top of page

ሚያዝያ 5፣2016 ‘’የምንሰራበት ቦታ እንደሚፈርስ ተነግሮናል’’ ቄራ አካባቢ ያሉ ነጋዴዎች

በአዲስ አበባ ቄራ፤ በኮሪደር ልማት የተነሳ የምንሰራበት ቦታ እንደሚፈርስ ተነግሮናል ያሉ ነጋዴዎች ምን ማድረግ እንዳለብን ባለማወቃችን ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነን አሉ፡፡


ስጋታቸውን የተናገሩትን ጨምሮ፤ 552 አባላት ያሉት ማህበር በበኩሉ የኮሪደር ልማቱ የሚነካቸው ቦታዎች ቢኖሩም ማህበሩ በቦታው ላይ እንዲያለማ ከከተማዋ አስተዳደር ተነግሮኛል ብሏል፡፡


ስጋቱም የተፈጠረው መረጃው በተገቢው መንገድ ስላልተላለፉ ነው ሲል አሰርድቷል፡፡


ምንታምር ፀጋው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Telegram: @ShegerFMRadio102_1




bottom of page