ህዳር 27፣ 2015- በጦርነት ቀጠና ውስጥ የቆዩ ዜጎች የተረጋጋ ሕይወት መቀጠል እንዲችሉ የሥነ ልቦና የምክር አገልግሎ እንደሚያስፈልጋቸው ባለሞያዎች ይናገራDec 6, 20221 min readህዳር 27፣ 2015በጦርነት ቀጠና ውስጥ የቆዩ ዜጎች የተረጋጋ ሕይወት መቀጠል እንዲችሉ የሥነ ልቦና የምክር አገልግሎ እንደሚያስፈልጋቸው ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ የሰሜኑ ጦርነት ከ2 አመታት በላይ መቆየቱ እና በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ዜጎች በጦርነቱ ምክንያት ለተለያየ ችግር መጋለጣቸውም ይታወቃል፡፡ ተመስገን አባተሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የ"ቪቫ ሶፍት" ማሸጊያ ፕላስቲክ ሕገ-ወጥ በሆነ መንገድ አመሳስለው በመሥራት፣ ጥራቱን ያልጠበቀ ምርት ገበያ ላይ አስራጭተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰብ ላይ ተጨማሪ ምርመራ አንዲያደርግ ለፖሊስ 7 ቀን ተፈቀደለት፡፡
Comments