top of page


የካቲት 4 2017 - በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፊታችን እሁድ ምሽት ድረስ የሞተር ሳይክል ማሽከርከር ተከለከለ
በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፊታችን እሁድ ምሽት ድረስ የሞተር ሳይክል ማሽከርከር ተከለከለ፡፡ በመዲናችን የሚካሄደው #የአፍሪካ_መሪዎች_ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ተከልክሏል ሲል...
Feb 111 min read


የካቲት 4 2017 - ''በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ከ15,000 በላይ እንግዶች ይሳተፋበታል ተብሎ ይጠበቃል'' የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የፊታችን ቅዳሜ አና እሁድ የሚካሄደውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ከ15,000 በላይ እንግዶች ይሳተፋበታል ተብሎ ይጠበቃል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ተናገረ። ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ ለማከናወን...
Feb 111 min read


የካቲት 4 2017 - ጃፓን ለሰብዓዊ አገልግሎቶች እና ልማት የሚደረገውን ስራ ለመደገፍ የሚውል 15 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጓ ተነገረ
ጃፓን የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ አገልግሎቶች እና ልማት የሚያደርገውን ስራ ለመደገፍ የሚውል 15 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጓ ተነገረ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ጃፓን ያደረገው የ15 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ...
Feb 112 min read


የካቲት 4 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዓሊ የሱፍ በአገራችን ጦርነቱ ሊያበቃ ተቃርቧል አሉ፡፡ ዓሊ ዩሱፍ የሱዳኑ ጦርነት ሊያበቃ ርዕሰ ከተማ ካይሮ ለውጭ አምባሳደሮች እንደሆነ ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የሱዳን...
Feb 112 min read


የካቲት 4 2017 - በሕወሃት መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በንግግር ለመፍታት ዲፕሎማቶች መቀሌ መግባታቸው ተሰማ
በሕወሃት መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በንግግር ለመፍታት የአሜሪካና የእንግሊዝ ባለስልጣናትን ጨምሮ የተለያዩ ዲፕሎማቶች መቀሌ መግባታቸው ተሰማ፡፡ በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ ባወጣው መረጃ አምባሳደሮች፣...
Feb 111 min read


የካቲት 3 2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳንጦር እና የአገሪቱ ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን አዲስ የጦር ወቅት ባለ አደራ የሽግግር መመስረታችን አይቀርም አሉ፡፡ አልቡርሃን ባላደራውን መንግስት ምስረታ በመዲናዋ ካ...
Feb 101 min read


የካቲት 3 2017 - ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብላቸው በጀት የሚያስመዘግቡት ውጤት ታይቶ እንደሚሆን ት/ት ሚ/ር መናገሩ ይታወቃል
ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብላቸው የበጀት ምጣኔ የሚያስመዘግቡት ውጤት ታይቶ ብቻ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር መናገሩ ይታወቃል፡፡ ለዚህም ከ47ቱም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የቦርድ ሰብሳቢዎችና ፕሬዚደንቶች ጋር ተነጋግሬ...
Feb 101 min read


የካቲት 3 2017 - ሜቄዶኒያ የሚያግዛቸውን ሰዎች ቁጥር ወደ 20 ሺህ የማድረስ እቅድ አለኝ አለ
ሜቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሚያግዛቸውን ሰዎች ቁጥር ወደ 20,000 ሺህ የማድረስ እቅድ አለኝ አለ፡፡ ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን በያዘው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም ከ151 ሚሊዮን ብር በላይ...
Feb 101 min read


የካቲት 1 2017 - ''የተረሳንና ባለቤት ያጣን ሆነናል'' የጋራ መኖሪያ ቤት ነዋሪዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ኦሮሚያ ክልል ከጥቂት ዓመታት በፊት የአስተዳደር ወሰን ማካለላቸው ይታወሳል፡፡ በዚሁ ጊዜ ወደ ኦሮሚያ የተካለሉ የኮዬ ፈቼ የጋራ መኖሪያ ቤት ነዋሪዎች ‘’የተረሳንና ባለቤት ያጣን...
Feb 81 min read


የካቲት 1 2017 - የህዝብ እንደራሴዎች ሀላፊነታቸውን እየተወጡ ነው ወይ?
ጦርነት፣ የኑሮ ውድነት፣ ሙስና እና ሌላ ሌላውም ችግር ህዝቡን እያማረረው መሆኑ ይነገራል፡፡ ሕዝብ ተቀመጥ በወንበሬ ተናገር በከንፈሬ ብሎ የመረጣቸው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት እነዚህን ችግሮች ምን ያህል...
Feb 81 min read


ጥር 30 2017 - ''የትኛው ሀይማኖት ነው የሰው ደም አፍስሱ የሚለው?'' የሀይማኖት አባቶች
ስለ ሰላም ያልሰበክንበት መድረክ ባይኖርም በተግባር ለሰላም ስላኖርን በሀገሪቱ የሰው ደም መፍሰሱ ቀጥሏል ሲሉ የሀይማኖት አባቶች ተናገሩ፡፡ በሀይማት ተቋማት እና በአማኞች በተለያዩ መድረኮች ስለሰላም እየተሰበከ...
Feb 71 min read


