ታህሳስ 17፣ 2015- በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለገጠማቸው ነዋሪዎች መንግስት እና አለማቀፍ ለጋሾች 572.33 ሜትሪክ ቶን ምግብ ድጋፍ አደረጉ ተባለDec 26, 20221 min readhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%89%B3%E1%88%85%E1%88%B3%E1%88%B5-17-2015-%E1%89%A0%E1%88%B0%E1%88%9C%E1%8A%91-%E1%8C%A6%E1%88%AD%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%8C%89%E1%8B%B3%E1%89%B5-%E1%88%88%E1%8C%88%E1%8C%A0%E1%88%9B%E1%89%B8%E1%8B%8D-%E1%8A%90%E1%8B%8B%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%9B%E1%89%80%E1%8D%8D-%E1%88%88%E1%8C%8B%E1%88%BE%E1%89%BD-57233-%E1%88%9C%E1%89%B5%E1%88%AA%E1%8A%AD-%E1%89%B6%E1%8A%95-%E1%88%9D%E1%8C%8D%E1%89%A5-%E1%8B%B5%E1%8C%8B%E1%8D%8D-%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%88%A8%E1%8C%89-%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%88%88/በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለገጠማቸው ነዋሪዎች መንግስት እና አለማቀፍ ለጋሾች 572.33 ሜትሪክ ቶን ምግብ ድጋፍ አደረጉ ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የሐምሌ 20 የውጭ ሀገር ወሬዎች #ቀይ_ባህር በቀይ ባህር የባብኤል መንደብ ወሽመጥ የሚተላለፉ መርከቦች ብዛት በእጅጉ እየቀነሰ ነው ተባለ፡፡ በወሽመጡ የሚተላለፉ መርከቦች ብዛት የቀነሰው የየመን ሁቲዎች ባለፈው ሳምንት የሳውዲ አረቢያን ወደቦች እንከቻችምባታለን ብለው ከዛቱ በኋላ እንደሆነ ሬውተርስ ፅፏል፡፡ ለምሳሌም ትናንት በባብኤል መንደብ የባህ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30.65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የኃይል ማስፋፊያ ዕቅድ ይፋ አደረገ።ሐምሌ 20 2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 30.65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠይቅ የኃይል ማስፋፊያ ዕቅድ ይፋ አደረገ። እቅዱ የኔትወርክ ማሻሻያ እና ማስፋፊያ፣ የሰብስቴሽን እና ተያያዥ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች፣ ስማርት ግሪድ እና ቆጣሪ ማስፋፋትን እንደሚያካትት አገልግሎቱ ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌ
የአፍሪካን የሠላም እና ደህንነት ጉዳይ ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለመፍታት የሎጀስቲክስ እና ኮሚዩኒኬሽን አለመቀላጠፍ እስከዛሬም ያልተፈታ ትልቅ ፈተና ሆኖ ቀጥሏል ተባለ።
Comments