በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የሚወጣውን ጫት ማስቀረት አልተቻለም ተብሏልOct 18, 20231 min readኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ገበያ እያቀረበች ከፍ ያለ የውጭ ምንዛሪ ከምታገኝባቸው ምርቶች መካከል ጫት አንዱ ነው፡፡ ይሁንና በንግድ ሥርዓቱ ችግር ምክንያት በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የመውጣቱን ችግር ማስቀረት አልተቻለም፡፡ ያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ደንበኞች ባሉበት ሆነው የእጅ ስልካቸውን በመጠቀም ብቻ የቆጣሪ ንባባቸውን የሚያስገቡበት አሰራር በሙከራ ደረጃ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አግልግሎት ተናገረ፡፡
Comments