብድር ጫና ካለባቸው ሃገራት መካከል መሆኗን በመጥቀስ በጉዳዩ ላይ የገንዘብ ሚኒስቴር ግልፅ...
Aug 30, 20231 minነሐሴ 24፣2015 - ዳሸን ባንክ ከሁለት የአውሮፓ ተቋምት የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር ማግኘቱን ተናገረባንኩ 40 ሚሊየን ዶላር ብድር ያገኘው ከእንግሊዙ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት ('ቢ አይ አይ') እና ከኔዘርላንድሱ የስራ ፈጠራና ልማት ባንክ ከሆነው ኤፍ ኤም ኦ መሆኑ ለሸገር በላከው መግለጫ አስረድቷል፡፡ ሁለቱ...
Jan 26, 20231 minጥር 18፣ 2015- ኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለ፡፡ ይሁንና ኢትዮጵያ የምታገኘውን ብድር በአግባቡ መጠቀም አልቻለችም ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...