top of page
ታህሳስ 6፣ 2015- ኢትዮጵያ ላሰበችው የአስር አመት እቅድም ሆነ ለዘላቂ ልማት ግቦች መሳካት የአረንጓዴ፣ የአካባቢ ጥበቃ ጉዳይ የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት
ኢትዮጵያ ላሰበችው የአስር አመት እቅድም ሆነ ለዘላቂ ልማት ግቦች መሳካት የአረንጓዴ፣ የአካባቢ ጥበቃ ጉዳይ የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተብሏል፡፡ መንግስት ለሀገር ይጠቅማሉ ብሎ በሚሰራቸው የልማት...
Dec 15, 20221 min read


ታህሳስ 6፣ 2015- የቱርኩ ሰው አልባ በራሪ አካል አምራች እና አቅራቢ ባያካር ኩባንያ ከድምፅ የፈጠነ ሰው አልባ ተዋጊ አውሮፕላን በተሳካ ሁኔታ መሞከሩ
የቱርኩ ሰው አልባ በራሪ አካል አምራች እና አቅራቢ ባያካር ኩባንያ ከድምፅ የፈጠነ ሰው አልባ ተዋጊ አውሮፕላን በተሳካ ሁኔታ መሞከሩ ተሰማ፡፡ ኩባንያው ቀደም ሲል ባይራክታር ሰው አልባ አጥቂ ድሮኖችን ሲያመርት እና...
Dec 15, 20221 min read


ታህሳስ 6፣ 2015- የሴኔጋል መንግስታዊ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ገንዘብ ለምዝበራ እና ብልሹ አሰራር የተጋለጠ ነበር ተባለ
የሴኔጋል መንግስታዊ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ገንዘብ ለምዝበራ እና ብልሹ አሰራር የተጋለጠ ነበር ተባለ፡፡ የአገሪቱ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ገንዘብ ለምዝበራ፣ ለብልሹ አሰራር እና ለብክነት መጋለጡን ደርሼበታለሁ...
Dec 15, 20221 min read


ታህሳስ 6፣ 2015- በቻድ በረሃ ውስጥ የ27 ስደተኞች አፅም ተገኘ
በቻድ በረሃ ውስጥ የ27 ስደተኞች አፅም ተገኘ፡፡ የስደተኞቹ አፅም የተገኘው በአንድ ፒክ አፕ መኪና ላይ እንደሆነ አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ባለስልጣናት መናገራቸውን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ አፅማቸው...
Dec 15, 20221 min read
ታህሳስ 6፣ 2015- በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን እና ጤና ተቋማትን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ
በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን እና ጤና ተቋማትን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ፡፡ ከሁለቱ ክልሎች የልማት ማህበሮች ጋር ስምምነቱን ያደረገው አለም አቀፍ ትብብር...
Dec 15, 20221 min read
ታህሳስ 6፣ 2015- የገበያ መረጃ
የገበያ መረጃ ለጨቅላ ሕፃናት የሚያስፈልጉ የአራስ ልጅ ልብስና ቁሳቁሶች ዋጋ ምን ይመስላል? ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 15, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- ምጣኔ ሐብት
ምጣኔ ሐብት ብድርና የኢኮኖሚ ትርምስ! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 15, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- በከፊል ሥራ ላይ የዋለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መፅሀፍ በወጉ ታትሞ ተማሪዎች እጅ ላይ ሳይደርስ የትምህርት ዘመኑ እየተጋመሰ ነው
በከፊል ሥራ ላይ የዋለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መፅሀፍ በወጉ ታትሞ ተማሪዎች እጅ ላይ ሳይደርስ የትምህርት ዘመኑ እየተጋመሰ ነው፡፡ ተማሪዎች በመፅሐፍ ሳይታገዙ የሚማሩበት ሂደት ውጤታማነታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ...
Dec 14, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- የመስኖ ግድቦች በተያዘላቸው ጊዜ ባለመጠናቀቃቸው በአማራ ክልል በመስኖ ለማልማት ከታቀደው ከግማሽ በላይ መሬት ጦም አዳሪ ሆኗል ተባለ
የመስኖ ግድቦች በተያዘላቸው ጊዜ ባለመጠናቀቃቸው በአማራ ክልል በመስኖ ለማልማት ከታቀደው ከግማሽ በላይ መሬት ጦም አዳሪ ሆኗል ተባለ፡፡ የመስኖ ፕሮጀክቶችን በጊዜ ለማጠናቀቅ ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሰራ የሕዝብ...
Dec 14, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- በአሜሪካ እየተካሄደ ያለው እና 2ተኛ ቀኑን የያዘው የአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በኢንቨስትመንትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ዛሬም እየመከ
በአሜሪካ እየተካሄደ ያለው እና 2ተኛ ቀኑን የያዘው የአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በኢንቨስትመንትና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ዛሬም እየመከረ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከጉባኤው ጎን...
Dec 14, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ ለ3 ቀናት የሚዘልቀው የአሜሪካ አፍሪካ ጉባኤ ትናንት በአሜሪካ ተጀምሯል፡፡ ከአፍሪካ ያላት የንግድ ልውውጥ በቻይና የተነጠቀችው አሜሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጥበቅ...
Dec 14, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ነው
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ነው፡፡ ተናቦ መስራት ባለመቻሉ አንዱ የስራው ሌላው እያፈረሰው በነዋሪው ላይ ጫና እየደረሰ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ወንድሙ...
Dec 14, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- ገዥውን ብልፅግና ፓርቲን ከያዘው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋር ምክር ቤት በተጨማሪ የሴት ፖለቲከኞች ጥምረት ተመስርቷል
ገዥውን ብልፅግና ፓርቲን ከያዘው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በተጨማሪ የሴት ፖለቲከኞች ጥምረት ተመስርቷል፡፡ ለመሆኑ አንድነትና ልዩነቱ ምን ይሆን? የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 14, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- የአዕምሮ እድገት ውስንነት እንዲሁም የኦቲዝም ችግር ያለባቸው ታዳጊዎች በብዙ ዘርፎች መብቶቻቸውን የተነፈጉ መሆኑ ተደጋግሞ ይነገራል
የአዕምሮ እድገት ውስንነት እንዲሁም የኦቲዝም ችግር ያለባቸው ታዳጊዎች በብዙ ዘርፎች መብቶቻቸውን የተነፈጉ መሆኑ ተደጋግሞ ይነገራል፡፡ በተለይ ታዳጊዎቹ የትምህርት እድል መነፈጋቸው አንዱ ቢሆንም መሰረታዊ የጤና...
Dec 14, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- ብሔራዊ የደህንነት ስጋት ሆኗል ያለውን የሌብነት የሙስና ወንጀል ለመግታት መንግስት ስራ ጀምሪያለሁ ካለ ሰነባብቷል
ብሔራዊ የደህንነት ስጋት ሆኗል ያለውን የሌብነት የሙስና ወንጀል ለመግታት መንግስት ስራ ጀምሪያለሁ ካለ ሰነባብቷል፡፡ በሌሎች ሀገራት ወንጀሉን ለማክሰም የዜጎች ንቁ ተሳትፎ ጥቆማ ትልቅ ውጤት ማስገኘቱን የተናገሩትና...
Dec 14, 20221 min read


