top of page
ጥር 24፣ 2015- በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊዎች ላለፉት 3 ወራት ከፌዴራል መንግስት እርዳታ እንዳልተላከ ተነገረ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊዎች ላለፉት 3 ወራት ከፌዴራል መንግስት እርዳታ እንዳልተላከ ተነገረ። ዕርዳታው ወደ ክልሉ ያልተላከው እጥረት በማጋጠሙ እንደሆነ ከፌዴራል በኩል ተገልፆልኛል ሲል ክልሉ...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- በአዲስ አበባ ሺሻ በማስጨስ እና ከህብረተሰቡ ሞራል ያፈነገጡ ድርጊቶችን ሲያስፈፅሙ የተገኙ ቤቶች እየታሸጉ ነው ተብሏል
በአዲስ አበባ ሺሻ በማስጨስ እና ከህብረተሰቡ ሞራል ያፈነገጡ ድርጊቶችን ሲያስፈፅሙ የተገኙ ቤቶች እየታሸጉ ነው ተብሏል፡፡ ከእነዚህ ቤቶች መካከልም የአትሌት ቀነኒሳ በቀለ ሆቴል ይገኝበታል፡፡ ሸገር በጉዳዩ ላይ...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የጎዳና ልጆችን ለማንሳት የተለያዩ ሙከራዎች ሲያደርጉ ቢታይም ይህ ነው የሚባል ውጤት ማምጣት አልቻለም
ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የጎዳና ልጆችን ለማንሳት የተለያዩ ሙከራዎች ሲያደርጉ ቢታይም ይህ ነው የሚባል ውጤት ማምጣት አልቻለም፡፡ ጎዳናው የታዳጊ ልጆች መዋያ ማደሪያ ነው፡፡ የተሰሩ ስራዎች ለምን ዘላቂ መፍትሄ...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያጋጠማትን ችግር በውይይት ብትፈታው ቤተ ክርስቲያኗም ሀገርም ትጠቀማች ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ያጋጠማትን ችግር በውይይት ብትፈታው ቤተ ክርስቲያኗም ሀገርም ትጠቀማች ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጉዳዩ ባጋጠመ ማግስት መንግስት የሰጠው ምክር ሰሚ አላገኘም...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 23፣ 2015- ከኮቪድ ተዕፅኖ መቀነስ በኋላ ያለው የአለም የሸቀጦች ንግድ፣ የመርከብ የጭነት አገልግሎት ዋጋ መናሩ ይነገራል
ከኮቪድ ተዕፅኖ መቀነስ በኋላ ያለው የአለም የሸቀጦች ንግድ፣ የመርከብ የጭነት አገልግሎት ዋጋ መናሩ ይነገራል፡፡ ይህ ጭማሪ በኢትዮጵያ እና እንደ አህጉር በአፍሪካ ላይ ያስከተለው ተፅዕኖ ምን ያክል ይሆን? ቴዎድሮስ...
Jan 31, 20231 min read
ጥር 23፣ 2015- በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት ሂደት እና ሌሎች ጉዳዮች ለመነጋገር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክ
በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሃት መካከል ስለተደረሰው የሰላም ስምምነት ሂደት እና ሌሎች ጉዳዮች ለመነጋገር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ወደ መቀሌ ሊሄድ ነው፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ ወደ መቀሌ የሚያመራው...
Jan 31, 20231 min read
ጥር 23፣ 2015- የሻሸመኔ ከተማ ከ3 ዓመት ገደማ ከገጠማት ውድመትና ቃጠሎ እየወጣች ያለች ትመስላለች
የሻሸመኔ ከተማ ከ3 ዓመት ገደማ ከገጠማት ውድመትና ቃጠሎ እየወጣች ያለች ትመስላለች፡፡ የተቃጠለው ተጠግኖ ንግድና እንቅስቃሴ ዳግም እየተነቃቃ ነው፡፡ በከተማው የተገነባ አዲስ ሪዞርትም ተመርቋል፡፡ ለመሆኑ ከተፈጠረው...
Jan 31, 20231 min read
ጥር 23፣ 2015- የኢትዮጵያ የእንስሳት ቆዳ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ እንደሆነ ይነገራል
የኢትዮጵያ የእንስሳት ቆዳ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ እንደሆነ ይነገራል፡፡ በሌላ በኩል ቆዳና የቆዳ ውጤት፣ ከቡና ቀጥሎ ለኢትዮጵያ ከፍተኛውን የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የቆዳ...
Jan 31, 20231 min read
ጥር 23፣ 2015- የፌዴራል መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ሊጠቃለል ነው
የፌዴራል መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ሊጠቃለል ነው። ኮርፖሬሽኑ ላለፉት 3 ዓመታት በመንግስት ተቋማት ተይዘው የሚገኙ ግን ደግሞ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ቦታዎችን በመለየት...
Jan 31, 20231 min read
ጥር 23፣ 2015- መሰረተ ልማት አቅራቢ ተቋማት በተለይ ከመሬት በታች ስለተዘረጉ ኬብልና ሌላም ሀብቶቻቸው ዝርዝር መረጃ የላቸውም
መሰረተ ልማት አቅራቢ ተቋማት በተለይ ከመሬት በታች ስለተዘረጉ ኬብልና ሌላም ሀብቶቻቸው ዝርዝር መረጃ የላቸውም፡፡ በዚህም ምክንያት አንዱ ተቋም ሌላው ቀድሞ የሰራውን እያፈረሰ የሀገር ሀብት እየባከነ መቀጠሉ...
