top of page

ሚያዝያ 5፣2016 - ገበሬ ምርቱን አከማችቶ እንዳይዝ ማድረግ ይቻላል መባሉ፤ ምን ያህል ተግባራዊ መሆን ይችላል?

በገበያው ውስጥ የምርት እጥረት እንዲፈጠር ከሚያደርጉ ነገሮች አንደኛው አምራቹ ገበሬ ያመረተውን ምርት ይዞ ስለሚያስቀምጥ ነው በሚል በመንግስት መነገሩ ይታወሳል፡፡


ገበሬው ምርቱን እኔ ስላማረትኩት፤ በፈለኩት ጊዜ መሸጥ እችላለሁ እንዳይል መመሪያ እየተሰናዳ መሆኑ ተሰምቷል፡፡


አርሶ አደሩ ምርቱን አከማችቶ እንዳይዝ ማድረግ ይቻላል መባሉ፤ ምን ያህል ተግባራዊ መሆን ይችላል?


ንጋቱ ረጋሣ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Telegram: @ShegerFMRadio102_1




bottom of page