Apr 261 minሚያዝያ 18፣2016 - ''የፀጥታ ችግር በምርት አቅርቦቱ ላይ ምንም ዓይነት ተፅህኖ አላሳደረብኝም'' የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮበሀገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት በምርት አቅርቦቱ ላይ ምንም ዓይነት ተፅህኖ አላሳደረብኝም ሲል የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ተናገረ፡፡ በበዓላት ሰሞን ወደ ከተማው የሚገቡ የቁም እንስሳት ከተለያዩ ቦታዎች በሰፊው...
Apr 231 minሚያዝያ 15፣2016 - በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ዘርፍ በእጅጉ ተዳክሟል ተብሏልበቁጥር ጥቂትም ቢሆኑ አዳዲስ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ወደ አማራ ክልል እየገቡ ቢሆንም የፀጥታ ችግሩ ፈተና ሆኖባቸዋል ተባለ፡፡ ከዚህ ቀደም ከነበረው ሲመሳከር የክልሉ...
Apr 41 minመጋቢት 26፣2016 - ጠንካራ ሆኖ የቀጠለው የዋጋ ንረት መቀነስ በቅርብ ጊዜ የሚቻል አይደለም ተባለበሁለት ዲጂት ጠንካራ ሆኖ የቀጠለው የዋጋ ንረት መቀነስ በቅርብ ጊዜ የሚቻል አይደለም ተባለ፡፡ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚስቴር የህገወጥ ንግድ መበራከት የፀጥታ ችግር እና ሌሎችም የዋጋ ንረቱ በታሰበው ልክ...
Mar 131 minመጋቢት 4፣2016 - መንግስት አልሚዎችን ሲጋብዝ ቢሰማም የፀጥታ ሁኔታው ለኢንቨስትመንት አለመመቸቱ ይነገራልበሀገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግር የተነሳ ተዘዋውሮ ገንዘብ አውጥቶ ኢንቨስት ለማድረግ አስቸጋሪ መሆኑን ባለሀብቶችም የዘርፉ አጥኚዎችም ይናገራሉ። የፀጥታ ሁኔታው ለውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትም አለመመቸቱ ይነገራል። መንግስት...
Jan 231 minጥር 14፣2016 - መንገድ ላይ ቆመው የሚገኙ የኮሚሽኑ ተሽከርካሪዎች እንዳሉ ሠምተናልየኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎቼ በአንዳንድ አካባቢዎች ለመንቀሳቀስ እየተቸገሩ ነው አለ። በተለይም የፀጥታ ችግር ባለባቸው አንዳንድ አካባቢዎች አሁንም ድረስ መንገድ ላይ ቆመው...
Jan 121 minጥር 3፣2016 - ግጭቱ እያለ የልማት ስራን እንዴት መስራት ተቻለ?በአማራ ክልል ያለው የፀጥታ ችግር በመደበኛ የህግ ማስከበር ማስተካከል ባለመቻሉ ክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር መተዳደር ከጀመረ ወራቶች ተቆጥረዋል፡፡ በክልሉ የተለያዩ አካበቢዎችም ግጭቶች አሁንም መቀጠላቸው...
Dec 9, 20221 minህዳር 30፣ 2015- የፀጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ አካባቢዎች ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊ ዜጎች ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም ዕርዳታ የማቅረብ ስራ እየተሰራ ነው ተህዳር 30፣ 2015 የፀጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ አካባቢዎች ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊ ዜጎች ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም ዕርዳታ የማቅረብ ስራ እየተሰራ ነው ተባለ። የፀጥታ ችግሩ ከ600 ሺህ የሚበልጡ ሰዎችን አስቸኳይ...