top of page


መጋቢት 29 2017 - የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከመሀል ሀገር ጀምሮ ሀዲዱ እስከተነጠፈበት ጅቡቲ ድረስ ፍጥነቴን ልጨምር መሆኑን እወቁት አለ
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከመሀል ሀገር ጀምሮ ሀዲዱ እስከተነጠፈበት ጅቡቲ ድረስ ፍጥነቴን ልጨምር መሆኑን እወቁት አለ። ምድር ባቡሩ በሰአት 80 ኪሎ ሜትር መወርወሬ አይቀርም ብሏል። በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ 50...
Apr 71 min read


መጋቢት 28 2017 - በቅድመ 1 ደረጃ ት/ት ያልጀመሩ ልጆች ከ1 ክፍል በኋላ ባላቸው ትምህርት የሚያስመዘግቡት ውጤት ከተቋማት ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ መሆኑን ጥናት አሳየ
በቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ያልጀመሩ ልጆች ከአንደኛ ክፍል በኋላ ባላቸው ትምህርት የሚያስመዘግቡት ውጤት ከተቋማት ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ መሆኑን ጥናት አሳየ፡፡ መንግስትም ይህንን ተገንዝቤ የመዋዕለ ህፃናት...
Apr 71 min read


መጋቢት 28 2017 - ‘’አምራች ተቋማት የመሰረተ ልማት ይሟላልን እና ሌሎች ጥያቄ እያቀረቡልኝ ነው’’ የኢዲስ አበባ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
‘’አምራች ተቋማት የውጪ ምንዛሪ አቅርቦት፣ የመስሪያ ቦታ እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ይሟላልን ጥያቄ እያቀረቡልኝ ነው’’ ሲል የኢዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ተናገረ። ቢሮው ክፍተቶች እንዳሉ...
Apr 71 min read


መጋቢት 29 2017 - አዋሽ ኢንሹራንስ ዓመታዊ የደንበኞች ሳምንት ማክበሬን ጀመርኩ አለ
አዋሽ ኢንሹራንስ ዓመታዊ የደንበኞች ሳምንት ማክበሬን ጀመርኩ አለ፡፡ መረሀ ግብሩ ከዛሬ ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዚያ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ በሁሉም የአዋሽ ኢንሹራንስ እና አገናኝ ቢሮዎች...
Apr 71 min read


መጋቢት 27 2017 - አዋሽ ባንክ ለሌሎች ባንኮች የውጭ ምንዛሪ እገዛ እያደረገ መሆኑን ተናገረ
አዋሽ ባንክ ለሌሎች ባንኮች የውጭ ምንዛሪ እገዛ እያደረገ መሆኑን ተናገረ። በሦስት ወራት ውስጥ ከ498 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለደንበኞቹ ማቅረቡን አስረድቷል። ባንኩ ከ498 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ...
Apr 51 min read


መጋቢት 27 2017 - ‘’የፌዴራል ህጎች በክልል ደረጃ የተቀራረበ አተረጓጎም እንዲኖራቸው በትኩረት መስራት ይገባል’’ የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕ/ት ቴዎድሮስ ምህረት
‘’የፌዴራል ህጎች በክልል ደረጃ የተቀራረበ አተረጓጎም እንዲኖራቸው በትኩረት መስራት ይገባል’’ ሲሉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ተናገሩ። አቶ ቴዎድሮስ እንዳሉት ህጎቹ በክልል ደረጃ...
Apr 51 min read


መጋቢት 27 2017 -‘’የእርስ በእርስ መጨራረስን በቃ ልንል ይገባል’’ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም
‘’ወንድም ወንድሙን ገድሎ ጀግንነት ስለሌለ የእርስ በእርስ መጨራረስን በቃ ልንል ይገባል’’ ሲሉ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ተናገሩ፡፡ ኮሚሽነሩ ‘’እናቶች የሚያለቅሱበት፣ ወላጆች ልጅ አልባ...
Apr 51 min read


መጋቢት 26 2017 - አካባቢን በሚበክል መልኩ አስወግደዋል የተባሉ ተቋማትና ግለሰቦች በድምሩ 80 ሚሊዮን ብር ቅጣት ከፍለዋል
በአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻ ልማት እና ብክለት መከላከል ደንብ ተግባራዊ በተደረገበት ባለፈው 1 ወር ፍሳሽ እና ቆሻሻን ወንዝና አካባቢን በሚበክል መልኩ አስወግደዋል የተባሉ ተቋማትና ግለሰቦች በድምሩ 80 ሚሊዮን...
Apr 41 min read


መጋቢት 26 2017 - በአማራ ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ነገ ይጀመራል
በ #አማራ_ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ነገ ይጀመራል፡፡ በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከ4 ወረዳዎች ተወካዮችን ማካተት እንዳልቻለ ኮሚሽኑ ተናግሯል፡፡ የታጠቁና በትጥቅ ትግል ላይ ያሉትንም...
Apr 41 min read


መጋቢት 26 2017 - ''አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው የ10 በመቶ ቀረጥ እድልም ስጋትም የያዘ ነው'' የምጣኔ ሀብት ባለሞያ አቶ ክቡር ገና
አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው የ10 በመቶ ቀረጥ እድልም ስጋትም የያዘ ነው ተባለ፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ100 ሀገራት ላይ የተጣለው ቀረጥ ጣሪያው 49 በመቶ ሲሆን ኢትዮጵያ የመጨረሻ መነሻው 10 በመቶ ከተጣለባቸው...
Apr 41 min read


መጋቢት 26 2017 - ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምርታማነቴ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው አለ፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቁ ምርቶችን በኢትዮጵያ እያመረተ ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚያቀርበው ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምርታማነቴ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው አለ፡፡ የደንበኞቼ የመግዛት አቅም መዳከም ምርታማ...
Apr 41 min read


