top of page


ህዳር 25፣20171.5 - ሚሊዮን ብር ጉቦ ጠይቋል የተባለ ተጠርጣሪ የመንግስት ሰራተኛ፤ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ
1.5 ሚሊዮን ብር ጉቦ ጠይቋል የተባለ ተጠርጣሪ የመንግስት ሰራተኛ፤ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ። ጉቦ ጠይቋል የተባለው የመንግስት ሰራተኛ፤ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅንጫፍ ጽህፈት...
Dec 4, 20241 min read


ህዳር 24፣2017 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ 94,000 ሄክታር ደን ይጨፈጨፋል
የኢትዮጵያ ደን ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኝ የሚያስችል ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ደን ልማት ተናገረ፡፡ ይህ እውቅና ከተሳካ ከደን ምርቷ ለውጪ ገበያ የምታቀርባቸው ምርቶች በገበያ ላይ ተፈላጊነታቸው እንደሚጨምር...
Dec 3, 20241 min read


ህዳር 24፣2017 - ፖሊሲ ወጥቶለት ከፀደቀ ስምንት ወራት የሞላው የሽግግር ፍትህ ስራው ከምን ደረሰ?
የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ በሚኒስትሮቸ ምክር ቤት ከፀደቀ ስምንት ወራት ሞላው፡፡ በኢትዮጵያ ባለፉት 30 ዓመታት ለተፈፀሙ እና አሁን እየተፈፀሙ ላሉ የጦርነት፣ የግድያ፣ የማፈናቀል እና ሌሎች በደሎች አጥፊዎችን በህግ ፊት...
Dec 3, 20241 min read


ህዳር 24፣2017 - ''በክልሎች ያሉ ህገ-ወጥ ኬላዎች የዋጋ ንረቱ ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ ነው'' የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
በኢትዮጵያ በኑሮ ውድነቱ ጎዳና ወጥተው “ልጆቼን የማበላቸሁ አጣው የሚሉ አዛውንቶች እና ራበኝ የሚሉ አንጀት የሚበሉ ህጻናትን” በከተማችን ቁጥራቸው እየጨመረ መሆኑን እንደታዘቡ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት...
Dec 3, 20241 min read


ህዳር 24፣2017 - የቀድሞ ተዋጊዎች መልሶ ለማቋቋም የተጀመረውን ስራ በእቅዱ መሰረት ለመጨረስ የተሃድሶ ኮሚሽን የቅበላ አቅሙን ጨምሯል ተባለ
የቀድሞ ተዋጊዎች መልሶ ለማቋቋም በትግራይ የተጀመረውን ስራ በእቅዱ መሰረት ለመጨረስ የብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የቅበላ አቅሙን ጨምሯል ተባለ፡፡ ለ #ፕሪቶሪያው አንቀፅ 8 ስምምነትን መሰረት በማድረግ የብሔራዊ ተሀድሶ...
Dec 3, 20241 min read


ህዳር 24፣2017 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ 270 ሚሊዮን ኮንዶም የሚያስፈልግ ቢሆንም ወደ ሀገር እየገባ ያለው ከ90 ሚሊዮን ያልበለጠ መሆኑ ተነገረ
በኢትዮጵያ በየዓመቱ 270 ሚሊዮን ኮንዶም የሚያስፈልግ ቢሆንም ወደ ሀገር ቤት እየገባ ያለው የኮንዶም መጠን ከ90 ሚሊዮን ያልበለጠ መሆኑ ተነገረ፡፡ ስለዚህም በአቅርቦትና በፍላጎት መካከል የ180 ሚሊዮን ያህል...
Dec 3, 20242 min read


ህዳር 24፣2017 -የገንቢዎች የሊዝ ፈቃድ የሚሰረዝበት የህግ ማዕቀፍ ማሻሻያ ያስፈልገዋል ተባለ
የገንቢዎች የሊዝ ፈቃድ የሚሰረዝበት የህግ ማዕቀፍ ማሻሻያ ያስፈልገዋል ተባለ፡፡ ተሻሽሎ ለፓርላማው በቀረበው የከተማ መሬትን በ #ሊዝ ለመያዝ የተሰናዳው ረቂቅ አዋጅ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች የከተማ መሬትን በድርድር...
Dec 3, 20241 min read


ህዳር 24፣2017 የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ 10ሩ ወደ ‘’ልዩ የኢኮኖሚ ዞን’’ ማደጋቸው ተነገረ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ 10ሩ ወደ ‘’ልዩ የኢኮኖሚ ዞን’’ ማደጋቸው ተነገረ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ከሚያስተዳድራቸው 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮችና የድሬዳዋ ነፃ...
Dec 3, 20241 min read


ህዳር 23፣2017 - እየተፈጠረ ያለው የስራ እድል ከህዝቡ ቁጥር እድገት ጋር የሚጣጣም እንደልሆነ ተነግሯል
የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። ይሁንና በሀገሪቱ እየተፈጠረ ያለው የስራ እድል ከህዝቡ ቁጥር እድገት ጋር የሚጣጣም እንደልሆነ ተነግሯል፡፡ በኢትዮጵያ የስራ አጥ ቁጥሩ ከፍተኛ ነው፡፡ ከሀገሪቱ...
Dec 2, 20241 min read


ህዳር 23፣2017 - በ2012 ዓ.ም የጸደቀው የቋንቋ ፖሊሲ በሚፈለገው ደረጃ ተግባራዊ እየተደረገ አለመሆኑን ሰምተናል
በኢትዮጵያ ከ80 በላይ ቋንቋዎች ይነገራሉ ተብሎ ይታመናል፤ እነዚህ ቋንቋዎችም ከመግባብያነት ባለፈ በማህበራዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ ሁነቶቻችን ውስጥ ያለቸው ድርሻም ከፍ ያለ ነው፡፡ ኢትዮጵያ የቋንቋው ዘርፍ የሚመራበት...
Dec 2, 20241 min read


