top of page


የካቲት 17 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሔዝቦላህ የሊባኖሱ የጦር ድርጅት(ሔዝቦላህ) የቀድሞ መሪ የሐሰን ናስረላህ የቀብር ስነ ሥርዓት ትናንት ተፈፀመ፡፡ ናስረላህ ከመንፈቅ በፊት እስራኤል በሊባኖሷ ርዕሰ ከተማ ቤይሩት በፈፀመችው የአየር ድብደባ...
Feb 241 min read


የካቲት 15 2017 - አዲስ አበባ ላይ የተገናኙት የናይል ተፋሰስ ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ምን አሉ?
ከ15 ዓመታት በላይ ንግግር ሲደረግበት የቆየው የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ አለም አቀፍ ህግ ሆኖ እንዲፀድቅ የሚያስችለውን ድምፅ በዚህ ዓመት በመስከረም ወር ከደቡብ ሱዳን ማግኘቱ ይታወሳል፡፡ ይህም በሁለት ወር...
Feb 221 min read


የካቲት 15 2017 አፍሪካዊያን “ማካካሻ ፍትህ እንፈልጋለን” የሚሉት ለምንድነው?
አፍሪካዊያን “ማካካሻ ፍትህ እንፈልጋለን” የሚሉት ለምንድነው? አፍሪካዊያን በባሪያ ንግድ ለደረሰባቸው በደል፣ ለተዘረፈባቸው ሀብቶች፣ እዚህም እዚያም ለተጫረባቸው የማይጠፋ እሳቶች ማካካሻ ፍትህ እንፈልጋለን ብለዋል፡፡...
Feb 221 min read


የካቲት 15 2017 - በአየርም በባህርም የሚሰደዱት ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ
በመንገዳችሁም ይሁን እግር ጥሏችሁ በቸርችል ጎና ቁልቁል ወርዳችሁ ኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ጋር ስትደርሱ ቀን ሳይለይ በርካታ ወጣቶችን መታዘባችሁ አይቀርም፡፡ ሴቱም ወንዱም ከሀገር በገፍ ለመውጣት በሚመስል...
Feb 221 min read


የካቲት 14 2017 -የኢሜግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ኢ-ፓስፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል፡
የኢሜግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ኢ-ፓስፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርቱ የግለሰቦችን መረጃና የጣት አሻራ የያዘ የኤሌክትሮኒክ ችፕስ የያዘ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ አዲሱ ፓርፖርት በአገር ውስጥ...
Feb 211 min read


የካቲት 14 2017 - ያልሆኑትን ሆንን እያሉ ምርትና አገልግሎታቸውን የሚያሻሽጡ ድርጅቶች መበርከታቸውን የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ተናገረ
ያልሆኑትን ሆንን እያሉ ምርትና አገልግሎታቸውን የሚያሻሽጡ ድርጅቶች መበርከታቸውን የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ተናገረ፡፡ የሀገር ውስጥ አምራቾች የሚያመርቱት ምርት የጥራት ደረጃቸው በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ...
Feb 211 min read


የካቲት 14 2017 - የአየር ንብረት ለውጥ የኢትዮጵያን ዓመታዊ ጥቅል ምርትበ10 በመቶ እየቀነሰው መሆኑ ተነግሯል
የአየር ንብረት ለውጥ የኢትዮጵያን ዓመታዊ ጥቅል ምርት ( #GDP ) በ10 በመቶ እየቀነሰው መሆኑ ተነግሯል፡፡ በዚህ ሳቢያ በሚደርስ የምርታማነት መቀነስ በአማካኝ በየዓመቱ 3 ሚሊዮን የሚደርሱ ኢትዮጵያውን ለምግብ...
Feb 212 min read


የካቲት 14 2017 - ''የጥናት እና ምርምር ስራዎች ቢኖሩም ጊዜ የላቸውም በሚል እንድንሳተፍ እድል አይሰጠንም''
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚሰሩ ሴት ተመራማሪዎች ቁጥር ካለፈው ጊዜ የጨመረ ቢሆንም ከአጠቃላይ ቁጥሩ አንፃር ግን አሁንም በቂ አይደለም ተባለ፡፡ ከአራት ዓመት በፊት በተጠና ጥናት መሰረትም በዩኒቨርሲቲው ውስጥ...
Feb 211 min read


