top of page

ጥር 15፣ 2015- መንግሥት ያሉትን የቤት ሃብቶች በአግባቡ አውቆ ማስተዳደር የሚያስችል ሶፍትዌር ስራ ላይ መዋሉ ተሰማ


መንግሥት ያሉትን የቤት ሃብቶች በአግባቡ አውቆ ማስተዳደር የሚያስችል ሶፍትዌር ስራ ላይ መዋሉ ተሰማ፡፡


የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር እንዳለው በአዲስ አበባ ተቋርጦ የቆየው የአዳዲስ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ በ2ኛው መንፈቅ ዓመት ይጀመራል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

bottom of page