Feb 151 minየካቲት 7፣2016 - የገበያ ቅኝት - የወርቅ እና የብር ጌጣጌጦች ዋጋየገበያ ቅኝት;- የወርቅ እና የብር ጌጣጌጦች ዋጋ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw Tiktok:...
Dec 16, 20231 minከማዕድን ሀብት የሚገኝ ገቢ ክፍፍልበኢትዮጵያ በስራ ላይ ያለው እና በማዕድን ሀብት የባለቤትነት የሮያሊቲ ክፍያ ዙሪያ ያለው አሰራር በየወቅቱ ለውጥ እንደሚደረግበት ይሰማል፡፡ በአሁኑ ወቅትም በፌዴሬሽን ም/ቤት በማዕድን ሀብት ዙሪያ የሚዘጋጀው ቀመር...
Sep 21, 20231 minመስከረም 10፣2016 - በህገወጥነት የተሰማሩ የወርቅ አምራቾች ፈቃዳቸው ተሰርዞባቸዋል ተባለከፍተኛ የወርቅ ምርት ካላቸው አካባቢዎች ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አንደኛው ነው፡፡ ነገር ግን ከክልሉ ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው ወርቅ መጠን እየቀነሰ ሄዷል፡፡ ክልሉ ለዚህ መላ አበጅቼያለሁ፤ በዘረፉ የተሰማሩና...
Sep 7, 20231 minጳጉሜ 1፣2015 - ለመንግስት የሚቀርበው የወርቅ ምርት ከዓመታት በፊት ከነበረው በ92 በመቶ ቀንሷል ተባለበሰላም እጦትና በተለያየ ችግር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለመንግስት የሚቀርበው የወርቅ ምርት ከዓመታት በፊት ከነበረው በ92 በመቶ ቀንሷል ተባለ፡፡ በዚህም ከ2002 እስከ 2004 ባሉት ዓመታት ወደ 800 ከሎ...
Aug 10, 20231 minነሐሴ 4፣2015 - ከኢትዮጵያ የከበሩ ማዕድናትን ምዕራባዊያን የበለጠ ተጠቃሚ እየሆኑ ነው ተብሏልኢትዮጵያ ወርቅና ሌሎች ማዕድኖቿ ለውጪ ገበያ አቅርባ የምታገኘው ገቢ ከግማሽ ሚሊየን ዶላር ያነሰ ነው፡፡ በወጉ ቢሰራበት እንደ ኦፓልና ኤመራልድ ያሉ የከበሩ ማዕድናት ብቻቸውን ከዚህ የተሻለ ገቢ ማስገባት ይችሉ ነበር...
Dec 12, 20221 minታህሳስ 3፣ 2015- በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡ ታህሳስ 3፣ 2015 በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡ የወርቅ ማምረት ሂደቱ የውጭ ዜጎችም እየተሳተፉ በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራበት...
Dec 9, 20221 minህዳር 30፣ 2015- በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ሰበብና ሌላውም ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ የወርቅ የወጪ ንግዷ ከባለፈው ሲመሳከር በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የህዳር 30፣ 2015 በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ሰበብና ሌላውም ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ የወርቅ የወጪ ንግዷ ከባለፈው ሲመሳከር በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡ ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ...