ጥር 15፣ 2015- በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት አጋጥሞት የነበረው የዶሮ ግብር የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ስራ ሊጀምር ነውsheger1021fmJan 23, 20231 min readበሰሜኑ ጦርነት ጉዳት አጋጥሞት የነበረው የዶሮ ግብር የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ስራ ሊጀምር ነው፡፡ወንድሙ ኃይሉሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ህዳር 25 2018 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የሁለት ሚኒስትሮችን እና የአንድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሹመትን አፀደቀ።ሹመታቸው በምክር ቤቱ የፀደቀላቸው የሠላም ሚኒስትሩ አቶ መሃመድ እድሪስ፤ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ አዲሱ አረጋ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ቢንያም ኤሮ ናቸው። አቶ መሃመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተሹመው ስራ የጀመሩት ኀዳር 18 ቀን
Comments