top of page
ህዳር 30፣ 2015የሚታዩ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት መንግስት የፖለቲካ ውይይት አማራጭን እንዲከተል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጥሪ
ህዳር 30፣ 2015 የሚታዩ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት መንግስት የፖለቲካ ውይይት አማራጭን እንዲከተል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጥሪ አቀረበ፡፡ ኦፌኮ በወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካ ዙሪያ መግለጫ...
Dec 9, 20221 min read


ህዳር 29፣ 2015- የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ተሰማ
ህዳር 29፣ 2015 የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ተሰማ፡፡ ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ ጉብኝታቸው ፈርጀ ብዙ ጉዳዮች እንደሚጠብቋቸው ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015- በአዲስ አበባ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ባንዲራና መዝሙር ጋር በተያያዘ እየተከሰተ ያለውን ችግር በተመለከተ የኢት
ህዳር 29፣ 2015 በአዲስ አበባ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ባንዲራና መዝሙር ጋር በተያያዘ እየተከሰተ ያለውን ችግር በተመለከተ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ መግለጫ አውጥቷል፡፡...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015- በአዲስ አበባና በሌሎችም አካባቢዎች የሌሊትና ማለዳው ቅዝቃዜ በርትቷል፡፡
ህዳር 29፣ 2015 በአዲስ አበባና በሌሎችም አካባቢዎች የሌሊትና ማለዳው ቅዝቃዜ በርትቷል፡፡ በበጋው ዝናብ የሚጠብቁ አካባቢዎች ደግሞ በቂ ዝናብ እያገኙ እንዳልሆነ እየተነገረ ነው፡፡ ለቅዝቃዜ መበርታቱ ዝናብ...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015ኦሮሚያ ክልል በ10 ዞኖች በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ሰብዓዊ ቀውስ በሰብዓዊ መብቶች መርሆዎች መሰረት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተ
ህዳር 29፣ 2015 ኦሮሚያ ክልል በ10 ዞኖች በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ሰብዓዊ ቀውስ በሰብዓዊ መብቶች መርሆዎች መሰረት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተብሎ ሊመደብ የሚችል መሆኑን ኢሰመኮ ተናገረ፡፡ ባለፉት 5...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015- የገበያ መረጃ
ህዳር 29፣ 2015 የገበያ መረጃ በተወጠረ ሸራ ውስጥ በየመንገዱ ዳር ምግብ አብስለው የሚሸጡ አነስተኛ ቤቶችን እንመለከታለን፡፡ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከሚበዙበት 5 ኪሎ አካባቢ ተገኝተናል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015- ስለ ህገ-ወጥ አደን ብዙ ሰምተናል፡፡
ህዳር 29፣ 2015 ስለ ህገ-ወጥ አደን ብዙ ሰምተናል፡፡ ብዙ ሀገሮች ህገ-ወጥ አደንን እየተከላከሉ በሌላ በኩል ደግሞ ህጋዊ አደንን የገቢ ማግኛ አድርገው በማስተዋወቅ ከፍተኛ ገቢን ይሰበስቡበታል፡፡ በኢትዮጵያስ...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኝነት ጋር አብረው የሚነሱ ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡
ህዳር 29፣ 2015 በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኝነት ጋር አብረው የሚነሱ ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡ መስማት በተሳናቸው ሴቶች ዙሪያ የሚሰራው ተቋምም እየደረሰ ያለው ጫና እና ጉዳት ብዙ ነው ይላል፡፡ መስማት የተሳናቸው ዜጎች...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል...
ህዳር 28፣ 2015 በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል፤ የምትሰሩበትን ቦታ ለሌሎች ልቀቁ ተባልን የሚል ነው፡፡ በዚህ መልኩ አቅማቸው ሳይጠና የመስሪያ...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- በወለጋ ምድር ምን እየተካሄደ እንደሆነ መንግስት ለዜጎቹ እንዲያሳውቅ 3 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡
ህዳር 28፣ 2015 በወለጋ ምድር ምን እየተካሄደ እንደሆነ መንግስት ለዜጎቹ እንዲያሳውቅ 3 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ ፓርቲዎቹ መንግስት የዜጎችን ደህንነት እንዲጠብቅም ባወጡት የጋራ መግለጫ ተናግረዋል፡፡...
Dec 7, 20221 min read