ታህሳስ 4፣ 2015- የኩዌት ፓርላማ የተጭበረበረ የግብፅ ዩኒቨርስቲዎች ዲግሪዎችን የያዙ ከ140 በላይ ሰዎች ላይ ደረስኩባቸው አለ
የኩዌት ፓርላማ የተጭበረበረ የግብፅ ዩኒቨርስቲዎች ዲግሪዎችን የያዙ ከ140 በላይ ሰዎች ላይ ደረስኩባቸው አለ፡፡ የፓርላማው የትምህርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጉዳዩን እያጣራው መሆኑን ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የዚህ...
Dec 13, 20221 min read


ታህሳስ 4፣ 2015- በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያሉ 37 የብረት አምራች ኩባንያዎች በ4 ወር ውስጥ ያመረቱት የብረት መጠን 142,65 ግድም ቶን ብቻ ነው ተባለ፡
በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያሉ 37 የብረት አምራች ኩባንያዎች በ4 ወር ውስጥ ያመረቱት የብረት መጠን 142,65 ግድም ቶን ብቻ ነው ተባለ፡፡ የብረት አምራች ኩባንያዎቹ እናመርታለን ብለው ያቀዱት መጠን 1,118 ግድም...
Dec 13, 20221 min read
ታህሳስ 4፣ 2015- በጦርነት ተጎድቶ የነበረው የሁመራ ና ወልቃይት ኤሌክትሪክ ኃይል ተጠግኖ ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ገባ
በጦርነት ተጎድቶ የነበረው የሁመራ ና ወልቃይት ኤሌክትሪክ ኃይል ተጠግኖ ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ገባ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 13, 20221 min read
ታህሳስ 4፣ 2015- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ በጉባኤው ላይ 49 የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ጥሪ ደርሷቸዋል...
Dec 13, 20221 min read
ታህሳስ 4፣ 2015- "በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሌላ ክልልን ሰንደቅ ዓላማ ማውለብለብ እና መዝሙር ማዘመር ህጋዊ መሰረት የለውም"
በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሌላ ክልልን ሰንደቅ ዓላማ ማውለብለብ እና መዝሙር ማዘመር ህጋዊ መሰረት የለውም ሲል የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ ሁኔታው የፌዴራል ሥርዓቱን መሰረታዊ መርህን ይጥሳል...
Dec 13, 20221 min read


ታህሳስ 4፣ 2015- በናይጀሪያ ኢሞ ግዛት በምርጫ ፅህፈት ቤት ላይ ጥቃት ከሰነዘሩ ታጣቂዎች ሶስቱ በፖሊስ መገደላቸው ተሰማ፡፡
ታህሳስ 4፣ 2015 በናይጀሪያ ኢሞ ግዛት በምርጫ ፅህፈት ቤት ላይ ጥቃት ከሰነዘሩ ታጣቂዎች ሶስቱ በፖሊስ መገደላቸው ተሰማ፡፡ በፖሊስ የአፀፋ ተኩስ ከተገደሉት ሌላ ሁለቱ በስፍራው እንደተያዙ አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡...
Dec 13, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








