top of page
ታህሳስ 18፣ 2015- ለውድድር ስንዱ ሁኑ የተባሉት የሀገር ቤት ባንኮች የተከፈለ ካፒታላቸው 5 ቢሊዮን ብር ለማድረስ የተፈቀደላቸው ግዜ ይበቃቸው ይሆን?
ምጣኔ ሐብት ለውድድር ስንዱ ሁኑ የተባሉት የሀገር ቤት ባንኮች የተከፈለ ካፒታላቸው 5 ቢሊዮን ብር ለማድረስ የተፈቀደላቸው ግዜ ይበቃቸው ይሆን? 5 ቢሊዮን ቢያደርሱትስ ይጠቅማቸዋል? ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣...
Dec 27, 20221 min read
ታህሳስ 18፣ 2015- መንግስት ለነዳጅ የሚያደርገውን ድጎማ በሂደት ለማቆም ያሳለፈው ውሳኔ ወጪ እየቀነሰለትና የተከማቸበትንም ዕዳ እንዲያቃልል እያገዘው
መንግስት ለነዳጅ የሚያደርገውን ድጎማ በሂደት ለማቆም ያሳለፈው ውሳኔ ወጪ እየቀነሰለትና የተከማቸበትንም ዕዳ እንዲያቃልል እያገዘው ስለመሆኑ ተነግሯል። ውሳኔው ከነዳጅ ታክስ መንግስት ወደ ሃያ አንድ ቢሊየን ብር...
Dec 27, 20221 min read
ታህሳስ 18፣ 2015- ህገ-ወጥ ስደት ኢትዮጵያዊያ ላይ የክፋት በትሩን በተደጋጋሚ አሳርፏል
ህገ-ወጥ ስደት ኢትዮጵያዊያን ላይ የክፋት በትሩን በተደጋጋሚ አሳርፏል፡፡ ያልፍልናል፣ ነጋችን የተሻለ ይሆናል ያሉ ወጣት ልጆች በርሃ በልቷቸዋል፤ በውቂያኖስ ከባህር ቀርተዋል፡፡ አስከሬናቸው በሰው አገር በጅምላ...
Dec 27, 20221 min read
ታህሳስ 17፣ 2015- ሥርጭቱ እየሰፋ የመጣው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገው ጥንቃቄ ሊበረታ ይገባል ተባለ
ሥርጭቱ እየሰፋ የመጣው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገው ጥንቃቄ ሊበረታ ይገባል ተባለ፡፡ እንግሊዝ ለወረርሽኙ መከላከያ የሚሆኑት የህክምና ቁሶች ድጋፍ ማድረጓ ተነግሯል፡፡ ምህረት ስዩም ሸገርን ወሬዎች፣...
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 17፣ 2015- በ2015 በጀት ዓመት 12 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ ተባለ
በ2015 በጀት ዓመት 12 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ ተባለ፡፡ የዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅ በቅርቡ ይፀድቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 17፣ 2015- በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለገጠማቸው ነዋሪዎች መንግስት እና አለማቀፍ ለጋሾች 572.33 ሜትሪክ ቶን ምግብ ድጋፍ አደረጉ ተባለ
በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለገጠማቸው ነዋሪዎች መንግስት እና አለማቀፍ ለጋሾች 572.33 ሜትሪክ ቶን ምግብ ድጋፍ አደረጉ ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 26, 20221 min read


ታህሳስ 17፣ 2015- የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ዓለማችን ሰላም እርቧታል አሉ
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ዓለማችን ሰላም እርቧታል አሉ፡፡ ዓለማችን ሰላምን ተርባለች ያሉት የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት እንደሆነ ዘ ኢንዲፔንደንት...
Dec 26, 20221 min read


ታህሳስ 17፣ 2015- ሶማሊያ ውስጥ በአልሸባብ ፅንፈኛ ቡድን ታግተው የቆዩ 14 ኢራናዊያን ዓሣ አስጋሪዎች ተለቀው አገራቸው መግባታቸው ተሰማ
ሶማሊያ ውስጥ በአልሸባብ ፅንፈኛ ቡድን ታግተው የቆዩ 14 ኢራናዊያን ዓሣ አስጋሪዎች ተለቀው አገራቸው መግባታቸው ተሰማ፡፡ ኢራናውያኑ ዓሣ አስጋሪዎች ለ8 ዓመታት በአልሸባብ ታግተው መቆየታቸው ታስም የወሬ ድርጅት...
Dec 26, 20221 min read


