top of page

የማንነት ጥያቄውንና ውሳኔውን ተከትሎ የሚነሱ የበጀት እና ሌሎች ጉዳዮች እንዴት ይታዩ ይሆን?


በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያለው ህገ-መንግስት በማንኛውም ወቅት እራሳችንን እናስተዳድር ብለው ጥያቄ የሚያነሱ ብሔሮች በጉዳዩ ዙሪያ ህዝበ ውሳኔ አድርገው ከወሰኑ በቀጥታ የፌዴሬሽኑ አካል ይሆናሉ ሲል ይደነግጋል፡፡


የማንነት ጥያቄውንና ውሳኔውን ተከትሎ የሚነሱ የበጀት እና ሌሎች ጉዳዮች እንዴት ይታዩ ይሆን?



ለመሆኑስ የራሳችንን ክልል መስርተን በራሳችን እንተዳደር ያሉ ወገኖች ወደ ቀደመው ክልል እንመለስ ቢሉ ህገ-መንግስቱ ምላሽ የሚሰጥበት ክፍል ይኖረው ይሆን?



የኔነህ ሲሳይ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page