top of page


ታህሣስ 3፣2017 - ''በሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እና የስራ ኃላፊዎች ላይ የሚፈፀም ዛቻ እና ማስፈራሪያ ሊቆም ይገባል''
የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል፣ በሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እና የስራ ኃላፊዎች ላይ የሚፈፀም ዛቻ እና ማስፈራሪያ ሊቆም ይገባል ብሏል፡፡ ማዕከሉ በግጭት ውስጥ ላለ ሀገር በሰብዓዊ መብት ላይ የሚሰሩ...
Dec 12, 20241 min read


ታህሣስ 3፣2017 - የገበያ ውሎ
ቤት ለቤት የሚቀርቡ የድጎማ ምርቶች ዋጋ በመንግስት ድጎማ እየተደረገባቸው በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች ለመደገፍ በሚል በአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በኩል የሚቀርቡ ስኳር፣ ዘይትና የዳቦ ዱቄት ምርቶች...
Dec 12, 20242 min read


ታህሳስ 3፣2017-ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግፕት የሶማሊያን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ እንዲሆን ተስማማች
ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግፕት የሶማሊያን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ እንዲሆን ተስማማች፡፡ የኢትዮጵያና የሶማሊያ መሪዎች ባደረጉት ሰምምነት መሰረት ሶማሊያ በዓለም አቀፍ ህጎች፣በመንግስታቱ ድርጅት ቻርተር አና...
Dec 12, 20242 min read


ታህሣስ 2፣2017 - የወንጀል ተግባራት ዓይነትና አፈፃፀማቸው እየረቀቀ መምጣቱ ሲነገር ይደመጣል
የወንጀል ተግባራት ዓይነትና አፈፃፀማቸው እየረቀቀ መምጣቱ ሲነገር ይደመጣል፡፡ ዓይነትና አሰቃቂነታቸው እየከፋና ከማህበረሰቡ ወግና ባህል ያፈነገጡ፣ ፈፃሚዎቹም የተጠያቂነት ጉዳይ ሳያሳስባቸው በቪዲዮ ጭምር እየቀረፁ...
Dec 11, 20241 min read


ታህሣስ 2፣2017 - በትግራይ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ17,000 በላይ ሰዎች በወባ መያዛቸውን ተነገረ
በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች የወባ ወረርሽኝ በስፋት እየታዬ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ካለፈው ሁለት ዓመታት በተለየ የወባ ወረርሽኝ ቁጥር መጨመሩን የተለያዩ ቁጥራዊ መረጃዎችም ያሳያሉ፡፡ ለምሳሌም በትግራይ በ2016 ዓ.ም...
Dec 11, 20242 min read


ታህሣስ 2፣2017 - የኢትዮጵያ የታክስ ህጎች የውጭ ኢንቨስተሮች በቀላሉ በቋንቋቸው እንዲያገኙት ሆኖ ተሰናድቷል ተባለ፡፡
የኢትዮጵያ የታክስ ህጎች የውጭ ኢንቨስተሮች በቀላሉ በቋንቋቸው እንዲያገኙት ሆኖ ተሰናድቷል ተባለ፡፡ ስለ ጉዳዩ የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ኢትዮጵያ የፃፈችው ያረቀቀችው የታክስ ህግ የአለም...
Dec 11, 20241 min read


ታህሣስ 2፣2017 - የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የአቅርቦት ሰንሰለቱን ዘመናዊ ለማድረግ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ለመስራት መምከሩ ተነገረ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የአቅርቦት ሰንሰለቱን ዘመናዊ ለማድረግ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር አብሮ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መምከሩ ተነገረ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በሀገሪቱ ብቸኛ...
Dec 11, 20242 min read


ታህሣስ 2፣2017 - ወርልድ ቪዥን በሶስት ክልሎች ለሰላም ግንባታ የ2 ሚሊዮን ዩሮ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡
ወርልድ ቪዥን በሶስት ክልሎች ለሰላም ግንባታ የ2 ሚሊዮን ዩሮ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ በግጭት ውስጥ በነበሩና ላሉ ሶስት ክልሎች ላይ የሚተገበር ነው ተብሏል፡፡ የትግራይ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የአማራ...
Dec 11, 20241 min read


ታህሣስ 2፣2017 - ‘’አካል ጉዳተኞችን ለማገዝ በሚል ተመስርተው የለግል ጥቅም የሚሰሩ ማህበራት አሉ’’ የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር
‘’አካል ጉዳተኞችን ለማገዝ በሚል ተመስርተው የለግል ጥቅም የሚሰሩ ማህበራት አሉ’’ ሲል የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር ተናገረ፡፡ የተለያዩ የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎችን ለመደገፍ የተመሰረቱና መልካም የሚባል...
Dec 11, 20241 min read


ታህሣስ 2፣2017 - ''የአውሮፕላን ማረፊያው፣ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ተገንብቶ ይጠናቀቃል''
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመጀመሪያ ይሆናል የተባለ፤ የአውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት የቦታ ርክክብ ተደረገ፡፡ መለስተኛ አውሮፕላኖችን እንዲያስተናግድ ታሳቢ ተደርጎ ይገነባል የተባለው ይህ #የአውሮፕላን_ማረፊያ፣...
Dec 11, 20241 min read


ታህሣስ 2፣2017 - ‘’ጾታዊ ጥቃት የሚደርስባቸዉ ዓይነ ስውራን የራሳቸው ምስክርነት እንደ ምስክርነት ባለመቆጠሩ ችግሩ እንዲባባስ አድርጎታል’’
‘’ጾታዊ ጥቃት የሚደርስባቸዉ ዓይነ ስውራን የራሳቸው ምስክርነት እንደ ምስክርነት ባለመቆጠሩ ችግሩ እንዲባባስ አድርጎታል’’ ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር ተናገረ። ማህበሩ በአካል ጉዳተኛ ሴቶች...
Dec 11, 20241 min read


