ታህሳስ 10፣2017 - ‘’ከምንሸጥበት ትክክለኛ ዋጋ እስከ 4 ሚሊዮን ብር ብልጫ ባለው ዋጋ ሽጣችኋል እየተባልን የተጋነነ ግብር እየተጠየቅን ነው’’ የመኪና አስመጭዎች
- sheger1021fm
- Dec 19, 2024
- 1 min read
መኪና አስመጭዎች ‘’ከምንሸጥበት ትክክለኛ ዋጋ እስከ 4 ሚሊዮን ብር ብልጫ ባለው ዋጋ ሽጣችኋል እየተባልን የተጋነነ ግብር እየተጠየቅን ነው’’ አሉ፡፡
የምንጠየቀው የተጋነነ ግብር ከስራ የሚያስወጣን ነው ይላሉ ነጋዴዎች፡፡
የከተማዋ ገቢዎች ቢሮ በበኩሉ ‘’ነጋዴዎቹ የሚያቀርቡልኝ የሽያጭ ደረሰኝ ትክክለኛ ዋጋውን እንደማያሳይ በጥናት አረጋግጫለሁ’’ ይላል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q
📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il












Comments