ጥቅምት 11 2018 - ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት እና ዓለም አቀፍ ህጎች (ክፍል 2)
- sheger1021fm
- 1 hour ago
- 1 min read
#ጉዳያችን - ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት እና ዓለም አቀፍ ህጎች (ክፍል 2)
ኢትዮጵያ ካሏት ተፋሰሶች 90 በመቶ የሚሆነው ድንበር ተሻጋሪ ነው።
ለመሆኑ ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት መካከል አለመግባባት ሲፈጠር በዓለም አቀፍ ህግ እንዴት ይዳኛል?
በጉዳዩ ላይ፣ የአለም አቀፍ የውሃ ህግ ባለሞያ የሆኑት ከበደ ገርባ(ዶ/ር) የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ….
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s