top of page


የኮሎምቢያው ፕሬዘዳንት ጉስታቮ ፔትሮ የአሜሪካ ጦር ጥቃት ያሰኛጋል አሉ፡፡
ጥር 1/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች #ኮሎምቢያ የኮሎምቢያው ፕሬዘዳንት ጉስታቮ ፔትሮ የአሜሪካ ጦር ጥቃት ያሰኛጋል አሉ፡፡ ጉስታቮ ፔትሮ በአሜሪካ የጦር ጣልቃ ገብነት ስጋት ገብቶኛል ያሉት ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት አሜሪካ በቬኔዙዌላ ላይ ወታደራዊ እርምጃ በመውሰድ የአገሪቱን ፕሬዘዳንት ኒኮላስ ማዱሮን አሳግታ ወደ ኒውዮርክ ማስወሰዷ ይታወቃል፡፡ ከዚያ ወዲህ በርካታ አገሮች በአሜሪካ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ክፉኛ ስጋት እንደገባቸው ይነገራል፡፡ በአሜሪካ ወታደራዊ እርምጃ ስጋት ገብቶኛል የሚሉት የኮሎምቢያው ፕሬዘዳንት ጉስታቮ ፔትሮ የዋይት ሐውስን አስተዳደር በግላጭ በመንቀር ይታወቃሉ፡፡ ትራምፕ እንደ ቬኔዙዌላ ሁሉ በኮሎምቢያም ላይ ሲዝቱ መቆየታቸው መረጃው አስታውሷል፡፡ #ሶማሊያ የሶማሊያ ፌዴራል መንግስት ሹሞቹ
Jan 92 min read


ጥቅምት 6 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#የአፍሪካ_ህብረት የአፍሪካ ህብረት ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ የተደረገባትን ማዳጋስካርን ከአባልነት አግጃለሁ ማለቱ ተሰማ፡፡ በዚያ ካፕሳት የተሰኘው ልዩ የጦር ክፍል መኮንኖች የፕሬዘዳንት አንድሬይ ራጆሊናን መንግስት ማስወገዳቸውን እወቁልን ያሉት መሰንበቻው እንደሆነ አልጀዚራ ፅፏል፡፡ የጦር መኮንኖቹ መንግስታዊ ስልጣኑን የተቆጣጠሩት አገሪቱ ከ2 ሳምንታት በላይ በተቃውሞ ስትናጥ ከሰነበተች በኋላ ነው፡፡ የአገሪቱ ህገ መንግስታዊ ፍርድ ቤት የገልባጮቹ አለቃ ኮሎኔል ሚካኤል ራንድ ኒሪያናን ጊዜያዊ ፕሬዘዳንት እንዲሆኑ ፈቅዶላቸዋል፡፡ የገልባጮቹ አለቃ በነገው እለት ቃለ መሐላ በመፈፀም ሀላፊነታቸው ይረከባሉ ተብሏል፡፡ ከዚያ አስቀድሞ ግን የአፍሪካ ህብረት ማዳጋስካርን ከአፍሪካ ህብረት አባልነትዋ አግጃለሁ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ #ቬኒዙዌላ የቬኒዙዌላው ፕሬ
Oct 16, 20253 min read


ነሀሴ 5 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፓኪስታን ፓኪስታን አፍጋኒስታውያን ስደተኞችን በብዛት እያባረረች ነው ተባለ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን(UNHCR) በሕጋዊነትን የተመዘገቡ የአፍጋን ስደተኞች ሳይቀር ከፓኪስታን በብዛት እየተባረሩ...
Aug 11, 20252 min read


ነሀሴ 1 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሔዝቦላህ የሊባኖሱ የጦር እና የፖለቲካ ድርጅት (ሔዝቦላህ) ትጥቅ እንዲፈታ በመንግስት እየተወሰደ ያለውን እርምጃ ጥፋት ብቻ ሳይሆን ሐጢያትም ነው አለው፡፡ በቅርቡ የሊባኖስ መንግስት የአገሪቱ ጦር ሔዝቦላህን ትጥቅ...
Aug 7, 20252 min read


ሰኔ 25 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ በጋዛ ሰርጥ ለፍልስጤማውያን ሰብአዊ እርዳታ በማቅረብ ላይ የተሰማራው GHF እንዲዘጋ ተጠየቀ፡፡ ጥያቄውን ያቀረቡት ከ130 በላይ ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች እንደሆኑ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ GHF የእርዳታ አቅርቦቱን...
Jul 2, 20252 min read


የካቲት 6 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሔግሳዝ ዩክሬይንን ከ11 ዓመታት ገደማ በፊት ወደነበረው ድንበሯ መመለሱ የማይሆን ነገር ነው አሉ፡፡ ሩሲያ ከ11 ዓመታት በፊት በዩክሬይን ስር ሲተዳደር የነበረውን...
Feb 13, 20252 min read


ታህሳስ 25፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋና የጋና መንግስት የሁሉም የአፍሪካ አገሮች ዜጎች ወደ አገሪቱ ያለ ቪዛ እንዲገቡ ፈቀደ፡፡ የአፍሪካ ሀገሮች ዜጎች ወደ ጋና ያለ ቪዛ እንዲገቡ መፈቀዱ የሀገሪቱን የንግድ እና የቱሪዝም ዘርፎች በእጅጉ...
Jan 3, 20252 min read


ጥቅምት 18፣2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ወደፊት እየገፋ ነው ተባለ፡፡ ጦሩ ኢስማየልቭካ የተባለውን አካባቢ መያዙን ቲአርቲ ዎርልድ(TRT World) ፅፏል፡፡ ኩራኪቭካ የተባለችውን ከተማ ከዩክሬይን ጦር ለመንጠቅ...
Oct 28, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








