top of page


ህዳር 16፣2017 - ነዳጅ የሚያከፋፍሉ ኩባንያዎች 5,000 ሊትር ክምችት የሚይዝ ዲፖ እና ቢያንስ አምስት ማደያ እንዲኖራቸው በህግ ሊገደዱ ነው
ነዳጅ የሚያከፋፍሉ ኩባንያዎች 5,000 ሊትር ክምችት የሚይዝ ዴፖ እና ቢያንስ አምስት ማደያ እንዲኖራቸው በህግ ሊገደዱ ነው፡፡ ለፓርላማ ቀርቦ ከመፅደቁ በፊት ውይይት እየተደረገበት ያለው የነዳጅና ነዳጅ ውጤቾች...
Nov 25, 20241 min read


ህዳር 16፣2017 - በአራዳ ክ/ከተማ ደጃች ውቤ ቻይና ጃንጉሲ የኮንስትራክሽን ስራ ድርጅት የተነሳን እሳት ለማጥፋት ርብርብ ተይዟል
በአራዳ ክፍለ ከተማ ደጃች ውቤ ቻይና ጃንጉሲ የኮንስትራክሽን ስራ ድርጅት የተነሳን እሳት ለማጥፋት ርብርብ ተይዟል፡፡ ከአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን እንደሰማነው በእሳቱ በፕላስቲክ...
Nov 25, 20241 min read


ህዳር 16፣2017 - ተቆፍረው የተተውና ጉድጓዶች ለሰው ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆነው መቀጠላቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ
ከመርካቶ የጀመረውን የደረሰኝ ግብይት ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር 250 ባለሞያዎችን በማሰማራት በሁሉም የከተማዋ አካባቢዎች እየሰራበት መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ፡፡ በከተማዋ ባሉ ሁሉም ስፍራዎች...
Nov 25, 20241 min read


ህዳር 16፣2017 - ከመርካቶ የጀመረውን የደረሰኝ ግብይት ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር በሁሉም የከተማዋ አካባቢዎች እየሰራበት መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ
ከመርካቶ የጀመረውን የደረሰኝ ግብይት ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር 250 ባለሞያዎችን በማሰማራት በሁሉም የከተማዋ አካባቢዎች እየሰራበት መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ፡፡ በከተማዋ ባሉ ሁሉም ስፍራዎች...
Nov 25, 20241 min read


ህዳር 16፣2017 - ሰላምን ማረጋገጥ ካልተቻለ የአፍሪካን የልማት ግብ ለማሳካት እንደማይቻል ተነገረ
ሰላምን ማረጋገጥ ካልተቻለ የአፍሪካን የልማት ግብ ለማሳካት እንደማይቻል ተነገረ፡፡ ይህ የተነገረው ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል አህጉር አቀፍ የሰላም፣ የብልፅግናና የልማት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ባለበት...
Nov 25, 20241 min read


ህዳር 13፣2017 - 14 ዓመታትን ያስቆጠረው የአባይ ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍ
14 ዓመታትን ያስቆጠረው የአባይ ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g 📌 WhatsApp:...
Nov 22, 20241 min read


ህዳር 13፣2017 - ጥላቻን ያዘሉ መልዕክቶችን እየቀረጹ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቁ ሰዎች
ጥላቻን ያዘሉ መልዕክቶችን እየቀረጹ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቁ ሰዎች የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g 📌 WhatsApp:...
Nov 22, 20241 min read


ህዳር 13፣2017 - በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍሎች ያለው የስራ አጥ ብዛት
በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍሎች ያለው የስራ አጥ ብዛት የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g 📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s...
Nov 22, 20241 min read


ህዳር 13፣2017 - ኢትዮፒካር፤ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ 3 ‘’የኔታ ብራንድ’’ ተሽከርካሪዎች ለኢትዮጵያ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን ተናገረ
በኢትዮፒካር በኩል ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡትን የኔታ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎችን የሚያመርተው "ሆን ዞ" የሚባለው የቻይና ኩባያ ነው፡፡ የሆን ዞ የኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ብቸኛ ወኪል የሆነው ኢትዮፒካር ወደ...
Nov 22, 20241 min read


ህዳር 13፣2017 - በሱዳን የቀጠለው ጦርነትን በመሸሽ፤ የሱዳን ዜጎች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኩል ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን ቀጥለዋል ተብሏል
በሱዳን ጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ እና ከሌላም የአፍሪካ ሀገራት መጥተው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ስደተኞች ቁጥር ከ107,000 ተሻግሯል ተባለ፡፡ በሱዳን የቀጠለው ጦርነትን በመሸሽ፤...
Nov 22, 20241 min read


የህዳር 13፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለአገሪቱ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግነት ታጭተው የነበሩት ማት ጋኤትዝ ሀላፊነቱን መረከብ ይቅርብኝ አሉ፡፡ ስማቸው ከእጩዎች ዝርዝር እንዲወጣላቸው መጠየቃቸውን ቢቢሲ...
Nov 22, 20242 min read