ህዳር 28፣ 2015ዘንድሮ በተወሰነ ወራት ውስጥ የማዕድን ሚኒስቴር ከ220 ቶን በላይ ቁርጥራጭ ብረቶችን ሰብስቤያሁ አለ፡፡
ህዳር 28፣ 2015 ዘንድሮ በተወሰነ ወራት ውስጥ የማዕድን ሚኒስቴር ከ220 ቶን በላይ ቁርጥራጭ ብረቶችን ሰብስቤያሁ አለ፡፡ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ብረቶቹን የሰበሰው ከተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንደሆነ...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- ሰሞኑን በብዙ ሰዎች ላይ የሚታየው የመተንፈሻ አካልን ያጠቃው በሽታ ምንድነው?
ህዳር 28፣ 2015 ሰሞኑን በብዙ ሰዎች ላይ የሚታየው የመተንፈሻ አካልን ያጠቃው በሽታ ምንድነው? ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015ኢትዮጵያ ለእርሻ የተመቸ መሬትና በቂ የውሃ ሃብት ቢኖራትም ተግባር እና ውጤት ሳይገናኙ በመቅረታቸው እርዳታ ተቀባይ ሆናለች ሲሉ ፕሬዝዳ
ህዳር 28፣ 2015 ኢትዮጵያ ለእርሻ የተመቸ መሬትና በቂ የውሃ ሃብት ቢኖራትም ተግባር እና ውጤት ሳይገናኙ በመቅረታቸው እርዳታ ተቀባይ ሆናለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። በግብርናው ዘርፍ ዙሪያ...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭና ግዢ፣ የሚካሄደው በአብዛኛው በዘፈቀደ ነው
ህዳር 28፣ 2015 በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ የቤት ሽያ ጭና ግዢ፣ የሚካሄደው በአብዛኛው በዘፈቀደ ነው። ይህን መልክ የጠፋውን ስርዓት ያስይዛል ሲል የተማመኑበት መላ ኢትዮ ሌግዠሪ ሆምስ አምጥቷል። ቤት...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ውስጥ በሚገኙ 36 ቀበሌዎች ባለፉት 4 ዓመታት ዝናብ ጠብ ብሎ አያቅም
ህዳር 28፣ 2015 በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ውስጥ በሚገኙ 36 ቀበሌዎች ባለፉት 4 ዓመታት ዝናብ ጠብ ብሎ አያቅም፡፡ በዚያ የሚኖሩ 110 ሺህ ህዝብ በብርቱ መቸገሩ ተሰምቷል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- የድሬዳዋ መሰረተ ልማት ምን ደረጃ ላይ ነው
ህዳር 28፣ 2015 የድሬዳዋ መሰረተ ልማት ምን ደረጃ ላይ ነው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 27፣ 2015- በጦርነት ቀጠና ውስጥ የቆዩ ዜጎች የተረጋጋ ሕይወት መቀጠል እንዲችሉ የሥነ ልቦና የምክር አገልግሎ እንደሚያስፈልጋቸው ባለሞያዎች ይናገራ
ህዳር 27፣ 2015 በጦርነት ቀጠና ውስጥ የቆዩ ዜጎች የተረጋጋ ሕይወት መቀጠል እንዲችሉ የሥነ ልቦና የምክር አገልግሎ እንደሚያስፈልጋቸው ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ የሰሜኑ ጦርነት ከ2 አመታት በላይ መቆየቱ እና...
Dec 6, 20221 min read


ህዳር 27፣ 2015- ጎሕ ቤቶች ባንክ ስራ በጀመረበት 2014 በጀት ዓመት 8 ወራት ያልተጣራ 7.9 ሚሊየን ብር ማትረፉን ተናገረ
ህዳር 27፣ 2015 ቤት ገዢዎችን፣ ገንቢዎችን፣ አዳሾችን በገንዘብ መደገፉ ዋናው ዓላማው አድርጎ የተቋቋመው ጎሕ ቤቶች ባንክ ስራ በጀመረበት 2014 በጀት ዓመት 8 ወራት ያልተጣራ 7.9 ሚሊየን ብር ማትረፉን...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 27፣ 2015- ኢትዮጵያ የፀሐይ ብርሃን ኃይሏን ከመብራትነት ባለፈ ለመስኖ እርሻ እንድታውለው ለማድረግ ያስችላል የተባለለት ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል
ህዳር 27፣ 2015 ኢትዮጵያ የፀሐይ ብርሃን ኃይሏን ከመብራትነት ባለፈ ለመስኖ እርሻ እንድታውለው ለማድረግ ያስችላል የተባለለት ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱም ለ3 ዓመታት ይቆያል ተብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ...
Dec 6, 20221 min read


ህዳር 27፣ 2015- የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪዎች እና ተቃዋሚዎቻቸው አገሪቱን ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ለመመለስ በሚደረገው ሽግግር ላይ ተስማሙ፡፡
ህዳር 27፣ 2015 የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪዎች እና ተቃዋሚዎቻቸው አገሪቱን ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ለመመለስ በሚደረገው ሽግግር ላይ ተስማሙ፡፡ ሽግግሩ በአገሪቱ ምርጫ እስኪካሄድ ለ2 ዓመታት እንደሚዘልቅ...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 26፣ 2015- የሲሚንቶ ገበያ ምስቅልቅሉ ከወጣ ዓመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡
ህዳር 26፣ 2015 የሲሚንቶ ገበያ ምስቅልቅሉ ከወጣ ዓመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡ ሲሚንቶ ከገበያው መጥፋት፣ ሲገኝም ዋጋው አልቀመስ ማለቱ ዋነኛ ችግሮች ናቸው፡፡ አንድ ኩንታል ሲሚንቶ ከፋብሪካ የሚወጣበት ዋጋ 500...
Dec 6, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








