top of page


ህዳር 28፣ 2015በዓረቦን ተመን ላይ በኢንሹራንስ ኩባንያዎች መካከል የሚታየው ጤናማ ያልሆነ ፉክክር የኢንሹራንስ ዘርፉን እድገት እየጎዳው ነው ሲል ዓባይ
ህዳር 28፣ 2015 በዓረቦን ተመን ላይ በኢንሹራንስ ኩባንያዎች መካከል የሚታየው ጤናማ ያልሆነ ፉክክር የኢንሹራንስ ዘርፉን እድገት እየጎዳው ነው ሲል ዓባይ ኢንሹራንስ ኩባንያ ተናገረ። በኩባንያዎቹ መካከል...
Dec 7, 20222 min read


ህዳር 28፣ 2015ሩዋንዳ በምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣው M-23 አማፂ ቡድን የተነሳ ከአሜሪካ ጋር ክፉ ደግ እየተነጋገረች ነው ተባለ፡፡
ህዳር 28፣ 2015 ሩዋንዳ በምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣው M-23 አማፂ ቡድን የተነሳ ከአሜሪካ ጋር ክፉ ደግ እየተነጋገረች ነው ተባለ፡፡ ኮንጎ ኪንሻሣ ጎረቤት ሩዋንዳ የአማፂው ቡድን አይዞህ ባይ ነች ስትል መቆየቷን...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- ሰሞኑን በብዙ ሰዎች ላይ የሚታየው የመተንፈሻ አካልን ያጠቃው በሽታ ምንድነው?
ህዳር 28፣ 2015 ሰሞኑን በብዙ ሰዎች ላይ የሚታየው የመተንፈሻ አካልን ያጠቃው በሽታ ምንድነው? ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015ኢትዮጵያ ለእርሻ የተመቸ መሬትና በቂ የውሃ ሃብት ቢኖራትም ተግባር እና ውጤት ሳይገናኙ በመቅረታቸው እርዳታ ተቀባይ ሆናለች ሲሉ ፕሬዝዳ
ህዳር 28፣ 2015 ኢትዮጵያ ለእርሻ የተመቸ መሬትና በቂ የውሃ ሃብት ቢኖራትም ተግባር እና ውጤት ሳይገናኙ በመቅረታቸው እርዳታ ተቀባይ ሆናለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። በግብርናው ዘርፍ ዙሪያ...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭና ግዢ፣ የሚካሄደው በአብዛኛው በዘፈቀደ ነው
ህዳር 28፣ 2015 በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ የቤት ሽያ ጭና ግዢ፣ የሚካሄደው በአብዛኛው በዘፈቀደ ነው። ይህን መልክ የጠፋውን ስርዓት ያስይዛል ሲል የተማመኑበት መላ ኢትዮ ሌግዠሪ ሆምስ አምጥቷል። ቤት...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ውስጥ በሚገኙ 36 ቀበሌዎች ባለፉት 4 ዓመታት ዝናብ ጠብ ብሎ አያቅም
ህዳር 28፣ 2015 በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ውስጥ በሚገኙ 36 ቀበሌዎች ባለፉት 4 ዓመታት ዝናብ ጠብ ብሎ አያቅም፡፡ በዚያ የሚኖሩ 110 ሺህ ህዝብ በብርቱ መቸገሩ ተሰምቷል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- የድሬዳዋ መሰረተ ልማት ምን ደረጃ ላይ ነው
ህዳር 28፣ 2015 የድሬዳዋ መሰረተ ልማት ምን ደረጃ ላይ ነው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 27፣ 2015- በጦርነት ቀጠና ውስጥ የቆዩ ዜጎች የተረጋጋ ሕይወት መቀጠል እንዲችሉ የሥነ ልቦና የምክር አገልግሎ እንደሚያስፈልጋቸው ባለሞያዎች ይናገራ
ህዳር 27፣ 2015 በጦርነት ቀጠና ውስጥ የቆዩ ዜጎች የተረጋጋ ሕይወት መቀጠል እንዲችሉ የሥነ ልቦና የምክር አገልግሎ እንደሚያስፈልጋቸው ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ የሰሜኑ ጦርነት ከ2 አመታት በላይ መቆየቱ እና...
Dec 6, 20221 min read


ህዳር 27፣ 2015- ጎሕ ቤቶች ባንክ ስራ በጀመረበት 2014 በጀት ዓመት 8 ወራት ያልተጣራ 7.9 ሚሊየን ብር ማትረፉን ተናገረ
ህዳር 27፣ 2015 ቤት ገዢዎችን፣ ገንቢዎችን፣ አዳሾችን በገንዘብ መደገፉ ዋናው ዓላማው አድርጎ የተቋቋመው ጎሕ ቤቶች ባንክ ስራ በጀመረበት 2014 በጀት ዓመት 8 ወራት ያልተጣራ 7.9 ሚሊየን ብር ማትረፉን...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 27፣ 2015- ኢትዮጵያ የፀሐይ ብርሃን ኃይሏን ከመብራትነት ባለፈ ለመስኖ እርሻ እንድታውለው ለማድረግ ያስችላል የተባለለት ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል
ህዳር 27፣ 2015 ኢትዮጵያ የፀሐይ ብርሃን ኃይሏን ከመብራትነት ባለፈ ለመስኖ እርሻ እንድታውለው ለማድረግ ያስችላል የተባለለት ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱም ለ3 ዓመታት ይቆያል ተብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ...
Dec 6, 20221 min read