Jan 31, 20231 min read
ጥር 22፣ 2015- ኢትዮጵያ የኃይል ማግኛ አማራጭ ብላ ከያዘቻቸው መካከል ባዮጋዝ አንደኛው ነው
ኢትዮጵያ የኃይል ማግኛ አማራጭ ብላ ከያዘቻቸው መካከል ባዮጋዝ አንደኛው ነው፡፡ ፕሮጀክቱ አሁን በምን ላይ ይገኛል? ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 30, 20231 min read
ጥር 22፣ 2015- አባካኝም፣ ወግም አይደሉ በሚል የምስራቅ ጎጃም ዞኑ ከሰሞኑ ለሕዝቡ መልዕክት ማስተላለፉ ይታወሳል
አባካኝም፣ ወግም አይደሉ በሚል የምስራቅ ጎጃም ዞኑ ከሰሞኑ ለሕዝቡ መልዕክት ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡ ክልከላው ለደስታም ለሀዘንም የሚደረግ ድግስን እንዲሁም አለባበስን ይመለከታል፡፡ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን...
Jan 30, 20231 min read
ጥር 22፣ 2015- የተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ጤናን ለመጠበቅ የወጡ አዋጆች ሊመለከት ይገባዋል ተባለ
የተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ጤናን ለመጠበቅ የወጡ አዋጆች ሊመለከት ይገባዋል ተባለ፡፡ ረቂቅ አዋጁ የሚፀድቅ ከሆነ በተለይ የትንባሆ አጠቃቀምን የሚያበረታታ ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት አሳድሯል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ...
Jan 30, 20231 min read
ጥር 22፣ 2015- የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በተለይ አመሻሽ አካባቢ መንገድም፤ መነገጃም ናቸው
የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በተለይ አመሻሽ አካባቢ መንገድም፤ መነገጃም ናቸው፡፡ በተለይ ንግዱ በአባሮሽ እየታገዘ ይሰራል፡፡ የጎዳና ላይ ነጋዴዎች ከደንብ አስከባሪዎች ጋር እየተሯሯጡ የዕለት ጉርሳቸውን ይሰራሉ፡፡ ደንብ...
Jan 30, 20231 min read
ጥር 22፣ 2015- ጉዳያችን- ጤናና አመጋገብ
ጉዳያችን ጤናና አመጋገብ በዲላ ዩኒቨርስቲ የምግብ ሳይንስና ኒውትሪሽን አስተማሪና ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ይሁኔ አየለን ጠይቀናል፡፡ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 30, 20231 min read
ጥር 22፣ 2015- በኢትዮጵያ የህፃናት አምባ ተቋቁሞ በርካታ ሕፃናት ማደጋቸው እና መማራቸው ይታወሳል
ለሀገራቸው ሕይወታቸውን የሰጡ፣ አጥንታቸውን የከሰከሱ ጀግኖች ልጆች እንዳይጎዱ፤ አሳዳጊ እንዳያጡ በማሰብ የህፃናት አምባ ተቋቁሞ በርካታ ሕፃናት ማደጋቸው፤ መማራቸው ይታወሳል፡፡ የህፃናት አምባ ቢፈርስም ዛሬም ግን...
Jan 30, 20231 min read
ጥር 22፣ 2015- ምጣኔ ሐብት
ምጣኔ ሐብት በየሰፈሩ፣ በየመንደሩ፣ ወተት እያለቡ፣ ዘይት ኑግ እየጨመቁ፣ ስንዴ ዳቦ እየጋገሩ፣ ጉሊት እየቸረቸሩ፣ ለፍተው የሚኖሩ እናቶች ለኢኮኖሚው ያላቸውን አስተዋጽኦ ትሰማላችሁ! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣...
Jan 30, 20231 min read
ጥር 19፣ 2015- 2014 የትምህርት ዘመን 12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,161 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉ
2014 የትምህርት ዘመን 12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,161 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም ተባለ፡፡ በሌላ በኩል 7 ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸው ሁሉም ተማሪዎች...
Jan 28, 20231 min read
ጥር 19፣ 2015- በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት የነበረው ጦርነት እና እዚህም እዚያም የሚያጋጥሙ ግጭቶች ሀገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል
በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት የነበረው ጦርነት እና እዚህም እዚያም የሚያጋጥሙ ግጭቶች ሀገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል፡፡ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ደግሞ አንደኛው ተጎጂ ዘርፍ ነው፡፡ የውጭ ሀገር...
Jan 28, 20231 min read
ጥር 19፣ 2015 - የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት መውደቁ በተለያዩ አስረጂዎች የተረጋገጠ ነው
የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት መውደቁ በተለያዩ አስረጂዎች የተረጋገጠ ነው፡፡ 4ኛ ክፍል ካጠናቀቁት ተማሪዎች 52 በመቶዎቹ ማንበብ አይችሉም፡፡ የዘንድሮ 12 ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱት ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ...
Jan 28, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- የኮዬ ፈጬ ነዋሪዎች የመሰረት ችግር ገጠመን አሉ፡፡
የኮዬ ፈጬ ነዋሪዎች የመሰረት ችግር ገጠመን አሉ፡፡ የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመንገድ ግንባታ ሰበብ ዘላቂ መፍትሄ ማምጣት አልቻልኩም ብሏል፡፡ የመንገዶች ባለስልጣን በበኩሉ እኔ ሰበብ ልሆን አይገባም...
Jan 26, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








