top of page


የካቲት 11 2017 - የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰጠኝን ስራ በተሰጠኝ ጊዜ ውስጥ ሰርቼ ጨርሻለሁ አለ
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰጠኝን ስራ በተሰጠኝ ጊዜ ውስጥ ሰርቼ ጨርሻለሁ አለ፡፡ ኮሚሽኑ ይህን ያለው የ3 ዓመት የስራ ክንውን ሪፖርቱን ለምክር ቤት ባቀረበበት ወቅት ነው፡፡ የኮሚሽኑ...
Feb 181 min read


የካቲት 10 2017 - የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ መጽደቁ ተነገረ
ኢትዮጵያ የሚያጋጥማትን ችግር በራሷ አቅም ለመቋቋም ትችል ዘንድ የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅ መጽደቁ ተነገረ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ...
Feb 171 min read


የካቲት 10 2017 - አዋሽ ባንክ ከደንበኞቼ ጋር ያለኝን ግንኙነት ለማበርታት ያግዘኛል ያለውን የደንበኞች ሳምንት ማካሄድ ጀመረ
አዋሽ ባንክ ከደንበኞቼ ጋር ያለኝን ግንኙነት ለማበርታት ያግዘኛል ያለውን የደንበኞች ሳምንት ማካሄድ ጀመረ፡፡ ይህንንም “ለላቀ የደንበኞች እርካታ እንተጋለን” የሚል መሪቃል ሰጥቶታል፡፡ የደንበኞች ሳምንት...
Feb 171 min read


የካቲት 10 2017 - በልዩ ልዩ ስብሰባዎችና ዝግጅቶች ካለፈው ጥር ወር አጋማሽ አንስቶ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲካሄዱ የቆየው ጉባኤ በትናንትናው እለት ተጠናቋል
በልዩ ልዩ ስብሰባዎችና ዝግጅቶች ካለፈው ጥር ወር አጋማሽ አንስቶ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ሲካሄዱ የቆየው ጉባኤ በትናንትናው እለት ተጠናቋል፡፡ በቋሚ የአምባሳደሮች፣ ሚኒስትሮች እና የሀገር ተወካዮች እንደየደረጃው...
Feb 171 min read


የካቲት 10 2017 - ያለደረሰኝ ሲገበያዩ የተገኙ ከ2,900 በላይ ግለሰቦችና ተቋማት በገንዘብ ተቀጡ፡፡
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ያለደረሰኝ የሚደረግ ግብይትን መልክ ለማስያዝ በሚል በጀመረው የቁጥጥር ስራ ያለደረሰኝ ሲገበያይ ያገኘሁትን 100 ሺህ ብር እቀጣለሁ ባልኩት መሰረት ቅጣቱን ተግባራዊ እያደረግኩ ነው ብሏል፡፡...
Feb 171 min read


የካቲት 8 2017 - በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አጥር የሌላቸው የማረሚያ ተቋማት መኖራቸው ተሰማ፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አጥር የሌላቸው የማረሚያ ተቋማት መኖራቸው ተሰማ፡፡ በዚህም ታራሚዎች ወጥተው የሚጠፉበት ዕድል መኖሩን የክልሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተናግረዋል፡፡ በክልሉ በግንባታ ላይ 10 እና...
Feb 151 min read


የካቲት 8 2017 - የፍትህ አካል በዚህ ደረጃ ውሳኔዎቹ መጣሳቸው ሀገሪቱን ወዴት ይወስዳት ይሆን?
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአስፈሪ ባህልነቱ በጣም እየተስተዋለ የመጣው የህግ የበላይነት ያለመከበር እና የዳኞች ውሳኔ በአስፈፃሚው አካል ተግባራዊ እንዳይሆኑ የመደረጉ ነገር በኢትዮጵያ ዋነኛው ጉዳይ ነው፡፡ ዳኞች የሰጡት...
Feb 151 min read


የካቲት 8 2017 - የፕሪቶሪያውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ከፌዴራል መንግስት ጋር የማደርገውን ጥረት ምርጫ ቦርድ እያዳናቀፈብኝ ነው ሲል ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ከሰሰ
የፕሪቶሪያውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ከፌዴራል መንግስት ጋር የማደርገውን ጥረት ምርጫ ቦርድ እያዳናቀፈብኝ ነው ሲል ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ከሰሰ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሃት...
Feb 151 min read


የካቲት 8 2017 - ትናንት ማምሻውን በፈንታሌና መተሃራ አካባቢ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቅ ከእስካሁኖቹ ሁሉ በመጣም ከፍተኛው ነው ተባለ
ትናንት ማምሻውን በፈንታሌና መተሃራ አካባቢ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቅ ከእስካሁኖቹ ሁሉ በመጣም ከፍተኛው ነው ተባለ፡፡ ይህም እንቅስቃሴው እንደሚቀጥል የሚያሳይ በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ እንዲደረግም ተጠይቋል፡፡...
Feb 151 min read


የካቲት 7 2017 - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከአዘርባጃን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጋር ''ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመፍጠር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሜለሁ'' አለ።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ከአዘርባጃን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ጋር ''ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመፍጠር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሜለሁ'' አለ። ስምምነቱ የእውቀት፣ የልምድ እና የቴክኖሎጂ...
Feb 141 min read


የካቲት 7 2017 -በክልሉ በዚህ ዓመት ብቻ 40 እናቶች በጤና ጣቢያዎች ሲወልዱ #ህይወታቸው አልፏል ተብሏል
የአምቡላንሶችን መልክ እየቀየሩ ለሌላ አላማ የሚያውሉ አመራሮች አሉ ሲል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተናገረ፡፡ በክልሉ በዚህ ዓመት ብቻ 40 እናቶች በጤና ጣቢያዎች ሲወልዱ #ህይወታቸው አልፏል ተብሏል፡፡ በመንግስት የጤና...
Feb 141 min read


