top of page


መጋቢት 24 2017 በአዲስ አበባ የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት አገልግሎት፤ በመታወቂያ አድራሻ ሳይገደብ እንዲሰጥ ተፈቀደ
ከዛሬ መጋቢት 24 2017 ጀምሮ፤ በአዲስ አበባ የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት አገልግሎት በመታወቂያ አድራሻ ሳይገደብ እንዲሰጥ ተፈቀደ። የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት አገልግሎት በየአቅራቢያው እና በመታወቂያ አድራሻ ሳይገደብ...
Apr 21 min read


መጋቢት 23 2017 - ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባወጣው የ50 ሚሊዮን ዶላር የውጪ ምንዛሪ ጨረታ 1 ዶላር ካለፈው ጨረታ በ4 ብር ቅናሽ ባለው ዋጋ ተሸጧል
ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ባወጣው የ50 ሚሊዮን ዶላር የውጪ ምንዛሪ ጨረታ 1 ዶላር ካለፈው ጨረታ በ4 ብር ቅናሽ ባለው ዋጋ ተሸጧል፡፡ በጨረታው የተሳተፉ ባንኮች ቁጥር በ15 ቀንሷል፡፡ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው እለት ያወጣው...
Apr 11 min read


መጋቢት 23 2017 - በአማራ ክልል ቅዳሜ ለሚደረገው የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊዎች ከመላው የክልሉ አካባቢዎች በሰላም ወደ ባህርዳር እንዲገቡ እየተደረገ ነው ተባለ፡፡
በአማራ ክልል ቅዳሜ ለሚደረገው የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊዎች ከመላው የክልሉ አካባቢዎች በሰላም ወደ ባህርዳር እንዲገቡ እየተደረገ ነው ተባለ፡፡ ይህን ያለው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ነው፡፡ ኮሚሽኑ የ #አማራ_ክልል...
Apr 11 min read


መጋቢት 23 2017 - ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት፤ ከ9 ወር በፊት ከነበረበት በ200 በመቶ መጨመሩ ተናገረ
በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት፤ ከዘጠኝ ወር በፊት ከነበረበት ጋር ሲነፃፀር 200 በመቶ መጨመሩ ተናገረ፡፡ የመጠባበቂያ ክምችቱ #የውጭ_ምንዛሪ ተመን በገበያው እንዲወሰን...
Apr 12 min read


መጋቢት 22 2017 - በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ያሉ ተፈናቃዮች፤ ችግር በርትቶብናል አሉ
ወደ ነበሩበት መመለስ ሆነ ሌላ የሚሰፍሩበት ቦታ ተሰጥቷቸው ራሳቸውን ለመቻል የተገቸገሩ በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ያሉ ተፈናቃዮች፤ ችግር በርትቶብናል አሉ፡፡ ለዓመታት በካምፕ ውስጥ ለመኖር የተገደዱ ተፈናቃዮች...
Mar 311 min read


መጋቢት 22 2017 - የራሱን የኢኮኖሚ አቅም የሚያዳብር ለሌሎችም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሊሰራ የሚችል ኢንቨስትመንት ውስጥ መሰማራቱን ኤምኤስአይ ኢትዮጵያ ተናገረ
የራሱን የኢኮኖሚ አቅም የሚያዳብር ለሌሎችም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሊሰራ የሚችል ኢንቨስትመንት ውስጥ መሰማራቱን ኤምኤስአይ ኢትዮጵያ ( #MSI ) ተናገረ፡፡ ግብረ ሰናይ ድርጅት የሆነው ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ...
Mar 311 min read


መጋቢት 22 2017 - በኢትዮጵያ ከግጭት መውጫ መንገድ ነው ያለውን አማራጭ ሃሳብ እንዳቀረበ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ጥምረት ተናገረ
በኢትዮጵያ እዚህም እዚያም ካለው ግጭት መውጫ መንገድ ነው ያለውን አማራጭ ሃሳብ እንዳቀረበ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ጥምረት ተናገረ፡፡ አማራጭ ነው ያለውን ሃሳብ ይዞ ፖለቲከኞችን የማነጋገር ውጥን እንዳለውም...
Mar 311 min read


መጋቢት 22 2017 - ታሪክን የኋሊት - የማይጨው ጦርነት
በኢትዮጵያና በኢጣሊያ መካከል የማይጨውጦርነት የተደረገው በ1928 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ ኢጣሊያ በሊቢያና በሱማሊያ ከኢትዮጵያ ክፍል ኤርትራን በቅኝ ግዛትነት ይዛ ከቆየች በኋላ፣ ጠቅላላ ኢትዮጵያን በሃይል...
Mar 312 min read


መጋቢት 20 2017 - የፋሲካ ኤክስፖ የፊታችን ማክሰኞ በይፋ እንደሚከፈት ተነገረ
ታሜሶል ኮሚኒኬሽን ያዘጋጀው #የፋሲካ_ኤክስፖ የፊታችን ማክሰኞ በይፋ እንደሚከፈት ተነገረ። ኤክስፖው "ቴሌ ብር አዲስ ነገር እስከ ፋሲካ 2017 ኤክስፖ" የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል...
Mar 291 min read


መጋቢት 19 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም በአፍሪካ ግዙፋን የመዝናኛ አገልግሎት አቅራቢ ዲ ኤስ ቲቪን ለደንበኞቹ በእጅ ስልክ አቀረበው።
ዛሬ በአፍሪካ ግዙፉ የ ቴሌኮም ኩባንያ ኢትዮ ቴሌኮም እና ቀዳሚው የኢንተርቴይመንት ኩባንያ መልቲ ቾይስ አፍሪካ ሆልዲንግስ የዲኤስ ቲቪ አገልግሎት ስትሪም ጥቅሎችን ይፋ አድርገዋል። ሁሉቱ ግዙፍ ኩባንያዎች ዛሬ...
Mar 282 min read