የካቲት 13 2017 - ‘’በአማራ ክልል ምክክር እንዲካሄድና ተጨባጭ ውጤት እንዲመጣ መንግስት በልበ ሰፊነት አንዳንድ እርምጃዎችን መውሰድ አለበት ብለን እናምናለን’’ የምክክር ኮሚሽን
‘’በአማራ ክልል የታሰበው የምክክር ሂደት እንዲካሄድ እና ተጨባጭ ውጤት እንዲመጣ መንግስት በልበ ሰፊነት አንዳንድ እርምጃዎችን መውሰድ አለበት ብለን እናምናለን’’ ሲል የምክክር ኮሚሽን ተናግሯል፡፡ በክልሉ በትጥቅ...
Feb 202 min read


የካቲት 13 2017 - ለታራሚዎች በቀን ለአንድ ታራሚ የሚመደበው በጀት 35 ብር ብቻ በመሆኑ በቂ ምግብ እያገኙ አይደለም ተባለ፡፡
በፌደራል ማረሚያ ቤቶች ለሚገኙ ታራሚዎች በቀን ለአንድ ታራሚ የሚመደበው በጀት 35 ብር ብቻ በመሆኑ በቂ ምግብ እያገኙ አይደለም ተባለ፡፡ የተመደበው በጀት አነስተኛ መሆኑ እና የወቅታዊ የገበያ ዋጋ መጨመር ጋር...
Feb 201 min read


የካቲት 13 2017 - በአለም ከአንድ መቶ በላይ ሀገሮች የሆቴል አገልግሎት የሚሰጠው ሒልተን ሆቴል በአዳማ እና በድሬዳዋ ሆቴሎች ሊከፍት መሆኑ ተሰማ
በአለም ከአንድ መቶ በላይ ሀገሮች የሆቴል አገልግሎት የሚሰጠው ሒልተን ሆቴል በአዳማ እና በድሬደዋ ሆቴሎች ሊከፍት መሆኑ ተሰማ፡፡ ሆቴሎቹ ከ3 ዓመት በውሀላ በአዳማ እና በድሬዳዋ ይከፈታሉ መባሉን ኦል...
Feb 201 min read


የካቲት 13 2017 - በግል የውጭ ምንዛሪ እንዲሸጡ ፍቃድ ከብሔራዊ ባንክ ያገኙ የፎርኤክስ ቢሮዎች የውጭ ምንዛሪ አከማችተን ብንጠብቅም ባሰብነው ልክ እየሸጥን አይደለም አሉ።
በግል የውጭ ምንዛሪ እንዲሸጡ ፍቃድ ከብሔራዊ ባንክ ያገኙ የፎርኤክስ ቢሮዎች የውጭ ምንዛሪ አከማችተን ብንጠብቅም ባሰብነው ልክ እየሸጥን አይደለም አሉ። ይህ የሆነበት ምክንያትም በተፈለገው መጠን የውጭ ምንዛሪ ስላለ...
Feb 201 min read


የካቲት 13 2017 - ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ምክክሩ አለመግባታቸው በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ምክክሩ የተሟላ እንዳይሆን ሊያደርግ ይችላል ተባለ
ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ምክክሩ አለመግባታቸው በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ምክክሩ የተሟላ እንዳይሆን ሊያደርግ ይችላል ተባለ፡፡ ይህን ያለው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ነው፡፡ ባለፈው ማክሰኞ አንድ ዓመት ተጨማሪ...
Feb 201 min read


የካቲት 13 2017 -በአዲስ አበባ በየቀኑ በአማካይ 7,183 አሽከርካሪዎች በትራፊክ ደንብ መተላለፍ በትራፊክ ፖሊስ ብቻ ይቀጣሉ።
በአዲስ አበባ በየቀኑ በአማካይ 7,183 አሽከርካሪዎች በትራፊክ ደንብ መተላለፍ በትራፊክ ፖሊስ ብቻ ይቀጣሉ። ይህ በሌሎች የትራፊክ ደንብ ታላፊዎችን የሚቀጡትን አይጨምርም። ባለፉት በስድስት ወራት ውስጥ በተለያዩ...
Feb 201 min read