ታህሳስ 17፣ 2015- በአሜሪካ በከባዱ የክረምት ቅዝቃዜ ምክንያት የ38 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ
በአሜሪካ በከባዱ የክረምት ቅዝቃዜ ምክንያት የ38 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ እና ካናዳ ከባድ ቅዝቃዜ መከሰቱን ዘ ግሎብ ኤንድ ሜይል ፅፏል፡፡ በዚሁ መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት በካናዳም...
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 17፣ 2015- ምጣኔ ሐብት - ሲሚንቶና ኢኮኖሚ
ምጣኔ ሐብት ሲሚንቶና ኢኮኖሚ! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 17፣ 2015- ጉዳያችን - ቴክኖሎጂና ወጣትነት
ጉዳያችን ቴክኖሎጂና ወጣትነት፡፡ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው፡፡ ወጣቶችና ቴክኖሎጂን የተመለከቱ መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ ተሰማርተዋል፡፡ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 17፣ 2015- በመንግስት ባለቤትነት በተያዘ አንድ ማተሚያ ቤት ብቻ አገልግሎት ለማግኘት የተገደደው የህትመት ሚድያ በህትመት ውድነት ሲፈተን ቆይቷል
በመንግስት ባለቤትነት በተያዘ አንድ ማተሚያ ቤት ብቻ አገልግሎት ለማግኘት የተገደደው የህትመት ሚድያ በህትመት ውድነት ሲፈተን ቆይቷል፡፡ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት ግን የህትመት ዋጋው ከ400 በመቶ እጥፍ በላይ...
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 14፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ሰሞኑን በአሜሪካ አስቀድሞ እምብዛም ያልተጠበቀ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ጉብኝቱ በዩክሬይኑ ጦርነት ላይ የሚኖረው አንደምታ ምንድነው? እነማን ምን አሉ?...
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 14፣ 2015- የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ መሀከል በሚኖረው የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፍልሰት ምክንያት በየሀገራቱ
የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ መሀከል በሚኖረው የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፍልሰት ምክንያት በየሀገራቱ ውስጥ የሚደርሰን የስደተኞች ተፅዕኖን ለመከላከል ባለፉት አምስት ዓመታት...
Dec 24, 20221 min read
ታህሳስ 14፣ 2015- ለ3 ተከታታይ ዓመታት መጣል የነበረበት ዝናብ ባለመዝነቡ በድርቅ ስጋት ስር የኖሩት የአብርቶ አደር አካባቢዎች ዘንድሮም በተመሳሳይ ስጋ
ለ3 ተከታታይ ዓመታት መጣል የነበረበት ዝናብ ባለመዝነቡ በድርቅ ስጋት ስር የኖሩት የአብርቶ አደር አካባቢዎች ዘንድሮም በተመሳሳይ ስጋት ስር መሆናቸው ይነገራል፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ትንበያ ምን...
Dec 24, 20221 min read
ታህሳስ 14፣ 2015- የአፍሪካ የውሃ ማማ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት፣ በመባል ለዘመናት ስትጠራ የኖረችው ኢትዮጵያ እውነት በተባለችው መጠን የውሃ
,, የአፍሪካ የውሃ ማማ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት፣ በመባል ለዘመናት ስትጠራ የኖረችው ኢትዮጵያ እውነት በተባለችው መጠን የውሃ ባለፀጋ ነችን? ወይንስ የሌላትን አላት ብለው ጎረቤቶቿ በሰጧት ትርክት ስትጠራ...
Dec 24, 20221 min read


ታህሳስ 14፣ 2015- ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የብዝሃ ሕይወት ማዕቀፍ አንዲፀድቅ ማድረጓ ተሰማ
ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የብዝሃ ሕይወት ማዕቀፍ አንዲፀድቅ ማድረጓ ተሰማ፡፡ ይህን ያደረገችው በቅርቡ በግብፅ ሻርማ ኤል ሼክ ከተማ በተካሄደው የአለም አቀፍ የአየር ለውጥ ጉባኤ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ ኢትዮጵያ በብዙሀ...
Dec 23, 20221 min read
ታህሳስ 14፣2015 ያለፉት ሁለት ዓመታት መንግስት የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን እና ባለሃብቶችን ይበልጥ ማበረታታት እንዳለበት የተረዳባቸው ነበሩ ተባለ
ያለፉት ሁለት ዓመታት መንግስት የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን እና ባለሃብቶችን ይበልጥ ማበረታታት እንዳለበት የተረዳባቸው ነበሩ ተባለ። ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡና ከ600 ለሚልቁ ዜጎች የስራ ዕድል...
Dec 23, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- ከፍለው መታከም ለማይችሉ ከፍተኛ የልብ ህመም የገጠማቸው ህፃናትና ታዳጊዎች ነፃ ህክምና እየተሰጠ ነው
ከፍለው መታከም ለማይችሉ ከፍተኛ የልብ ህመም የገጠማቸው ህፃናትና ታዳጊዎች ነፃ ህክምና እየተሰጠ ነው፡፡ ከፍተኛ የልብ ስፔሻሊስቶቹ ሞያችን የገና ስጦታችን ብለዋል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የሚገጥሟትን ፈተናዎች ሁሉ የምታልፈው በህግ እና በህግ አግባብ ብቻ ነው ሲል የፓርትሪያር
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የሚገጥሟትን ፈተናዎች ሁሉ የምታልፈው በህግ እና በህግ አግባብ ብቻ ነው ሲል የፓርትሪያርኩ ፅ/ቤት ተናገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- በኢትዮጵያ የክፍያ ሥርዓት እንዲሳተፉ የሚፈቀድላቸው የውጪ ድርጅቶች የኢንቨስትመንት ከለላ ክፍያ እንዲከፍሉ ይጠበቅባቸዋል ተባለ
በኢትዮጵያ የክፍያ ሥርዓት እንዲሳተፉ የሚፈቀድላቸው የውጪ ድርጅቶች የኢንቨስትመንት ከለላ ክፍያ እንዲከፍሉ ይጠበቅባቸዋል ተባለ፡፡ የብሔራዊ የክፍያ ሥርዓት አዋጅ በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ፡፡ ትዕግስት...
Dec 22, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








