top of page
ጥር 17፣ 2015- ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 374 በመቶ የኤክሳይስ ታክስ እና ቀረጥ ይጣል ነበር
ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 374 በመቶ የኤክሳይስ ታክስ እና ቀረጥ ይጣል ነበር፡፡ ተሻሽሎ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በቀረበው የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ ላይ ግን በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል፡፡...
Jan 25, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- የገቢዎች ሚኒስቴር ለግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክስ የክፍያ መላን አበጀው አለ
የገቢዎች ሚኒስቴር ለግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክስ የክፍያ መላን አበጀው አለ፡፡ ከ19 ባንኮችም ጋር እየሰራ ነው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- አንበሳ እና ሸገር አውቶቡሶች በአንድ ተቋም ስር ተጠቃለሉ
አንበሳ እና ሸገር አውቶቡሶች በአንድ ተቋም ስር ተጠቃለሉ፡፡ ከእንግዲህ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ተሰኝተው ስራቸውን ያከናውናሉ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማህበራት ህብረት ከኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ምክር ቤት ጋር ዳግም በመቀሌ ተወያዩ
በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማህበራት ህብረት ከ2 ዓመት በኋላ ከኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ምክር ቤት ጋር ዳግም ስራ ስለሚጀምሩበት ነጥብ ዙሪያ በመቀሌ ተወያዩ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jan 24, 20231 min read


ጥር 16፣ 2015- የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የቡርኪናፋሶ መንግስት የፈረንሳይ ወታደሮች ይውጡልኝ ማለቱን በጭራሽ አልገባንም አሉ
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የቡርኪናፋሶ መንግስት የፈረንሳይ ወታደሮች ይውጡልኝ ማለቱን በጭራሽ አልገባንም አሉ፡፡ ኢማኑኤል ማክሮን ከቡርኪናፋሶ መንግስት ተጨማሪ ማብራሪያ ያሻናል ማለታቸውን ፍራንስ 24...
Jan 24, 20231 min read


