top of page


መጋቢት 4፣2016 - የአውሮፓ ህብረት፤ መንግስት የንግድ ስርአቱን ለማዘመን ለቀረፀው ፕሮግራም አዲስ የድጋፍ ማዕቀፍ ማዘጋጀቱን ተናገረ
የኢትዮጵያ መንግስት የንግድ ስርአቱን ለማዘመን ለቀረፀው ፕሮግራም አዲስ የድጋፍ ማዕቀፍ ማዘጋጀቱን የአውሮፓ ህብረት ተናገረ። የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የግል ዘርፍ እና የንግድ ስርአት ለመደገፍ ታስበው የተዘጋጁ...
Mar 13, 20241 min read


መጋቢት 4፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቀይ_ባህር በቀይ ባህር የተሰማራው የጣሊያን ባህር ሀይል የየመን ሁቲዎች የሰደዷቸውን ሁለት አጥቂ ሰው አልባ በራሪ አካላት (ድሮኖችን) አወደምኩባቸው አለ፡፡ ጣሊያንም በአሜሪካ መራሹ ጥምረት የባህር ሀይል...
Mar 13, 20242 min read


መጋቢት 3፣2016 - አምስት ተቋማት ለሰሩት የስኬት ስራ ተሸለሙ
ሽልማቱ የተሰጠው "የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት በሚል" ነው። በአድዋ መታሰቢያ በተካሄደ ስነስርዓት የተሸለሙት የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኢትዮጵያ ፖስታ፣ ኢትዮ ቴሌኮም እና ታላቁ የህዳሴ...
Mar 12, 20242 min read


መጋቢት 2፣2016 - ጉዳያችን - ስራ ፈጠራ እና ፈተናዎቹ (ክፍል 2)
የዛሬው ጉዳያችን የስራ ፈጠራ (ኢንተርፕረነርሺፕ) እና ፈተናዎቹን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የገበያ ጥናትና አስተዳደር ባለሞያው አቶ ረቢራ ቡሻ ናቸው። አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣...
Mar 11, 20241 min read


መጋቢት 2፣2016 ‘’ሴቶችን ለማገዝ ነው የምሰራው እያለ፤ እኛ ሴቶችን ግን ሊሰማን አልቻለም’’ የአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር ቤት ተከራዮች
#ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ ‘’ሴቶችን ለማገዝ ነው የምሰራው እያለ፤ እኛ ሴቶችን ግን ሊሰማን አልቻለም’’ የአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር ቤት ተከራዮች። የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር አንደ አንድ የገቢ ምንጭ...
Mar 11, 20241 min read


መጋቢት 2፣2016 - የአለም የፖለቲካ አሰላለፍ እየተቀያየረ ነው፤ ይህንን አስቸጋሪ ጊዜን እንዴት ማለፍ ይቻላል?
የአለም ፖለቲካ እና አሰላለፉ እየተቀያየረ ነው፡፡ ከጎረቤት ሱዳን እስከ አውሮፓ እና መካከለኛው ምስራቅ ያሉ ጦርነቶች የአለም አሰላለፉ እያመሰቃቀሉት ነው፡፡ በዚህ ተለዋዋጭነቱ በፈጠነው አሰላለፍ ወቅት አስቸጋሪውን...
Mar 11, 20241 min read


የካቲት 29፣2016 - ዳሸን ባንክ የወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞቹ ብዛት ከ1 ሚሊዮን በላይ መድረሳቸውን ተናገረ
ዳሸን ባንክ የወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት(ሸሪክ) ደንበኞቹ ብዛት ከ1 ሚሊዮን በላይ መድረሳቸውን ተናገረ። ባንኩ ይህን የወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ 6 ዓመት እንደሞለው አስረድቷል። ይህንን የ6ኛ ...
Mar 8, 20241 min read


የካቲት 28፣2016 - የአሸጎዳ ነፋስ ሃይል ማመንጫ ከሶስት ዓመት በኋላ ዳግም ስራ መጀመሩ ተነገረ
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ስራ አቆሞ የነበረው እና በትግራይ ክልል የሚገኘው የአሸጎዳ ነፋስ ሃይል ማመንጫ ከሶስት ዓመት በኋላ ዳግም ስራ መጀመሩ ተነገረ። በትግራይ ክልል የሚገኘው አሸጎዳ የነፋስ ሃይል ማመንጫ ስራ...
Mar 7, 20241 min read


የካቲት 28፣2016 - በኢትዮጵያ የሴቶች የፖለቲካ ተሳታፊነት ዝቅ እያለ መጥቷል ተባለ
በኢትዮጵያ የሴቶች የፖለቲካ ተሳታፊነት ዝቅ እያለ መጥቷል ተባለ፡፡ ሴቶች ከፖለቲካው እንዲገለሉ በሀገሪቱ ያለው የመገዳደል ፖለቲካ አንዱ ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ ምንታምር ፀጋው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 7, 20241 min read


የካቲት 26፣2016 - ድርቅና የፀጥታ ችግሮች የጤና ሥርዓትን እየፈተኑት ነው ተባለ
ድርቅና በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮች የጤናውን ሥርዓት እየፈተኑት ነው ተባለ። ይህንነ ያሉት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታው ዶ/ር አየለ ተሾመ ናቸው። 8ተኛው ሀገር አቀፍ የጤና አገልግሎት...
Mar 5, 20241 min read