ታህሣስ 1፣2017 - ምርጫ ቦርድ ከዚህ ቀደም እግድ ጥሎባቸው ከነበሩ ፖርቲዎች መካከል የአምስቱን እግድ ማንሳቱን ተናገረ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከዚህ ቀደም እግድ ጥሎባቸው ከነበሩ ፖርቲዎች መካከል የአምስቱን እግድ ማንሳቱን ተናገረ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም 11 ፓርቲዎች ላይ የዕግድ...
Dec 10, 20241 min read


ታህሣስ 1፣2017 - ማንኛውም ሰው የፕላስቲክ የእቃ መያዣ ቀረጢት ይዞ ከተገኘ ከ5,000 እስከ 10,000 የሚያስቀጣው ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ
ማንኛውም ሰው የፕላስቲክ የእቃ መያዣ ቀረጢት ይዞ ከተገኘ ከ5,000 እስከ 10,000 የሚያስቀጣው የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ ረቂቅ አዋጁን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ለውሃ...
Dec 10, 20242 min read


ታህሣስ 1፣2017 - አስር ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ‘’ልዩ የኢኮኖሚ ዞን’’ ማደጋቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መናገሩ ይታወሳል
አስር ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ‘’ልዩ የኢኮኖሚ ዞን’’ ማደጋቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መናገሩ ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ፓርኮቹ ያሉበትን ደረጃ በመገምገም ወደ ልዩ ኢኮኖሚ ዞንነት...
Dec 10, 20241 min read


ታህሣስ 1፣2017 - የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከተጀመሩ ከ10 ዓመት በላይ ያስቆጠሩ ፕሮጀክቶችን ለምን ማጠናቀቅ እንደተሳነው ተጠየቀ
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከተጀመሩ ከ10 ዓመት በላይ ያስቆጠሩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለምን ማጠናቀቅ እንደተሳነው በፓርላማ አባላት ተጠየቀ፡፡ ባለው ባየ (ዶ/ር) የተባሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል...
Dec 10, 20241 min read


ታህሣስ 1፣2017 - በአዲስ አበባ የሚገኘው የደቡብ አፍሪካው ዩኒቨርሲቲ (UNISA) አስካሁን ካስመረቃቸው ተማሪዎቹ 330ዎቹ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምህሩ መምህራን ናቸው አለ
በአዲስ አበባ የሚገኘው የደቡብ አፍሪካው ዩኒቨርሲቲ (UNISA) አስካሁን አስተምሮ ካስመረቃቸው ተማሪዎቹ 330 የሚሆኑትበኢትዮጵያ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምህሩ መምህራን ናቸው አለ። #UNISA በኢትዮጵያ...
Dec 10, 20241 min read


ታህሣስ 1፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በወሊድ ይገኝ የነበረውን የዜግነት መብት አስቀራለሁ አሉ፡፡ አሜሪካ በምድሯ ለሚወለዱ የተለያዩ ሀገር ሰዎች ልጆች የዜግነት መብት ስትሰጥ ቆይታለች፡፡...
Dec 10, 20242 min read


ህዳር 30፣2017 - ''ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽንስ'' በ2016 በጀት ዓመት 44 ሚሊዮን የግብይት ልውውጦች ማካሄዱን ተናገረ
የክፍያ ስርዓት ኦፕሬተር ሆኖ እየሰራ የሚገኘው ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽንስ በ2016 በጀት ዓመት 44 ሚሊዮን የግብይት ልውውጦች ማካሄዱን ተናገረ፡፡ በዚህም 16 ቢሊዮን ብር በ #ሳንቲም_ፔይ በኩል ዝውውር...
Dec 9, 20241 min read


ህዳር 30፣2017 - በኢትዮጵያ ከ81,000 በላይ በኤችአይቪ ኤድስ የተጠቁ ሰዎች ጤናቸው በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ አይታወቅም ተባለ
በኢትዮጵያ በኤችአይቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ከሚገኝ ሰዎች መካከል ከ81,000 በላዩ የት እንዳሉና ጤናቸው በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ አይታወቅም ተባለ፡፡ ይህ የተባለው በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...
Dec 9, 20242 min read


ህዳር 30፣2017 - በህገወጥ መንገድ በግል የመድኃኒት መሸጫዎች የሚሸጡ የተለያዩ መድሃኒቶች
ለመንግስት የህክምና ተቋማት የሚቀርቡ የተለያዩ መድሃኒቶች በህገወጥ መንገድ ወጥተው በግል የመድኃኒት መሸጫዎች የሚሸጡባቸው አጋጣሚዎች አሉ። በዚህም ላይ ቅሬታ የሚያቀርቡ ብዙዎች ናቸው፡፡ በመንግስት የህክምና ተቋም...
Dec 9, 20241 min read


ህዳር 30፣2017 - ''በአዲሱ የሲቪል ሰርቪስ አዋጅ የተካተተው አንቀጽ፤ ህገ መንግስታዊ መብት የሚፃረር'' የህግ ባለሞያ
በአዲሱ የሲቪል ሰርቪስ አዋጅ መሰረት የትኛውም የመንግስት ሰራተኛ በተለያየ ምክንያት በመስሪያ ቤቱ የስራ አመራር ጉባኤ ከስራ እንዲሰናበት ከተወሰነበት ውሳኔ የመጨረሻው ነው፡፡ ውሳኔውን በመቃወም በአስተዳደራዊም ሆነ...
Dec 9, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

