18 hours ago2 minሚያዝያ 24፣2016 - የእስራኤል ፍልስጤም ጦርነት ወደ ውጪ በሚላክ የኢትዮጵያ አትክልትና ፍራፍሬ ምርት ላይ ተጽዕኖውን እያሳረፈ ነው ተባለየእስራኤል ፍልስጤም ጦርነት ወደ ውጪ በሚላክ የኢትዮጵያ አትክልትና ፍራፍሬ ምርት ላይ ተጽዕኖውን እያሳረፈ ነው ተባለ። ጦርነቱ ምርቶቹን ለሚያጓጉዙ የመርከብ ኩባንያዎች የሚፈጸመውን ክፍያ በትንሹ ከሁለት ሺህ ዶላር...
Apr 192 minሚያዝያ 11፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ፍልስጤም የፍልስጤም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሙሉ አባል አገር የመሆን ሕልም ተጨናገፈ፡፡ ፍልስጤምን የተባበሩት መንግስታት ሙሉ አባል ማድረጊያ የውሳኔ ሀሳብ ትናንት ለፀጥታው ምክር ቤት ቀርቦ እንደነበር አናዶሉ...
Mar 41 minየካቲት 25፣2016 - የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ በዘመቻ ይሰጣል ተባለየማህፀን በር ካንሰር በሽታ መከላከያ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ በዘመቻ ይሰጣል ተባለ፡፡ ይህን ያለው የጤና ሚኒስቴር ነው፡፡ ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ በዓመት በማህጸን በር ካንሰር ምክንያት ከ5 ሺህ...
Feb 241 minየካቲት 16፣2016 - ከደሴ ሸዋሮቢት፣ ደ/ብረሀን የሚደረግ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለጊዜው እንዲቆመ መወሰኑ ተሰማከደሴ፣ ሸዋሮቢት፣ ደ/ብረሀን እንዲሁም ከደ/ብረሀን፣ ሸዋሮቢትና ደሴ የሚደረግ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለጊዜው እንዲቆመ መወሰኑ ተሰማ። ውሳኔው እወቁት ያለው የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት መሆኑን የአማራ ክልል...
Feb 192 minየካቲት 11፣2016 - በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ 6 አባል ሀገራት ከአባልነት መታገዳቸው ተሰምቷልየአፍሪካ ህብረት 37ተኛው የመሪዎች እና 44ተኛው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዶ ትናንት ምሽት መጠናቀቁ ታውቋል፡፡ በዚህ ስብሰባ ስድስት የአህጉሩ አባል ሀገራት ከአባልነት መታገዳቸው ተሰምቷል፡፡...
Dec 23, 20231 minታህሳስ 13፣2016 - ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እና የደመወዝ ግብር ቅነሳየምጣኔ ሐብት ባለሞያዎች የግሽበት ግብር ስለመኖሩ ይናገራሉ፡፡ ይህም እስከ 35 በመቶ ከደመወዙ ላይ የስራ ግብር የሚቆረጥበትን ደመወዝተኛ ግሽበቱ ሌላ ተጨማሪ 35 በመቶውን ያሳጣዋል እንደማለት ነወ፡፡ ለዚህም ነው...
Nov 25, 20231 minህዳር 15፣2016 - አዋሽ ባንክ በ2015 የበጀት ዓመት ከግብር በፊት 9.8 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ አዋሽ ባንክ በ2015 የበጀት ዓመት ከግብር በፊት 9.8 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 2.3 ቢሊዮን ብር ወይም የ31 በመቶ ዕድገት አሳይቷል ተብሏል። አዋሽ ባንክ...
Nov 10, 20231 minጥቅምት 30፣2016 - አማራ ባንክ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አብረው ለመስራት ተፈራረሙ ። ስምምነቱ በመጋዘን ደረሰኝ የብድር አገልግሎት ጋር በተገናኘ መሆኑ ተነግሯል ። በስምምነቱ መሰረት በኢትዮጵያ ምርት ገበያ መጋዘኖች ደረጃ ተሰጥቷቸው በተለያዩ አካላት የሚከማቹ የግብርና ምርቶችን እንደማስያዣነት...
Nov 8, 20231 minጥቅምት 28፣2016 - የብዝሃሕይወትና የሥነ ምህዳርን መመናመን መቀነስ አልተቻለም ተባለብዝሃሕይወትና ስነ ምህዳር፤ ለሚበላው፣ ለሚጠጣውም፣ ለሚለበሰውም ከፍተኛ ድርሻ ቢኖረውም በተለያዩ ምክንያቶች እየተሸረሸረ ነው ተብሏል፡፡ ከዚህበፊት ጥፋቱን ለመቀነስ በአለም አቀፍ ደረጃ ውጥኖች ቢወጠኑም ሀገራት ግን...