top of page

‘’ሰው ታገተብኝ ብሎ ያመለከተ አንድም አካል የለም’’ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን


የሸገር ልዩ ወሬ


በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ንጹሀን ዜጎች በተለያዩ ታጣቂዎች እየታገቱ የበዛ ክፍያ እየተጠየቀ እና ግድያም እየተፈፀመ መሆኑን በመላው ሀገሪቱ ሲነገር ይሰማል፡፡


የሰብአዊ መብት ተቋማትም ጉዳዩ እውነት ነው ፤ ዜጎች እየታፈኑ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊው ግን ወሬው ሀሰተኛ ወሬ ከመሆን ውጪ በተግባር ሰው ታገተብኝ ብሎ ያመለከተ አንድም አካል የለም ሲሉ ጉዳዩን አጣጥለዋል፡፡



ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page