top of page


ነሐሴ 20፣2016 - ባለፈው ሳምንት በየመን የባህር ዳርቻ በደረሰው የጀልባ መገልበጥ አደጋ የ13 ሰዎች ሕይወት አለፈ
ማክሰኞ ነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ.ም 25 ኢትዮጵያውያን እና 2 የመናዊያንን አሳፍራ ከጅቡቲ የተነሳችው የስደተኞች ጀልባ ዱባብ አቅራቢያ ልዩ ስሙ ባኒ አል ሃካም አከባቢ ተገልብጣ መስጠሟን በየመን የዓለም አቀፉ...
Aug 26, 20241 min read


ሰኔ 28፣ 2016 - በሱዳን ያለውን ጦርነት ሸሽተው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሱዳናዊያን ቁጥር 55,000 መድረሳቸው ተሰማ
በሱዳን ያለውን ጦርነት ሸሽተው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሱዳናዊያን ቁጥር 55,000 መድረሳቸው ተሰማ፡፡ በሱዳን መንግስት እና አርኤስኤፍ(RSF) በተሰኘው ፈጥኖ ደራሽ ሀይል መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ከዓመት በላይ...
Jul 5, 20242 min read


ግንቦት 13፣2016 - ስደተኞች ተጠልለውበታል በተባለው በሶማሌ ክልል የሸደር መጠለያ የመጀመሪያው የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ ሆነ
በርካታ ስደተኞች ተጠልለውበታል በተባለው በሶማሌ ክልል የሸደር መጠለያ የመጀመሪያው የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ ሆነ፡፡ የመጠለያ ጣቢያው ሀይል የሚያገኘው ከፀሀይ ነው፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
May 21, 20241 min read


ግንቦት 1፣2016 - አውላላ መጠለያ ጣቢያ ከነበሩ ስደተኞች ውስጥ ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉት መጠለያ ጣቢያውን ለቀው መውጣታቸው ተሰማ
በሱዳን ያለውን ጦርነት ሸሽተው በኢትዮጵያ ሰሜን ጎንደር ዞን አውላላ መጠለያ ጣቢያ ከነበሩ ስደተኞች ውስጥ ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉት መጠለያ ጣቢያውን ለቀው መውጣታቸው ተሰማ፡፡ እነዚህ ከመጠለያ ጣቢያ የወጡት የሱዳን...
May 9, 20241 min read


ግንቦት 1፣2016 - በመጠለያ የሚገኙ ስደተኞች ያጋጠማቸውን የሰብአዊ እርዳታ እጥረትን የደህንነት ስጋት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ
በአማራ ክልል አውላላ እና ኩመር የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኝ ስደተኞች ያጋጠማቸውን የሰብአዊ እርዳታ እጥረትን የደህንነት ስጋት ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ከፍተኛ...
May 9, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - እንጀራ ፍለጋ ባህር ማዶ ተጉዘው አልሆንላቹ ብሏቸው፤ የተመለሱ ሰዎች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?
በሳውዲ አረቢያ ህጋዊ ሰነድ የላቸውም በሚል በየእስር ቤቱ እና ማጎሪያዎች ውስጥ ያሉ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተመለሱ ነው፡፡ እንጀራ ፍለጋ ባህር ማዶ የተጓዙ ሰዎች አልሆንላቹ ብሏቸው፤ የተመለሱት በምን ሁኔታ ላይ...
Apr 30, 20241 min read


ሚያዝያ 18፣2016 - ኢትዮጵያን አስጠልይን ብለው የመጡ ስደተኞች ቁጥር ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ሚሊዮን በላይ መድረሱ ተሰማ
ኢትዮጵያን አስጠልይን ብለው የመጡ እና የተመዘገቡ ስደተኞች ቁጥር ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ሚሊዮን በላይ መድረሱ ተሰማ፡፡ በኢትዮጵያ ያሉ ስደተኞች እና ስደተኝነት ጠያቂዎች በብዛት አንድ ሚሊዮን 59 ሺህ 232...
Apr 26, 20241 min read