ጥር 16፣ 2015-የኩዌት መንግስት የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አቀረበ
የኩዌት መንግስት የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አቀረበ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ አህመድ ናዋፍ የስልጣን መልቀቂያውን እንዳቀረቡ CGTN ፅፏል፡፡ ካቢኔው የስልጣን መልቀቂያውን ያቀረበው ተቃዋሚዎች ከሚልቁበት ፓርላማ ጋር...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- በመንግስት መሬት አቅራቢነት፣ የግንባታ ድጎማ የሚገነቡት የጋራ መኖሪያ ቤቶች የኪራይ እና የመሸጫ ዋጋ እንዲሁም የመሬት ፖሊሲ ትሰማላችሁ
ምጣኔ ሐብት በመንግስት መሬት አቅራቢነት፣ የግንባታ ድጎማ የሚገነቡት የጋራ መኖሪያ ቤቶች የኪራይ እና የመሸጫ ዋጋ እንዲሁም የመሬት ፖሊሲ ትሰማላችሁ፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- በየከተሞች ካለው መሬት ተቆጥሮ የተመዘገበው ከ12 በመቶ አልበለጠም
በየከተሞች ካለው መሬት ተቆጥሮ የተመዘገበው ከ12 በመቶ አልበለጠም፡፡ ሰነድ አልባነት የከተማ መሬት ችግር መሆኑንም ሰምተናል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- ደብረ ብርሃን ከተማዋን የሚመጥን ባለ ኮከብ ሆቴል የላትም ተባለ
ደብረ ብርሃን ከተማዋን የሚመጥን ባለ ኮከብ ሆቴል የላትም ተባለ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- በባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች የኮሌራ በሽታን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ
ኮሌራ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተባቸው የኦሮሚያ ክልል 3 ዞኖች አንዱ በሆነው ባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች በሽታውን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ። በሶስቱም ዞኖች በበሽታው የተያዙ ሰዎች ብዛት 778...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 15፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- አስተዳደር እና ኢኮኖሚ
ምጣኔ ሐብት አስተዳደር እና ኢኮኖሚ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 23, 20231 min read
ጥር 15፣ 2015- በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት አጋጥሞት የነበረው የዶሮ ግብር የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ስራ ሊጀምር ነው
በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት አጋጥሞት የነበረው የዶሮ ግብር የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ስራ ሊጀምር ነው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 23, 20231 min read
ጥር 15፣ 2015- በሰሜኑ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የደሴ ሙዚየም መልሶ ግንባታ የሚውል ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ተገኘ
በሰሜኑ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የደሴ ሙዚየም መልሶ ግንባታ የሚውል ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ተገኘ፡፡ የተዘረፉ ታሪካዊ ቅርሶችን ግን እስካሁን ማስመለስ አልተቻለም ተብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ሸገርን ወሬዎች፣...
Jan 23, 20231 min read
ጥር 15፣ 2015- ከ60 በላይ በጎ አድራጊ ድርጅቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ዛሬ መቀሌ ገብቷል
ከ60 በላይ በጎ አድራጊ ድርጅቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ዛሬ መቀሌ ገብቷል፡፡ ምን እየከወነ ነው? የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 23, 20231 min read
ጥር 15፣ 2015- መንግሥት ያሉትን የቤት ሃብቶች በአግባቡ አውቆ ማስተዳደር የሚያስችል ሶፍትዌር ስራ ላይ መዋሉ ተሰማ
መንግሥት ያሉትን የቤት ሃብቶች በአግባቡ አውቆ ማስተዳደር የሚያስችል ሶፍትዌር ስራ ላይ መዋሉ ተሰማ፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር እንዳለው በአዲስ አበባ ተቋርጦ የቆየው የአዳዲስ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ...
Jan 23, 20231 min read
ጥር 12፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባዊያን አጋሮቿ ለዩክሬይን የተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች እርዳታቸውን ለማጉረፍ ቃል ገብተውለታል፡፡ ዩክሬይን ያስፈልጉኛል ያለቻቸው የታንኮች ጉዳይ ላም አለኝ በሰማይ እንደሆነባት...
Jan 21, 20231 min read
ጥር 12፣ 2015- የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት ያሉበትን ችግሮች እንዲሻገር በተለይ ከበጀት አጠቃቀም አንፃር ቅድሚያና የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ዘርፎች መለየ
የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት ያሉበትን ችግሮች እንዲሻገር በተለይ ከበጀት አጠቃቀም አንፃር ቅድሚያና የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ዘርፎች መለየት እንደሚያስፈልግ ይነገራል፡፡ በሌላ በኩል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቢሊዮን ብሮች...
Jan 21, 20231 min read
ጥር 12፣ 2015- በቅርቡ ስራ ላይ ይውላል የተባለው የማይንቀሳቀስ ንብረት ታክስ፣ የተለያዩ ቁሶች ወደ ሀገር እንዳይገቡ የተደረገው ክልከላና ሌሎችም እርምጃ
በቅርቡ ስራ ላይ ይውላል የተባለው የማይንቀሳቀስ ንብረት ታክስ፣ የተለያዩ ቁሶች ወደ ሀገር እንዳይገቡ የተደረገው ክልከላና ሌሎችም እርምጃዎች መንግስት ገቢውን ከፍ ለማድረግ የሚያግዙት ናቸው፡፡ በተጠቀሱት እና...
Jan 21, 20231 min read
ጥር 12፣ 2015- ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ቅርስትነት በዩኔስኮ ያስመዘገበቻቸውን ጨምሮ በርካታ ህዝብ የሚሳተፍባቸው የአደባባይ በዓላት አሏት
ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ቅርስትነት በዩኔስኮ ያስመዘገበቻቸውን ጨምሮ በርካታ ህዝብ የሚሳተፍባቸው የአደባባይ በዓላት አሏት፡፡ የጥምቀት በዓላትና ሌሎችም የአደባባይ በዓላት በአለም አቀፍ ደረጃ እንዲተዋወቁ ቢደረግ...
Jan 21, 20231 min read


ጥር 12፣ 2015- የሴራሊዮን ፓርላማ የሴቶችን መብት ፣ ኑሮ እና የሥራ ሁኔታ የሚያሻሽል ሕግ አፀደቀ
የሴራሊዮን ፓርላማ የሴቶችን መብት ፣ ኑሮ እና የሥራ ሁኔታ የሚያሻሽል ሕግ አፀደቀ፡፡ ሕጉ 30 በመቶዎቹ የስራ ቦታዎች በሴቶች እንዲያዙ የሚጠይቅ መሆኑን ብሉምበርግ ፅፏል፡፡ የስራ ቦታዎች ድልድሉ የግል ድርጅቶችንም...
Jan 20, 20231 min read


ጥር 12፣ 2015- ሩሲያ ውስጥ ስለላ ሲያቀላጥፍ ነበር የተባለ አሜሪካዊ ተይዞ መታሰሩ ተሰማ
ሩሲያ ውስጥ ስለላ ሲያቀላጥፍ ነበር የተባለ አሜሪካዊ ተይዞ መታሰሩ ተሰማ፡፡ ሲሰልል ነበረ የተባለው አሜሪካዊ በምህፃሩ FBS ተብሎ በሚጠራው የሩሲያ የደህንነት አካል መያዙን አናዶሉ ፅፏል፡፡ አሜሪካዊው በደፈናው ሥነ...
Jan 20, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








