top of page

ጥር 23፣ 2015- የሻሸመኔ ከተማ ከ3 ዓመት ገደማ ከገጠማት ውድመትና ቃጠሎ እየወጣች ያለች ትመስላለች

  • sheger1021fm
  • Jan 31, 2023
  • 1 min read

Updated: Feb 1, 2023



የሻሸመኔ ከተማ ከ3 ዓመት ገደማ ከገጠማት ውድመትና ቃጠሎ እየወጣች ያለች ትመስላለች፡፡


የተቃጠለው ተጠግኖ ንግድና እንቅስቃሴ ዳግም እየተነቃቃ ነው፡፡


በከተማው የተገነባ አዲስ ሪዞርትም ተመርቋል፡፡


ለመሆኑ ከተፈጠረው ችግር በኋላ አሁን ከተማው በምን ሁኔታ ላይ ነው ያለው?


ቴዎድሮስ ወርቁ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Recent Posts

See All
ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች ምርቶች እና አገልግሎቶቻቸውን የሚጠቀሙ ሰዎች ጋር ለመድረስ እንደሚቸገሩ ይናገራሉ፡፡

ጥር 14/2018   ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች ምርቶች እና አገልግሎቶቻቸውን የሚጠቀሙ ሰዎች ጋር ለመድረስ እንደሚቸገሩ ይናገራሉ፡፡   ለዚህም ተስማሚ የሽያጭ ቦታ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት አለመቻል፣ የበጀት እጥረትን ጨምሮ ሌሎች ችግሮች እንደሚያጋጥሟቸው ይሰማል፡፡   ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች የሚገጥማቸውን ችግር ያቀላል፣ ም

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page