ሚያዝያ 11፣2016 - በሳምንቱ ከአራት ሺህ የሚበልጡ ዜጎች ከሳውዲ እስር ቤት ተፈተው ወደ ሀገር መመለሳቸው ተሰምቷል
በመጪው ግንቦት ወር የኢትዮ ሳውዲ የጋራ የሚኒስትሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ ይደረጋል ለዚህም መንግስት ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ነው ሲል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የቃል አቀባይ ጽ/ቤት ተናገረ፡፡ በሳምንቱ ከአራት ሺህ...
Apr 19, 20241 min read


የካቲት 19፣2016 - በጋምቤላ ክልል ለግጭት ምክንያት አንዱ የሆነዉ የሰብአዊ አቅርቦት ችግር ተፈቷል ሲል ክልሉ ተናገረ።
በክልሉ ለስደተኞች የሰብአዊ አቅርቦት ተቋርጦ ስለነበር ለግጭት ምክንያት ሆኖ ነበር ተብሏል። ከፌዴራል መንግስት እና ከዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች በመነጋገር እና በመወያየት ተቋርጦ የቆየው የሰብዓዊ አቅርቦት ችግር...
Feb 27, 20241 min read


የካቲት 7፣2016 - ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ የፍልሰተኞች ካርታ የምስራቅ መተላለፊ ተብላ ትጠራለች
ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ የፍልሰተኞች ካርታ የምስራቅ መተላለፊ ተብላ ትጠራለች፡፡ አለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ውስጥ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ከቀዳሚ መተላለፊያዎች ውስጥ ነች ይላል፡፡...
Feb 15, 20241 min read


ጥር 23፣2016 - ኢትዮጵያ ስደተኞችን በአግባቡ ማስተናገድ እንድትችል እርዳታ ሊደረግላት እንደሚገባ ተመድ አሳስቧል
የሱዳን ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ከ100,000 በላይ ሰዎች ድንበር አቋርጠው ኢትዮጵያ ገብተዋል፡፡ ኢትዮጵያ በገፍ እየገቡ ያሉ የሱዳን ስደተኞችን በአግባቡ ማስተናገድ እንድትችል እርዳታ ሊደረግላት እንደሚገባ የተባበሩት...
Feb 1, 20241 min read


ታህሳስ 20፣2016 - ኢሰመኮ በኢትዮጵያ በተጠለሉ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን የሰብአዊ መብት አያያዝ በተመለከተ ከሰሞኑ ሪፖርት አውጥቷል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ በተጠለሉ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን የሰብአዊ መብት አያያዝ በተመለከተ ከሰሞኑ ሪፖርት አውጥቷል፡፡ ሊስተካከሉ ይገባል በሚል ኮሚሽኑ የጠቀሳቸው የሰብአዊ መብት...
Dec 30, 20231 min read


መስከረም 25፣2016 - ኢትዮጵያ ላስጠለለቻቸው ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ልትሰጥ ነው
ኢትዮጵያ ከሱዳን፣ ከሶማሊያ፣ ኤርትራ እና ከተለያዩ ሀገራት ላስጠለለቻቸው ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ልትሰጥ ነው፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Oct 6, 20231 min read


መስከረም 10፣2016 በጋምቤላ ክልል በረሃብ፣በምግብ እጦትና ምግብ ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ በደረሰባቸው ጥቃት ከ30 ያላነሱ ስደተኞች ሞተዋል ሲል ኢሰመኮ ተናገረ
በጋምቤላ ክልል ከ30 ያላነሱ ስደተኞች በረሃብና በምግብ እጦት እንዲሁም ምግብ ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ በደረሰባቸው ጥቃት መሞታቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ 30ዎቹ ሰዎች መሞታቸውን የስደተኞችና...
Sep 21, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page