መጋቢት 19 2017 - ለሀገር ውስጥ ምርቶች የሚሰጠው አመለካከት መስተካከል ይገባዋል ተባለ።
ለሀገር ውስጥ ምርቶች የሚሰጠው አመለካከት መስተካከል ይገባዋል ተባለ። የሀገር ውስጥ አምራቾች እንዲበረታቱም በቅድሚያ የህብረተሰቡን ግንዛቤ ማሻሻል እንደሚገባም ተነግሯል። በሀገር ውስጥ የሚመረቱ ምርቶች ላይ አለ...
Mar 281 min read


መጋቢት 19 2017 - የወለድ ተመን ማለት ምን ማለት ይሆን?
መጋቢት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ስብሰባውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አንዱ የመከረበት ጉዳይ የወለድ ተመን መሆኑን በስብሰባው ማጠቃለያው ተናግሯል፡፡ ኮሚቴው በመግለጫው በገበያው...
Mar 281 min read


መጋቢት 19 2017 - የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ በጀት በአራት ዕጥፍ ጨምሮ እንዲሻሻል መደረጉና የወጪ መጋራት (Cost Sharing) ላይ የሚጨመረው ክፍያ
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ በጀት በአራት ዕጥፍ ጨምሮ እንዲሻሻል መደረጉ ይታወሳል፡፡ ይህ በየጊዜው እንዲሻሻል ሲጠየቅ የነበረው የምግብ በጀት መሻሻሉ መልካም ሆኖ እያለ የምግብ በጀት ተመን በጨመረው ልክ የወጪ...
Mar 282 min read


መጋቢት 18 2017 - ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉን ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታልን ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለው ረቂቅ ህግ
ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉን ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ከረጢትን ወይም #ፌስታ ልሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለው ረቂቅ ህግ በፕላስቲክ አምራቾችን እና በአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣንን አላግባባም፡፡...
Mar 271 min read


መጋቢት 18 2017 - ''በህገወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩት ላይ ጥቆማ እየደረሰን በመሆኑ በአዘዋዋሪዎቹ ላይ እርምጃ አየተወሰደባቸው ነው''
በደላሎች አማካኝነት ለህገወጥ ስደት ሰለባ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን እስከ ሞት የደረሰ የተለያየ ችግር እንደሚጋጥማቸው ተደጋግሞ ይነገራል፡፡ በተለይ ለዚህ ችግር ተጋላጭ ናቸው የተባሉትን ሴቶችን በኢኮኖሚ ራሳቸውን...
Mar 271 min read


መጋቢት 18 2017 - ‘’ውል ላልያዙ እና ውላቸው ለተቋረጠ ሰራተኞች በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ከፍሏል’’ የተባለው ተቋም
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያላግባብ ወጪ ያደረገውን በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ብር እና ሌሎች በኦዲት ምርመራ የተገኙ የአሰራር ግድፈቶችን አስተካክሎ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለፓርላማው እንዲያሳውቅ ታዘዘ፡፡...
Mar 271 min read


መጋቢት 18 2017 - ተጭበርብረው ከሀገር የወጡና በማይናማር ስካም ሴንተር ውስጥ ከቆዩ መካከል 14 ኢትዮጵዊያን ዛሬ አዲስ አበባ መድረሳቸው ተሰምቷል
በተለያዩ የድንበር አስተላላፊዎች እና ህገ ወጥ የውጪ ሀገር የስራ ስምሪት አከናዋኞች አማካይነት ተጭበርብረው ከሀገር የወጡ እና በማይናማር ስካም ሴንተር ውስጥ ከቆዩ መካከል 14 ኢትዮጵዊያን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ...
Mar 271 min read


መጋቢት 18 2017 - ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ለመሾም የተጠራውን የጥቆማ ጥሪ በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ሕወሓት “ተቀባይነት የለውም” አለ
ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ለመሾም በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅ/ቤት የተጠራውን የጥቆማ ጥሪ በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ሕወሓት “ተቀባይነት የለውም” አለ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር...
Mar 271 min read


መጋቢት 17 2017 - ኢትዮዽያ የእንግሊዙን ግሪን ሞሽን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ አዲስ አበባ አመጣች
ዋና መስሪያ ቤቱን በእንግሊዝ ያደረገው ግሪን ሞሽን የመኪና ኪራይ አገልግሎት አቅራቢ ኢትዮጵያን 80ኛ መዳረሻው በማድረግ ስራ መጀመሩ ተሰምቷል። ግሪን ሞሽን ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጣ ያደረገው በመኪና ኪራይ ዘርፍ...
Mar 261 min read


መጋቢት 17 2017 - ብሔራዊ ባንክ በኢኮኖሚ ውስጥ የተጠናከረው ለውጥ አለ ቢልም እኛ የጠየቅናቸው ባለሞያ በዚህ አይስማሙም
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በዳግም ስብሰባው የገንዘብ አቅርቦት፣ የፋይናንስ ዘርፍ እንቅስቃሴዎችን፣ የገንዘብ ዝውውር፣ የፊስካል፣ የዋጋ ግሽበት እና አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታውን ገምግሟል።...
Mar 261 min read


መጋቢት 15 2017 - ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባል ብትሆን ምን ትጠቀማለች?
ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት ( #WTO ) አባል ለመሆን እየተደራደረች ነው፡፡ ድርድሩ የተሳካ መሆኑንንም የመንግስት ሀላፊዎች እየተናገሩ ነው፡፡ ለመሆኑ ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባል ብትሆን ምን...
Mar 241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