የካቲት 26፣2016 - በተነሳ የእሳት አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በንብረት ላይም ከባድ ጉዳት ደርሷል ተባለ
ትናንት ከሌሊቱ 8:08 ሰዓት ላይ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ሁለት ቁጥር አውቶቢስ ማዞሪያ አካባቢ አዲሱና ቤተሰቦቹ በተባለዉ ሆቴል ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በንብረት...
Mar 5, 20241 min read


የካቲት 25፣2016 - አዋሽ ባንክ ‘’የደንበኞች ሳምንት አከባበበር እና የዲጂታል ወር’’ መርሀ ግብሮችን አስጀመረ፡፡
የባንኩን ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆየውን የደንበኞች ሳምንትን መርሐ ግብር እና ለአንድ ወር የሚቆየውን የዲጂታል ወር መርሐ-ግብር ያስጀመሩት ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ፀሐይ ሽፈራው ናቸው፡፡ የዚህ መርሐ ግብር...
Mar 4, 20241 min read


የካቲት 25፣2016 - የተበላሹ መድኃኒቶች ለገበያ እንዳይቀርቡ ቁጥጥር እያደረኩ ነው ሲል ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ተናገረ
የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው እና በተለያየ ምክንያት ለብልሽት የተዳረጉ መድኃኒቶች ለገበያ እንዳይቀርቡና በአግባቡም መወገዳቸው ላይ ቁጥጥር እያደረኩ ነው ሲል የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ተናገረ፡፡ ነገር ግን...
Mar 4, 20241 min read


የካቲት 22፣2016 - የወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መርሀ ግብር በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነው።
‘’አድዋን ለዘላቂ ሰላምና ጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ’’ በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው ሀገር አቀፍ የወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ የማጠቃለያ መርሀ ግብር በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተከናወነ ይገኛል።...
Mar 1, 20241 min read


የካቲት 22፣2016 - በ128ኛው ዓመት የዓድዋ ድል ምክንያት ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ተናገረ
በነገው ዕለት የሚከበረውን 128ኛው ዓመት የዓድዋ ድል ምክንያት ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ተናገረ፡፡ የድል በዓሉ በአዲስ አበባ ፒያሳ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እንደሚከበር...
Mar 1, 20241 min read


የካቲት 21፣2016 - የአየር ንብረት ለውጥ ቆላማ አካባቢዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ
የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ ቆላማ አካባቢዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ፡፡ የአየር ንብረት ለውጡን ለመቋቋምና መልሶ ለማልማት ካልተሰራ ችግሩ የከፋ እንደሚሆነ የአለም ባንክ አሳስቧል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን...
Feb 29, 20241 min read


በህግ ላይ ያለው ክፍተት በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች መልካቸው እየቀያየሩ እንዲበረክቱ አድርጓል ተባለ
በወንጀለኛ መቅጫ ህግ ላይ ያለው ክፍተት በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ፆታዊና አካላዊ ጥቃቶች መልካቸው እየቀያየሩ እንዲበረክቱ አድርጓል ተባለ፡፡ ሴቶች የሚደርሱባቸውን ፆታዊ እና አካላዊ ጥቃቶች ተከትሎ በወንጀለኞች ላይ...
Feb 29, 20241 min read


የካቲት 21፣2016 - የአውሮፓ ሀገራት የአበባ ምርት ከተባይ ነፃ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ካልተሰጠን እንዳይገባብን የሚል ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ተሰማ
የአውሮፓ ሀገራት ከኢትዮጵያ የሚላክልን የአበባ ምርት ከተባይ ነፃ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ካልተሰጠን ምርቱ እንዳይገባብን የሚል ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ተሰማ፡፡ ኤፍ ሲ ኤም FCM የተባለ ተባይ ከአበቦች ጋር ወደ አውሮፓ...
Feb 29, 20241 min read


የካቲት 19፣2016 - በኢትዮጵያ የነርቭ ሐኪሞች ቁጥር 53 ብቻ ነው
በኢትዮጵያ የነርቭ ሐኪሞች ቁጥር 53 ብቻ ነው፡፡ ይህም ለ2 ሚሊዮን ታካሚ 1 ሀኪሚ ይደርሰዋል እንደማለት ነው፡፡ በመሆኑም አጠቃላይ ሐኪሞችና የጤና ባለሞያዎች ስለ ነርቭ ህክምና መሰረታዊ እውቀት እንዲያገኙ ስልጠና...
Feb 27, 20241 min read


የካቲት 19፣2016 - በአዲስ አበባ የቅድመ 1ኛ ደረጃ ተማሪዎች 1 መፅሐፍ ለ 4 ተማሪ እንዲጠቀሙ እየተደረገ ነው ተባለ
በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተዘጋጀው መፅሐፍ ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች አንድ ለአንድ ሲደርስ ለቅድመ 1ኛ ደረጃ ተማሪዎች ደግሞ 1 መፅሐፍ ለ 4 ተማሪ እንዲጠቀሙ እየተደረገ ነው ተባለ፡፡ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ላይ...
Feb 27, 20241 min read


የካቲት 18፣2016 - በየዓመቱ ከ1 ሚሊዮን ዩኒት በላይ ደም መሰብሰብ ሲኖርበት የሚሰበሰበው ግን ከ4 መቶ ሺህ ዩኒት ያልበለጠ መሆኑን ሰምተናል
ተከታትለው በሚመጡት የዓብይ እና የረመዳን አጿማት ምክንያት የሚሰበሰበው የደም መጠን እንዳይቀንስ ስጋት አለኝ ሲል ብሔራዊ ደም እና ህብረ ህዋስ አገልግሎት ተናገረ፡፡ በዚህ ጊዜ የደም እጥረት እንዳይኖር ከወዲሁ...
Feb 26, 20241 min read