ህዳር 12፣2017 በአውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር በ2030 ረሃብና ድህነትን ከዓለም ለማጥፋት የተቀመጡ ግቦች እንደማይሳኩ ከመግባባት ላይ መደረሱ እየተነገረ ነው
በአውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር በ2030 ረሃብና ድህነትን ከዓለም ለማጥፋት የተቀመጡ እንደማይሳኩ ከመግባባት ላይ መደረሱ እየተነገረ ነው፡፡ ዘላቂ የልማት ግቦች በሚል በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሃገራት እንዲፈፅሟቸው...
Nov 21, 20242 min read


ህዳር 12፣2017 - የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚዎች እና የአልኮል ሱሰኞች ብዛት እየጨመረ መጥቷል
በኢትዮጵያ #የአደንዛዥ_ዕፅ ተጠቃሚዎች እና የአልኮል ሱሰኞች ብዛት እየጨመረ መጥቷል፡፡ ህፃናት ሳይቀሩ የችግሩ ሰለባዎች መሆን መጀመራቸው ተሰምቷል፡፡ #የሱስ_ተጎጂዎች፤ የተዛነፈባቸው የአካል፣ የማህበራዊ፣ የአዕምሮና...
Nov 21, 20241 min read


ህዳር 12፣2017 - ‘’መገናኛ ብዙኃን ማሻሽያ ረቂቅ አዋጅ፤ ህዝብ በመንግስት ተቋማት አመራሮች ምደባ ላይ ሊኖረው የሚገባውን ተሳትፎ የሚገደብ ነው’’ ኢሰመኮ
‘’የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ማሻሽያ ረቂቅ አዋጅ፤ ህዝብ በመንግስት ተቋማት አመራሮች ምደባ ላይ ሊኖረው የሚገባውን ተሳትፎ የሚገደብ ነው’’ ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተቸ፡፡ በማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ ላይ...
Nov 21, 20242 min read


ህዳር 11፣2017 - ኢትዮጵያ የ4.9 ቢሊዮን ዶላር የእዳ ሽግሽግ እንደተደረገላት የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተናገረ
ኢትዮጵያ ከነበረባት እዳ የ4.9 ቢሊዮን ዶላር የእዳ ሽግሽግ እንደተደረገላት የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተናገረ። በመንግስት የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ካሳካቸው ነገሮች መካከል አንዱ የእዳ ሽግሽግ መሆኑን...
Nov 20, 20241 min read


ህዳር 11፣2017 - ‘’በግጭቶችና ጦርነቶች የአምቡላንሶች ወዲህ ወዲያ በመገደቡ እናቶች በወሊድ ህይወታቸው እያለፈ ነው’’ የሚድዋይፈሮች ማህበር
‘’በግጭቶችና ጦርነቶች ምክንያት የአምቡላንሶች ወዲህ ወዲያ በመገደቡ እናቶች በወሊድ ምክንያት ህይወታቸው እያለፈ ነው’’ ሲል የኢትዮጵያ ሚድዋይፈሮች ማህበር ተናገረ፡፡ ችግሩ የበረታውም በአማራ ክልል ነው ተብሏል፡፡...
Nov 20, 20241 min read


ህዳር 11፣2017 - አህመድ አብተው(ዶ/ር) የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ
አህመድ አብተው(ዶ/ር) የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ፡፡ አህመድ አብተው(ዶ/ር) የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር በመሆን መሾማቸውን ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን...
Nov 20, 20241 min read


ህዳር 10፣2017 - የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ለመፈተን እየተዘጋጀሁ ነው ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ
የዩኒቨርሲቲ መምህራንን ለመፈተን እየተዘጋጀሁ ነው ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ባሻሻለው ስርዓተ ትምህርት መሠረት የመውጫ ፈተና በሚል ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና መስጠት መጀመሩ...
Nov 19, 20241 min read


ህዳር 10፣2017 - በሶማሌላንድ በቅርቡ በተካሄደው ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ መሪው ሞሐመድ አብዱላሂ አሸነፉ
በሶማሌላንድ በቅርቡ በተካሄደው ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ መሪው ሞሐመድ አብዱላሂ አሸነፉ፡፡ ሞሐመድ አብዱላሂ በምርጫው ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ አከናዋኝ መስሪያ ቤት እወቁልኝ ማለቱን አሶሼትድ ፕሬስ ፅፏል፡፡...
Nov 19, 20241 min read


ህዳር 10፣2017 - ‘’በመርካቶ ግማሹ ግብር እየከፈለ ሌላው የማይከፍልበት አሰራር መኖሩን ተገንዝበናል’’ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
‘’በመርካቶ ግማሹ ግብር እየከፈለ ሌላው የማይከፍልበት አሰራር መኖሩን ተገንዝበናል’’ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ‘’በመርካቶ ግማሹ ግብር እየከፈለ ሌላው የማይከፍልበት አሰራር መኖሩን ከነጋዴዎች ጋር ባደረግነው ውይይት...
Nov 19, 20241 min read


ህዳር 10፣2017 - በኢትዮጵያ ለበይነ መረብ ፆታዊ እና ወሲባዊ ጥቃት የሚጋለጡ ህፃናት ቁጥርም እየጨመረ ነው ተብሏል
ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት በሁሉም ረገድ የወላጅ ወይም የአሳዳጊ ክትትል እና ቁጥጥር እንደሚያስፈልጋቸው ይታመናል፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በከተሞች ከ12 እስከ 17 ዓመት እድሜ ያላቸው ህፃናት 40 በመቶው...
Nov 19, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








