top of page


ሐምሌ 25፣2016 - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስለ ሰሞኑ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሽያ ዛሬ ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስለ ሰሞኑ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሽያ ዛሬ ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ስለ ጉዳዩ ፍንጭ የሰጡት የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ ትናንት ለፓርላማ አባላት ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት...
Aug 1, 20241 min read


ሐምሌ 25፣2016 - ‘’የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ድርሻ እጅ ማውጣት ብቻ እየሆነ ነው ወይ?’’ - የምክር ቤት አባል
‘’የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ድርሻ እጅ ማውጣት ብቻ እየሆነ ነው ወይ?’’ ሲሉ አንድ የምክር ቤት አባል ጠየቁ፡፡ አበባው ደሳለው የተባሉ የምክር ቤት አባል ይህን ጥያቄ የጠየቁት ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው...
Aug 1, 20242 min read


ግንቦት 14፣2016 - የአበባ፤ አትክልት እና ፍራፍሬ ዘርፍ አሁንም ብቃት ያለው አምራች ሃይል ይፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ በማምጣት ከቡና ቀጥሎ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የአበባ፤ አትክልት እና ፍራፍሬ ዘርፍ አሁንም ብቃት ያለው አምራች ሃይል ይፈልጋል ተባለ። በስራው የተሰማሩ ሰዎችን ዕውቀት ማሳደግ ቢቻል...
May 22, 20241 min read


ግንቦት 7፣2016 - በዶላር ተገዝቶ ወደ ሀገር የገባ ከፍተኛ መጠን ያለው የአፈር ማዳበሪያ የግብርና ሚኒስቴር በተገቢው ጊዜ ማሰራጨት አልቻለም ተባለ
ከውጭ በዶላር ተገዝቶ ወደ ሀገር የገባ ከፍተኛ መጠን ያለው የአፈር ማዳበሪያ የግብርና ሚኒስቴር በተገቢው ጊዜ ማሰራጨት አልቻለም ተባለ፡፡ ከውጭ የገባ የአፈር ማዳበሪያም ለአርሶ አደሮች ሳይሰራጭ በየዩኒየኖች እና...
May 15, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር ተፈራረመ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ወደ ውጭ ሀገር የሚጓዙ ደንበኞቹ የውጭ ምንዛሪ በቀላሉ በካርድ ማግኘት እንዲችሉ ከማስተር ካርድ ጋር ተፈራረመ። የቅድመ ክፍያ ማስተር ካርድ አገልግሎት ወደ ውጭ ሀገር ለሚሄዱ ሰዎች...
May 1, 20241 min read


ሚያዝያ 10፣2016 - የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ፀደቀ
የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት ፀደቀ የአዋጁ መፅደቅ የኢትዮጵያን የውጭ ምንዛሬ ግኝት ለማሳደግ ያግዛል ተብሎ ተምኖበታል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Apr 18, 20241 min read


መጋቢት 3፣2016 - ቡናን ያለጥላ በመትከል ቀርጫንሼ የምልከውን የቡና መጠን በመጨመር የማገኘውን የውጪ ምንዛሪ እያሳደኩ ነው አለ
ቡናን ከተለመደው መንገድ በተለየ ያለጥላ በመትከል በዘመናዊ መንገድ የሚያመርተው ቀርጫንሼ ወደ ውጪ የምልከውን የቡና መጠን በመጨመር የማገኘውን የውጪ ምንዛሪ እያሳደኩ ነው አለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣...
Mar 12, 20241 min read


በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የሚወጣውን ጫት ማስቀረት አልተቻለም ተብሏል
ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ገበያ እያቀረበች ከፍ ያለ የውጭ ምንዛሪ ከምታገኝባቸው ምርቶች መካከል ጫት አንዱ ነው፡፡ ይሁንና በንግድ ሥርዓቱ ችግር ምክንያት በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የመውጣቱን ችግር ማስቀረት...
Oct 18, 20231 min read


ነሐሴ 24፣2015 - ዳሸን ባንክ ከሁለት የአውሮፓ ተቋምት የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር ማግኘቱን ተናገረ
ባንኩ 40 ሚሊየን ዶላር ብድር ያገኘው ከእንግሊዙ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት ('ቢ አይ አይ') እና ከኔዘርላንድሱ የስራ ፈጠራና ልማት ባንክ ከሆነው ኤፍ ኤም ኦ መሆኑ ለሸገር በላከው መግለጫ አስረድቷል፡፡ ሁለቱ...
Aug 30, 20231 min read
ጥር 23፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- የጥቁር ገበያው ነቃ ነቃ ብሏል፤ ሰሞኑን ሸገር በጠየቃቸው የትይዩ ገበያዎች ላይ የዶላርና ሌሎች የውጭ ምንዛሪ ተነቃቅቷል
ምጣኔ ሐብት የጥቁር ገበያው ነቃ ነቃ ብሏል፤ ሰሞኑን ሸገር በጠየቃቸው የትይዩ ገበያዎች ላይ የዶላርና ሌሎች የውጭ ምንዛሪ ተነቃቅቷል፤ ፋፍቷል! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 31, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