ጥር 30 2017 - ባለፉት 6 ወራት አዲስ አበባን ጨምሮ ሆን ተብሎ በሰው አማካኝነት 10 ቃጠሎ በሀገሪቱ እንደደረሰ የፌዴራል ፖሊስ ተናገረ፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በተያዘው በጀት ዓመት በ6 ወራት ውስጥ በአዲስ አበባ እና በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች የደረሰ 103 የእሳት ቃጠሎ መንስኤዎችን በፎረንሲክ ምርመራ አርጊያለሁ ብሏል፡፡ ፖሊስ አደረኩት ባለው...
Feb 71 min read


ጥር 30 2017 - ኤች አይቪ ኤድስን መከላከል ላይ የሚከወኑ ስራዎች እየተቀዛቀዙ ነው ተባለ፡፡
ኤች አይቪ ኤድስን መከላከል ላይ የሚከወኑ ስራዎች እየተቀዛቀዙ ነው ተባለ፡፡ ሀገራዊ የኤች አይ ቪ መከላከል ስራውም ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው የተባሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ እየተሰራበት እንደሆነ ይነገራል በተለይ...
Feb 71 min read


ጥር 30 2017 - የህዝብ ተብለው የተቋቋሙ መገናኛ ብዙሀን በፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ምክንያት የዲሞክራሲ ተቋምነት ህልውናቸው አደጋ ላይ መውደቁ ተነገረ
የህዝብ ተብለው የተቋቋሙ መገናኛ ብዙሀን በፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ምክንያት የዲሞክራሲ ተቋምነት ህልውናቸው አደጋ ላይ መውደቁ ተነገረ። በህዝብ ሀብት የሚንቀሳቀሱ ነገር ግን ወገንተኝነታቸው ለመንግስት አስፈጻሚው አካል...
Feb 71 min read


ጥር 29፣2017 - ''የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ዕድሉን እናገኛለን ብለን ወደ አዲስ አበባ መጥተን፤ ጎዳና እስከ መውጣት ደርሰናል''
የመንግስትን ጥሪ ተቀብለን የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ዕድሉን እናገኛለን ብለን ወደ አዲስ አበባ መጥተን፤ ጎዳና እስከ መውጣት ደርሰናል ሲሉ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የመጡ ወጣቶች ተናገሩ፡፡ ወጣቶቹ መንግስት...
Feb 71 min read


ጥር 30 2017 - በአዲስ አበባ አንዳንድ የመንግስት አገልግሎቶችን በ3ተኛ ወገን ለማሰራት የሚያስችል ደንብ ፀደቀ
በአዲስ አበባ አንዳንድ የመንግስት አገልግሎቶችን በ3ተኛ ወገን ለማሰራት የሚያስችል ደንብ ፀደቀ። በሶሶተኛ ወገን ለማሰራት የታሰቡት የመንግስት ስራዎች የትኞቹ እንደሆኑ አልተገለፀም። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
Feb 71 min read


ጥር 30 2017 -የኢትዮጵያን የቤት ችግር ለመፍታት ሁለት ተቋማት በአዋጅ እንዲቋሙ ምክረ ሃሳብ ቀረበ
የኢትዮጵያን የቤት ችግር ለመፍታት ሁለት ተቋማት በአዋጅ እንዲቋሙ ምክረ ሃሳብ ቀረበ፡፡ በአዋጅ እንዲቋቋሙ የተጠየቁት ተቋማት ኢትዮጵያ ቤቶች ፋይናንስ ኮርፖሬሽን እና የቤቶች ፈንድ ናቸው፡፡ ሁለቱ ተቋማት እንዲቋቋሙ...
Feb 72 min read


ጥር 30 2017 - የኢትዮጵያን የቤት ችግር ለመፍታት ሁለት ተቋማት በአዋጅ እንዲቋሙ ምክረ ሃሳብ ቀረበ
የኢትዮጵያን የቤት ችግር ለመፍታት ሁለት ተቋማት በአዋጅ እንዲቋሙ ምክረ ሃሳብ ቀረበ፡፡ በአዋጅ እንዲቋቋሙ የተጠየቁት ተቋማት ኢትዮጵያ ቤቶች ፋይናንስ ኮርፖሬሽን እና የቤቶች ፈንድ ናቸው፡፡ ሁለቱ ተቋማት እንዲቋቋሙ...
Feb 72 min read


ጥር 29 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ_ዩክሬይን ሩሲያ እና ዩክሬይን የጦር ምርከኞች ልውውጥ አደረጉ፡፡ ሁለቱም አገሮች እያንዳንዳቸው 150 የጦር ምርኮኞችን እንደተረከቡ TRT ፅፏል፡፡ ከዩክሬይን የተለቀቁት ሩሲያውያን የጦር ምርኮኞች በቤላሩስ...
Feb 62 min read


ጥር 29 2017 - የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የመገናኛ ብዙሃንና የጋዜጠኞች አጀንዳ ለይቶ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አስረከበ።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የመገናኛ ብዙሃንና የጋዜጠኞች አጀንዳ ለይቶ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አስረከበ። ምክር ቤቱ ምክክር እንዲደረግባቸው የኢትዮጵያ ሚዲያን የሚመለከቱ 72 ጉዳዮች ለይቻለሁ...
Feb 61 min read


ጥር 29 2017 - በኢትዮጵያ ያለውን የቤት ችግር ለመፍታት የቤቶች የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋም ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ ያለውን የቤት ችግር ለመፍታት የቤቶች የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋም ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ይህ የተባለው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የቤት አቅርቦትና ፍላጎትን ለማጣጣም ባስጠናው ጥናት ነው፡፡ ጥናቱን...
Feb 61 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