ታሪክን የኋሊት - መጋቢት 26 2017 - የጥቁሮች መብት ተከራካሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ የተገደለበት ቀን
ጀምስ ኧርል ሬይ ዝነኛውንና እውቁን የጥቁሮች መብት ተከራካሪ ማርቲን ሉተር ኪንግን የገደለው በ1960 ዓ.ም በዛሬ ቀን ነበር፡፡ ጀምስ ኧርል ሬይ፣ የ36 ዓመቱን ማርቲን ሉተር ኪንግን የገደለው ሜምፊስ በሚገኘው...
Apr 42 min read


መጋቢት 25 2017 - አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ብቸኛ ምርጥ ባንክ በመባል መመረጡን ተናገረ
አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ብቸኛ ምርጥ ባንክ በመባል መመረጡን ተናገረ። ባንኩ ለ4ተኛ ጊዜ ከ36 ምርጥ የአፍሪካ ባንኮች ውስጥ ከኢትዮጵያ ብቸኛ ሆኜ ተመርጫለሁ ብሏል። ግሎባል ፋይናንስ ለ32ተኛ ጊዜ የምርጥ ባንኮች...
Apr 31 min read


መጋቢት 25 2017 - ''በጤና ተቋማት የሚከፈሉ ክፍያዎች በዲጂታል መልኩ እንዲሆኑ እየሰራሁ ነው'' ጤና ሚኒስቴር
በመንግስት የጤና ተቋማት የሚከፈሉ ክፍያዎች በሙሉ በዲጂታል መልኩ እንዲሆኑ በርትቼ እየሰራሁ ነው ሲል የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ሁሉም የመንግስት የጤና ተቋማት የክፍያ መፈጸሚያ ስርዓታቸው...
Apr 31 min read


መጋቢት 25 2017 - የንግድ ስራ የሚመራበት ደንብ ቢኖርም እስካሁን በአግባቡ የሚመራበት ወጥ የሆነ ፖሊሲ አልነበረውም ተባለ
የንግድ ስራ የሚመራበት ደንብ ቢኖርም እስካሁን በአግባቡ የሚመራበት ወጥ የሆነ ፖሊሲ አልነበረውም ተባለ፡፡ ይህ የተባለው ዛሬ በኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ ረቂቅ ላይ ውይይት እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው፡፡ የንግድ እና...
Apr 31 min read


መጋቢት 25 2017 - ታሪክን የኋሊት - የሰብአዊ መብት ታጋዩ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር
የሰብአዊ መብት ታጋዩ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር “ወደ ተራራው ጫፍ ወጣሁ” የሚለውን ታሪካዊውና የመጨረሻውን ንግግሩን ያደረገው ፣ በ1960 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ ከዚያ ንግግሩ 24 ሰዓታት በኋላ...
Apr 32 min read


መጋቢት 25 2017 - ከ10 ዓመት በኋላ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ተመራጭ ከሆኑ የቱሪዝም መዳረሻ ሃገራት አንዷ ለማድረግ አዲሱ ረቂቅ የቱሪዝም ፖሊሲ ውጥን መያዙን ተነገር
ከ10 ዓመት በኋላ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ተመራጭ ከሆኑ የቱሪዝም መዳረሻ ሃገራት አንዷ ለማድረግ አዲሱ ረቂቅ የቱሪዝም ፖሊሲ ውጥን መያዙን ተነገር። የቱሪዝም ረቂቅ ፖሊሲ አሁን በዘርፉ ያሉ አለም ዓቀፋዊ ለውጦች ጋር...
Apr 32 min read


መጋቢት 24 2017 - በትናንቱ የብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንድ ዶላር በ4 ብር ያህል ቅናሽ ባለው ብር መሸጡ የብርን የመግዛት አቅም እንዲበረታ ያደርገዋል ተባለ
በትናንቱ የብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንድ ዶላር በ4 ብር ያህል ቅናሽ ባለው ብር መሸጡ የብርን የመግዛት አቅም እንዲበረታ ያደርገዋል ተባለ፡፡ በጨረታው አንድ ዶላር በአማካይ በ131 ነጥብ 7 ብር ተሸጧል፡፡...
Apr 31 min read


መጋቢት 24 2017 - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መደበኛ ያልሆነን የጎዳና ላይ ንግድ ስርዓት ለማስያዝ ይረዳል ያለውን ደንብ አውጥቷል
የደንቡን መውጣት ተከትሎም ንግዱ የሚካሄድበት ሰዓት በአምስት ፈረቃ ተከፋፍሎ ይፋ ሆኗል። በዚሁ መሰረት ከንጋቱ አስራ አንድ ሰዓት እስከ ንጋቱ አንድ ሰዓት የአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የአልባሳት እና መጫሚያዎች...
Apr 32 min read


መጋቢት 25 2017 - የትምህርት ሚኒስቴር ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን የመምህራን ባንክ ለማቋቋም እየተሰራ ነው አለ
የትምህርት ሚኒስቴር በሃገር አቀፍ ደርጃ ያለውን የመምህራን ችግር ለመፍታት የሶስተኛ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት ያክል እንዲያስተምሩ ሊደርግ እንድሆነም ተናግሯል። ይህን የተናገሩት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር...
Apr 31 min read


መጋቢት 25 2017 - የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የተመሰረትኩበትን አላማ በተግባር እየኖርኩት ነው አለ፡፡
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የተመሰረትኩበትን አላማ በተግባር እየኖርኩት ነው አለ፡፡ ብሔራዊ ባንክ በበኩሉ በጤናማነት የባንክ መለኪያዎች "የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንከ እጅግ ጤናማ ባንክ ነው" ብሎታል፡፡ የኦሮሚያ...
Apr 31 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