የካቲት 7 2017 - ከኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ኮንዶምን የሚጠቀሙት ወንዶች 20 በመቶ ብቻ መሆናቸውን ጥናት አሳየ
ከኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ኮንዶምን የሚጠቀሙት ወንዶች 20 በመቶ ብቻ መሆናቸውንና የሴቶቹ ቁጥር 50 በመቶ እንደሚደርስ ጥናት አሳየ፡፡ ባለፈው 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የተከወነው የማህበረሰብ ጤና...
Feb 141 min read


የካቲት 6 2017 - በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 89 ዳኞች ስራ መልቀቃቸው ተሰማ፡፡
በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 89 ዳኞች ስራ መልቀቃቸው ተሰማ፡፡ የደህነንት እና ፀጥታ ስጋት እንዲሁም የክፍያ ማነስ ለዳኞቹ ከስራ መልቀቅ ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ ይህን ያለው የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
Feb 142 min read


የካቲት 6 2017 - ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ለ3ወራት በምንም ዓይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ አንዳይሣተፍ ታገደ
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ( ህ.ወ.ሓ.ት) በምንም ዓይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ አንዳይሣተፍ ታገደ፡፡ ህወሓትን ለሦስት ወራት በምንም ዓይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ አንዳይሣተፍ ያገደው የኢትዮጵያ...
Feb 131 min read


የካቲት 6 2017 - ''ውሃ ከተቋረጠ 15 ቀን ሆኖታል'' ነዋሪዎች
የኮሪደር ልማት እየተከናወነባቸው ካሉ የአዲስ አበባ አካባቢዎች አንዱ በሆነው 4 ኪሎ ከቅድስተ ማሪያም ዝቅ ብሎ ባሉ ሰፈሮች ውሃ ከተቋረጠ 15 ቀን ሆኖታል ሲሉ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን ተናገሩ፡፡ በጀሪካን 120 ብር...
Feb 131 min read


የካቲት 6 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሔግሳዝ ዩክሬይንን ከ11 ዓመታት ገደማ በፊት ወደነበረው ድንበሯ መመለሱ የማይሆን ነገር ነው አሉ፡፡ ሩሲያ ከ11 ዓመታት በፊት በዩክሬይን ስር ሲተዳደር የነበረውን...
Feb 132 min read


የካቲት 5 2017 - በሐዋሳ ከተማ 1 ሊትር ቤንዚን ከ250 እስከ 350 እየገዙ እንደሚሰሩ የታክሲ እና የባጃጅ አሽከርካሪዎች ተናገሩ፡፡
በሐዋሳ ከተማ 1 ሊትር ቤንዚን ከ250 እስከ 350 እየገዙ እንደሚሰሩ የታክሲ እና የባጃጅ አሽከርካሪዎች ተናገሩ፡፡ ማደያዎች ነዳጅ የለንም እያሉ ቢሆንም በጥቁር ገበያ ዋጋ እየተሸጠ መሆኑን ሰምተናል፡፡ መንግስት...
Feb 122 min read


የካቲት 5 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም በዘንድሮ የበጀት ዓመት ስድስት ወር ውስጥ ምንም አይነት የሳይበር ጥቃት አልደረሰብኝም አለ
ኢትዮ ቴሌኮም በዘንድሮ የበጀት ዓመት ስድስት ወር ውስጥ ምንም አይነት የሳይበር ጥቃት አልደረሰብኝም አለ። በዚሁ የስራ አፈፃፀም የግዜ ማዕቀፍ 6 ሚሊዮን ገደማ ደንበኞች አፍርቻለሁ ብሏል። በአጠቃላይ የደንበኞቼ...
Feb 122 min read


የካቲት 5 2017 - የመስኖና የአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ጉባኤ መካሄድ ጀመረ
የመስኖና የአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ጉባኤ አድዋ መዝየም መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው ሲካሄድ ይህ ለመጀመርያ ጊዜ ነው። በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ አፍሪካ ውስጥ የምግብ ዋስትናን...
Feb 121 min read


የካቲት 5 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሀይል ማጠጣት የሚችሉ እጅግ ፈጣን ስቴሽኖች ወደ ስራ አስገብቼላችኃለው አለ
ኢትዮ ቴሌኮም ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሀይል ማጠጣት የሚችሉ እጅግ ፈጣን ስቴሽኖች ወደ ስራ አስገብቼላችኃለው አለ። አገልግሎቱን ከቦሌ ወደ መገናኛ መስመር ስትሄዱ ኢምፔርያል ጎዳና ታገኙታላችሁ ተብላችኋል። እነዚህ...
Feb 121 min read


የካቲት 4 2017 - ''ኢትዮጵያ እርዳታ ሰጪ ድርጅቶች ፖሊሲ በቀየሩ ቁጥር ችግር ውስጥ እንዳትገባ የራሷን ፖሊሲ ልታሻሽል ይገባል'' የሲቪል እና የሞያ ማህበራት ኮንግረስ
ኢትዮጵያ እርዳታ ሰጪ ድርጅቶች ፖሊሲ በቀየሩ ቁጥር ችግር ውስጥ እንዳትገባ የራሷን ፖሊሲ ልታሻሽል ይገባል ሲል የኢትዮጵያ የሲቪል እና የሞያ ማህበራት ኮንግረስ መከረ፡፡ ሀገሪቱ ብዙ ሀብት እያላት በምግብ ዋስትና...
Feb 111 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








