ሰኔ 17፣ 2016 ጉዳያችን - እራስን ከአእምሮ ህመም መጠበቂያ መንገዶቹ ምንድን ናቸው?sheger1021fmJun 24, 20241 min readእራስን ከአእምሮ ህመም መጠበቂያ መንገዶቹ ምንድን ናቸው?ለራስ መደረግ ያለበት ጥንቃቄ እንዴት ያለ ነው?የህንን በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጡን ባለሞያን ጠይቀናል፡፡0:00
ጥቅምት 20 2018 - የፍትህ ስርዓት ችግር ምክንያት ስራው ላይ እክል እየገጠመው መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረየሚሰጣቸውን ምክረ ሃሳቦች ያለ በቂ ምክንያት የማይፈፅሙ ተቋማት በህግ እንዲጠየቁ ለማድረግ ቢሞክርም ባለው የፍትህ ስርዓት ችግር ምክንያት ስራው ላይ እክል እየገጠመው መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ ተቋሙ የአስተዳደር በደል ደረሰብን እምባችን ይታበስልን የሚሉ አቤት ባዮችን ቅሬታ በመቀበል
Comments