Dec 16, 20231 min readከማዕድን ሀብት የሚገኝ ገቢ ክፍፍልበኢትዮጵያ በስራ ላይ ያለው እና በማዕድን ሀብት የባለቤትነት የሮያሊቲ ክፍያ ዙሪያ ያለው አሰራር በየወቅቱ ለውጥ እንደሚደረግበት ይሰማል፡፡ በአሁኑ ወቅትም በፌዴሬሽን ም/ቤት በማዕድን ሀብት ዙሪያ የሚዘጋጀው ቀመር መሻሻሉ ይነገራል፡፡ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያለው እና በማዕድን ሀብት የባለቤትነት የሮያሊቲ ክፍያ ዙሪያ ያለው አሰራር በየወቅቱ ለውጥ እንደሚደረግበት ይሰማል፡፡ በአሁኑ ወቅትም በፌዴሬሽን ም/ቤት በማዕድን ሀብት ዙሪያ የሚዘጋጀው ቀመር መሻሻሉ ይነገራል፡፡ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz