top of page

ታህሳስ 6፣ 2015- በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን እና ጤና ተቋማትን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ


በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን እና ጤና ተቋማትን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ፡፡


ከሁለቱ ክልሎች የልማት ማህበሮች ጋር ስምምነቱን ያደረገው አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊነት መብት ነው፡፡


ንጋቱ ሙሉ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


bottom of page