የካቲት 12 2017 - በኮሪደር ልማት ምክንያት ከግል ይዞታቸው ለተነሱ ነዋሪዎች ከ9.5 ቢሊዮን ብር በላይ ካሳ መክፈሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተናገረ
በኮሪደር ልማት ምክንያት ከግል ይዞታቸው ለተነሱ ነዋሪዎች ከ9.5 ቢሊዮን ብር በላይ ካሳ መክፈሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተናገረ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት በ4ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤው፣...
Feb 192 min read


የካቲት 12 2017 - በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 ነዋሪዎች ለሸገር ራዲዮ ያቀረቡት ቅሬታ
መንግስት ለህዝብ ጥቅም ሲባል ሰዎችን ከመኖሪያም ሆነ ከስራ ቦታቸው ሲያፈናቅል ቀድሞ በደብዳቤ ማሳወቅ፣ ህብረተሰቡንም አነጋግሮ ስለ ጉዳዩ አምነውበት ከቦታው እንዲነሱ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡ በአዲስ አበባ...
Feb 191 min read


የካቲት 12 2017 - የፌዴራል የመንግስት ተቋማት የአገልግሎት ክፍያ ስርዓታችሁን አዘምኑ ሲባሉ የማዘመን ፍላጎት አያሳዩም ተባለ፡፡
የፌዴራል የመንግስት ተቋማት የአገልግሎት ክፍያ ስርዓታችሁን አዘምኑ ሲባሉ የማዘመን ፍላጎት አያሳዩም ተባለ፡፡ በቼክ እና በ #ደብዳቤ መፈረም እንደ ትልቅ ስልጣን የሚቆጥሩ ባለስልጣናትም አሉ መባሉንም ሰምተናል፡፡...
Feb 191 min read


የካቲት 12 2017 - ‘’የገዳይም የሟችም እናት እኔው ነኝ’’ በማለት የሚታወቁት የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ማህበር የሰላም ጥሪ
በኢትዮጵያ ለዓመታት የዘለቀው የሰላም እጦት እና የንፁሀን ሞት አስጨንቆናል በማለት፤ የተለያዩ አካላት ለመንግስት እና በተቃርኖው ለቆሙት የሰላም አውርዱ ጥሪ ሲያቀርቡ ቆይተዋል፡፡ በተለያዩ መድረኮች የሰላም ጥሪ...
Feb 191 min read


የካቲት 11 2017 ''ብልፅግና የምክክር ኮሚሽንን የመንግስት የአስተዳደር ሥርዓት ከፓርሊያመንታሪ ወደ ፕሬዝዳንታዊ ስርዓት ለማሸጋገር ላለው ፍላጎት ማሳኪያ መሳሪያ ሊያደርገው መሆኑ ይነሳል'' የምክር ቤት አባል
ብልፅግና ፓርቲ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የመንግስት የአስተዳደር ሥርዓት ከፓርሊያመንታሪ ወደ ፕሬዝዳንታዊ ስርዓት ለማሸጋገር ላለው ፍላጎት ማሳኪያ መሳሪያ ሊያደርገው መሆኑ በህዝብ ዘንድ ይነሳል ሲሉ አንድ የምክር...
Feb 182 min read


የካቲት 11 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን በውጭ ተቀምጠው ስልጣን ለሚቋምጡ የአገሪቱ ፖለቲከኞች በጭራሽ ቦታ የለንም አሉ፡፡ የአል ቡርሃን ነቀፋ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ...
Feb 182 min read


የካቲት 11 2017 - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን ለአንድ ዓመት ተራዘመ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን ለአንድ ዓመት ተራዘመ። የሕዝብ እነደራሴዎች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኮሚሽኑ የስራ ዘመን እንዲራዘም የቀረበለትን...
Feb 181 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








