ታህሳስ 17፣ 2015- በ2015 በጀት ዓመት 12 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ ተባለsheger1021fmDec 26, 20221 min readበ2015 በጀት ዓመት 12 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ ተባለ፡፡ የዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅ በቅርቡ ይፀድቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ህዳር 25 2018 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የሁለት ሚኒስትሮችን እና የአንድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሹመትን አፀደቀ።ሹመታቸው በምክር ቤቱ የፀደቀላቸው የሠላም ሚኒስትሩ አቶ መሃመድ እድሪስ፤ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ አዲሱ አረጋ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ቢንያም ኤሮ ናቸው። አቶ መሃመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተሹመው ስራ የጀመሩት ኀዳር 18 ቀን
Comments