ህዳር 27፣ 2015- የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪዎች እና ተቃዋሚዎቻቸው አገሪቱን ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ለመመለስ በሚደረገው ሽግግር ላይ ተስማሙ፡፡
ህዳር 27፣ 2015 የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪዎች እና ተቃዋሚዎቻቸው አገሪቱን ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ለመመለስ በሚደረገው ሽግግር ላይ ተስማሙ፡፡ ሽግግሩ በአገሪቱ ምርጫ እስኪካሄድ ለ2 ዓመታት እንደሚዘልቅ...
Dec 6, 20221 min read


ህዳር 27፣ 2015- የኢንዶኔዥያ ፓርላማ ከጋብቻ ውጭ የሚደረግን ወሲባዊ ግንኙነት የሚነውር ህግ አፀደቀ፡፡
ህዳር 27፣ 2015 የኢንዶኔዥያ ፓርላማ ከጋብቻ ውጭ የሚደረግን ወሲባዊ ግንኙነት የሚያነውር ህግ አፀደቀ፡፡ ሕጉ ከጋብቻ ውጭ ወሲብ የሚፈፅሙት በ1 ዓመት እስር እንዲቀጡ የሚጠይቅ እንደሆነ ኢቭኒንግ ስታንዳርድ...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 26፣ 2015- የሲሚንቶ ገበያ ምስቅልቅሉ ከወጣ ዓመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡
ህዳር 26፣ 2015 የሲሚንቶ ገበያ ምስቅልቅሉ ከወጣ ዓመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡ ሲሚንቶ ከገበያው መጥፋት፣ ሲገኝም ዋጋው አልቀመስ ማለቱ ዋነኛ ችግሮች ናቸው፡፡ አንድ ኩንታል ሲሚንቶ ከፋብሪካ የሚወጣበት ዋጋ 500...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 26፣ 2015- ድሬዳዋ ባለሀብቶችን እየተጣራች ናት
ህዳር 26፣ 2015 ድሬዳዋ ባለሀብቶችን እየተጣራች ናት፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 6, 20221 min read
በኮሚቴ ሙስናን ማጥፋት ይቻላል ወይ?
ከቀበሌ የመታወቂያ ወረቀት ማግኘት አንስቶ ከፍተኛ ጉዳይን ለማስጨረስ ግብር ከፋዩ ዜጋ ጉቦ በሚጠየቅበት ሀገር በተባለው እና በታሰበው ልክ በኮሚቴ ሙስናን ማጥፋት ይቻላል ወይ? ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 22፣ 2015- የትምህርት ቤቶች አቅራቢያ የተፈለፈሉ የንግድ ቤቶች ልጆቻችሁን እያጠፋቸው ነው ተባለ
ህዳር 22፣ 2015 ፊደል እንዲቆጥሩ፣ ሳይንሱን እንዲ መረምሩ እንዲያውቁ፣ እንዲጠይቁ ቦርሳ አስነግታችሁ፤ ምሣ እቃ ቋጥራችሁ ተማሪ ቤት የምትልኳቸው ልጆቻችሁ ውሏቸው የት ነው? እየተማሩ፣ ፊደል እየቆጠሩ ነው...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 22፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል ዘንድሮ ከ200 ሚሊየን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ
ህዳር 22፣ 2015 በኦሮሚያ ክልል ዘንድሮ ከ200 ሚሊየን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ። ክልሉ በአንድ ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የማካሄድ ዕቅድ...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 27፣ 2015- በመንግስት መስሪያ ቤቶች በወር ከ120 ሰዓት በላይ የትርፍ ሰዓት ክፍያ እንዳይከፈል መከልከሉን አደነቀው
ህዳር 27፣ 2015 በመንግስት መስሪያ ቤቶች በወር ከ120 ሰዓት በላይ የትርፍ ሰዓት ክፍያ እንዳይከፈል መከልከሉን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት አደነቀው፡፡ የኦዲት ግኝቶች ተከትሎ አስተዳደራዊ እርምጃዎችና...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 27፣ 2015- ምጣኔ ሐብት
ህዳር 27፣ 2015 ምጣኔ ሐብት ኢኮኖሚው በሽሚያ እንጂ በውድድር መንገድ አይደለም ያለው፡፡ ሽሚያ ጤና አይደለም፤ ውድድር ግን ጤነኛ ኢኮኖሚን ይዞ ይጓዛል፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 6, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-የአንጋፋው ድምፃዊ አሊ ቢራ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በድሬዳዋ ይፈፀማል ተባለ
ጥቅምት 28፣ 2015 የአንጋፋው ድምፃዊ አሊ ቢራ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በድሬዳዋ ይፈፀማል ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ
Nov 8, 20221 min read


ጥቅምት 28፣ 2015-በዩክሬይኗ ርዕሰ ከተማ ኪየቭ ከንቲባ ቪታሊ ክሊችኮ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው ለመውጣት መዘጋጀት ይኖርባቸዋል አሉ
ጥቅምት 28፣ 2015 በዩክሬይኗ ርዕሰ ከተማ ኪየቭ ከንቲባ ቪታሊ ክሊችኮ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው ለመውጣት መዘጋጀት ይኖርባቸዋል አሉ፡፡ በጦርነቱ ምክንያት ኪየቭ የኤሌክትሪክ አቅርቦቷን ሙሉ በሙሉ ልታጣ እንደምትችል...
Nov 8, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








