Jul 81 minየማንነት ጥያቄውንና ውሳኔውን ተከትሎ የሚነሱ የበጀት እና ሌሎች ጉዳዮች እንዴት ይታዩ ይሆን?በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያለው ህገ-መንግስት በማንኛውም ወቅት እራሳችንን እናስተዳድር ብለው ጥያቄ የሚያነሱ ብሔሮች በጉዳዩ ዙሪያ ህዝበ ውሳኔ አድርገው ከወሰኑ በቀጥታ የፌዴሬሽኑ አካል ይሆናሉ ሲል ይደነግጋል፡፡...
Jul 81 minበእራሳቸው ገንዘብ መገበያየትን እንደ መፍትሄ የሚያዩ የአፍሪካ ሀገራት በርክተዋልየሸገር ልዩ ወሬ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ለውጪው አለም ገበያ ከሚያቀርቡት የምርት ሽያጭ ገቢ በብዙ መጠን የበለጠ ወጪ በየዓመቱ እንደሚያወጡ ይነገራል፡፡ የውጪ ምንዛሪ እጥረቱም ከዓመት ዓመት...
Jul 81 min‘’ሰው ታገተብኝ ብሎ ያመለከተ አንድም አካል የለም’’ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽንየሸገር ልዩ ወሬ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ንጹሀን ዜጎች በተለያዩ ታጣቂዎች እየታገቱ የበዛ ክፍያ እየተጠየቀ እና ግድያም እየተፈፀመ መሆኑን በመላው ሀገሪቱ ሲነገር ይሰማል፡፡ የሰብአዊ መብት ተቋማትም ጉዳዩ...