ህዳር 23፣2017 - የዲጅታል አገልግሎቱን ለማስፋት "ባንክዎን በእጅዎ" በሚል ሀሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ የዲጅታል ባንኪንግ መረሀ ግብር ማዘጋጀቱን አዋሽ ባንክ ተናገረ።
የዲጅታል አገልግሎቱን ለማስፋት "ባንክዎን በእጅዎ" በሚል ሀሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ የዲጅታል ባንኪንግ መረሀ ግብር ማዘጋጀቱን አዋሽ ባንክ ተናገረ። ከዛሬ እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያል የተባለው...
Dec 2, 20241 min read


ህዳር 23፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የብሪክስ አባል አገሮች በአለም አቀፍ ንግድ በዶላር ከመገበያየት ካፈነገጡ በእጥፍ የቀረጥ ታሪፍ እቆልልባቸዋለሁ አሉ፡፡ ሙከራም ለቀረጥ ቁለላ እንደሚዳርግ ትራምፕ...
Dec 2, 20242 min read


ህዳር 23፣2017 - ጉዳያችን:- የውሃ ሀብት እና አጠቃቀም
ጉዳያችን:- የውሃ ሀብት እና አጠቃቀም በውሃ ሀብትና አጠቃቀሙን በተመለከተ የውሃ ምህንድስና ባለሙያ የሆኑት አቶ ተስፋዬ ያለው የሰጡንን ማብራሪያው ያድምጡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 2, 20241 min read


ህዳር 23፣2017 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ7,400 በላይ ሰዎች በኤችአይቪ ኤድስ እንደሚያዙ የጤና ሚኒስቴር ተናገረ
ትናንት እሁድ ህዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም የኤድስ ቀን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በተከበረበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ በቫይረሱ ስርጭትና መቆጣጠር ምን ደረጃ ላይ ናት? የሚለው ተነስቷል። በወቅቱም የኢትዮጵያ...
Dec 2, 20241 min read


ህዳር 21፣2017 - የባንኮች የብድር ገደቡ መቀጠሉ ምን አስከተለ?
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር በሚል መንግስት የገንዘብ ዝውውሩን እየተቆጣጠረው እንደሆነ ይነገራል፡፡ ባንኮች በሚሰጡት ብድር ላይ የተጣለው ገደብም እንደቀጠለ ነው፡፡ የብድር ገደቡ...
Nov 30, 20241 min read


ህዳር 21፣2017 - ከፖሊሲ ማሻሻያው በኋላ የባንኮች የውጭ ምንዛሪ ክምችት ምን መሳይ ነው?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ላይ ያደረግሁት ለውጥ ባለፉት ሶስት ወራት የባንኮች የውጭ ምንዛሪ ክምችት እንዲጨምር አድርጓል ይላል፡፡ ሸገር ራዲዮ ስለጉዳዩ የጠየቀው የግል ባንክ በበኩሉ የውጭ...
Nov 30, 20241 min read


ህዳር 21፣2017 - አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አካል የሆነውን የት/ቤት ክፍያ መፈፀሚያ ስራ አስጀምሯል
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት አካል የሆነውን የትምህርት ቤት ክፍያ መፈፀሚያ አገልግሎት (E School Fee) ዛሬ ስራ አስጀምሯል፡፡ #የአዲስ_ኢንተርናሽናል_ባንክ የሞባይል ባንኪንግ...
Nov 30, 20241 min read


ህዳር 21፣2017 ‘’በኦሮሚያም ይሁን በአማራ ያሉ ታጣቂዎች ሺህ ዓመት ቢዋጉን አያሸንፉንም’’ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
‘’በኦሮሚያም ይሁን በአማራ ያሉ ታጣቂዎች ሺህ ዓመት ቢዋጉን አያሸንፉንም’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት የብልፅግና ፓርቲን 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ...
Nov 30, 20241 min read


ህዳር 21፣2017 - የብድር ገደቡ መቀጠሉ ምን አስከተለ?
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር በሚል መንግስት የገንዘብ ዝውውሩን እየተቆጣጠረው እንደሆነ ይነገራል፡፡ ባንኮች በሚሰጡት ብድር ላይ የተጣለው ገደብም እንደቀጠለ ነው፡፡ የብድር ገደቡ...
Nov 30, 20241 min read


ህዳር 21፣2017 ''ካለፈው ዓመት ጥር ወር ወዲህ ከ20,000 በላይ ኤርትራዊያን ወደ ኢትዮጵያ እንደገቡ ይገመታል'' የተመድ ከፍተኛው የሥደተኞች ኮሚሽን
ካለፈው ዓመት ጥር ወር ወዲህ ከ20,000 በላይ ኤርትራዊያን ወደ ኢትዮጵያ እንደገቡ ይገመታል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛው የሥደተኞች ኮሚሽን (UNHCR) ተናገረ፡፡ ኤርትራዊያን፤ በሰሜን አፋር እና...
Nov 30, 20241 min read


ህዳር 21፣2017 - በስልጣን ሽኩቻ፣ ለአንድ ከተማ ሁለት ከንቲባ እስከመሾም የተደረሰበት የትግራይ ክልል ጉዳይ
ለሁለት ዓመታት በጦርነት የደቀቀው የትግራይ ክልል ከሰላም ስምምነቱ በኋላ በመልሶ ግንባታ ያንሰራራል የሚል ግምት ነበር፡፡ ይሁንና በህወሃት ባለስልጣናት መካከል የተፈጠረው መከፋፈል የማንሰራራት ተስፋው ተስፋ ብቻ ሆኖ...
Nov 30, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








