top of page

ጥር 15፣ 2015- በሰሜኑ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የደሴ ሙዚየም መልሶ ግንባታ የሚውል ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ተገኘ


በሰሜኑ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የደሴ ሙዚየም መልሶ ግንባታ የሚውል ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ተገኘ፡፡


የተዘረፉ ታሪካዊ ቅርሶችን ግን እስካሁን ማስመለስ አልተቻለም ተብሏል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


bottom of page