ሚያዝያ 2 2017 - ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በፊት አገልግሎት የሚያቋርጡ የህዝብ ትራንስፖርት ሰጪዎችን መቅጣት ልጀምር ነው የአ.አ ትራንስፖርት ቢሮ
- sheger1021fm
- Apr 10
- 1 min read
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በፊት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቋርጡ ማንኛውም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎችን መቅጣት ልጀምር ነው አለ፡፡
ይህ እንዳደርግም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በደንብ ቁጥር 185/2017 የተደነገገው ደንብ ይፈቅድልኛል ብሏል፡፡
በዚህ ደንብ መሠረት በከተማዋ ማንኛውም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ እስከ ምሽት 4፡00 ሰዓት የትራንስፖርት አገልግሎትን መስጠት እንደሚጠበቅበት ተደንግጓል ሲል ተናግሯል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ከስምሪት መስመር ውጪ አገልግሎት መስጠት፣ አቆራርጦ መጫንና ቢሮው ካወጣው ታሪፍ ውጪ ተሳፋሪን ማስከፈል እንደማይቻል ቢሮው በብርቱ አሳስቧል፡፡
ከዚህ መመሪያ ውጪ በህገ-ወጥ መንገድ በሚንቀሳቀሱ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ባለንብረቶችና አሽከርካሪዎች በደንቡ በተቀመጠው የቅጣት እርከን መነሻነት ብር አምስት ሺህ (5,000) እቀጣለሁ ብሏል፡፡
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
📌Spotify : https://shorturl.at/QG8f2












Men whose work desires elegance, charm, and an intimate bond above appearances are the target market for the Noida Escort Service. Each girl has been carefully selected to exude passion and elegance. The service guarantees that you have exceptional experiences, whether it's a romantic meal on a date, an adventurous weekend, or private moments in your house, with easy booking and discrete arrangements.
A warm smile and a kind voice are all you need sometimes. That's what an Dwarka Escort delivers. She's flexible and kind, making her a great choice whether you're looking for someone to spend the evening with or are feeling adventurous. Every moment is simple, thrilling, and truly unforgettable when you're with her.