top of page


ህዳር 21፣2017 - ‘’የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን ጥገና ወጣቶች ስልጠናዎችን እንዲያገኙ እያመቻቸሁ ነው’’ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት
‘’የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን ጥገና አስመልክቶ ወጣቶች ከወዲሁ በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገራት ስልጠናዎችን እንዲያገኙ እያመቻቸሁ ነው’’ ሲል የፌደራል ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ተናግሯል፡፡ መንግስት...
Nov 30, 20241 min read


ህዳር 20፣2017 ‘’በመደበኛው ገበያና በጥቁር ገበያ መካከል ያለው የውጭ ምንዛሪ ግብይት ልዩነት እየጠበበ መጥቷል’’ ብሔራዊ ባንክ
በመደበኛው ገበያና በጥቁር ገበያ መካከል ያለው የውጭ ምንዛሪ ግብይት ልዩነት እየጠበበ መጥቶ 7.8 በመቶ መድረሱን ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡ ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ካካሄደች ከ3 ወራት በላይ ሆኗታል፡፡...
Nov 29, 20242 min read


ህዳር 20፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሞሪታንያ የሞሪታንያው ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ኤልድ ጋዙአኒ በሀገሪቱ ብሔራዊ መግባባትን ለማስፈን ያለመ ምክክር እንዲጀመር እየተዘጋጀሁ ነው አሉ፡፡ ፕሬዘዳንቱ ብሔራዊ ምክክር ለመጀመር መታሰቡን ያበሰሩት የአገሪቱን 64ኛ...
Nov 29, 20242 min read


ህዳር 20፣2017 - በአዲስ አበባ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ በእጥፍ ጨመረ
በአዲስ አበባ በቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ በእጥፍ(100% ) ጭማሪ መደረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ተናግሯል፡፡ በዚህም አሁን 10 ብር እየተከፈለበት የነበው ታሪፍ 20 ብር ሆኗል፡፡...
Nov 29, 20241 min read


ህዳር 20፣2017 - የ‘’ድሽታ ግና’’ በዓል ዛሬ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ እየተከበረ ነው
‘’ድሽታ ግና’’ በሚል የሚጠራው የአሪ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ዛሬ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ዘንድሮ እየተከበረ ያለው ለዘጠነኛ ጊዜ ሲሆን መሪ ቃሉም ‘’ባህል፤ ለሠላም፣...
Nov 29, 20241 min read


ህዳር 20፣2017 - የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ብክለቱን ማቆም ካልቻለ ከቦታው እንዲነሳ በፍርድ ቤት ተወሰነበት
ከ30 ዓመታት በላይ አካባቢ ሲበክልና ለሰው ጤና ጎጂ የሆነ በካይ ፍሳሽ ቆሻሻ በዘፈቀደ ሲለቅ ነበር የተባለው የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ብክለቱን ማቆም ካልቻለ ከቦታው እንዲነሳ በፍርድ ቤት ተወሰነበት፡፡ ለሕዝብ...
Nov 29, 20241 min read


ህዳር 19፣2017 - ድምፃዊት አስቴር አወቀ እና ሜትሮፖሊታን ሪል ስቴት አብረው ለመስራት ተስማሙ።
ድምፃዊት አስቴር አወቀ እና ሜትሮፖሊታን ሪል ስቴት አብረው ለመስራት ተስማሙ። ስምምነቱ በዛሬ እለት የሜትሮፖሊታን ሪል ስቴት ሀላፊዎች እና የአስቴር አወቀ ማናጀር አዳነች ወርቁ ይፋ አድርገውታል። በስምምነቱ መሰረት...
Nov 28, 20241 min read


ህዳር 19፣2017 ‘’መምህራን ሳይራቡ ክፍል ገብተው የሚያስተምሩበት ሀገር ማየት ምኞቴ ነው’’ መምህርና የፓርላማ አባል
‘’መምህራን ሳይማረሩ፣ ሳይቸገሩ፣ እና ሳይራቡ ክፍል ገብተው የሚያስተምሩበት ሀገር ማየት ምኞቴ ነው’’ መምህር እና በፓርላማው የሰው ሀብት እና የቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል ፓርላማው እስካሁን በመምህራን ጥያቄ...
Nov 28, 20242 min read


ህዳር 19፣2017 - የተከሰተውን የወባ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር እየተደረገ ባለው ጥረት አንዳንዶች በህገወጥ መንገድ መድሃኒት ወደ ሀገር ውስጥ እያስገቡ ነው ተባለ
በተለያዩ ክልሎች የተከሰተውን የወባ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር እየተደረገ ባለው ጥረት አንዳንዶች በህገወጥ መንገድ መድሃኒት ወደ ሀገር ውስጥ እያስገቡ ነው ተባለ፡፡ እነዚህ መድሃኒቶች ፈቃድ የሌላቸው እና ታማሚዎች...
Nov 28, 20241 min read


ህዳር 19፣2017 - ''ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች አምቡላንሶች እየወደሙ በጤናው ዘርፍ መስተጓጉሎች እየተፈጠሩ ነው'' የጤና ሚኒስቴር
ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች አምቡላንሶች እየወደሙ በመሆኑ በጤናው ዘርፍ መስተጓጉሎች እየተፈጠሩ ነው ሲል የጤና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ የአምቡላንስ እጥረት እንዳለ የህዝብ ተወካዮች ምክር...
Nov 28, 20241 min read


ህዳር 18፣2017 - በወንጀል ተግባር የተገኘን ንብረትንና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመቆጣጠር የወጣው ረቂቅ አዋጅ ቅሬታ ቀረበበት
በወንጀል ተግባር የተገኘን ንብረትን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣው ረቂቅ አዋጅ ወደኋላ አስር ዓመት ተመልሶ ተጠያቂ የሚያደርግበት አሰራር...
Nov 27, 20241 min read


ህዳር 18፣2017 - ''መንግስታዊ ተቋማት ሳይቀር ስራዬን በአግባቡ እንድሰራ እየፈቀዱልኝ አይደለም'' የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባልስጣን
መንግስታዊው የአዲስ አበባ የአካባቢ ጥበቃ ባልስጣን ተቋማት የአካባቢ ብክለት ፈፅመው መሆኑን ወይም አለመሆኑን ለማረጋገጥ ስሄድ ወደ ግቢያቸው እንኳን እንዳልገባ እየተከለከልኩ ነው አለ፡፡ መንግስታዊ ተቋማት ሳይቀር...
Nov 27, 20241 min read


ህዳር 18፣2017 - በአዲስ አበባ ዘላቂ ማረፊያ የቀብር ስፍራዎች መናፈሻ ሊሆኑ ነው ተባለ
የቀብር ስፍራዎች መናፈሻ ሊሆኑ ነው ተባለ፡፡ በአዲስ አበባ ዘላቂ ማረፊያ የሆኑ የቀብር ስፍራዎች የሚያምር ገፅታ ኖሯቸው መናፈሻ እንዲሆኑ እየተሰራ ቢሆንም ‘’ሙታንን የሚያውኩ ነገሮች’’ በህግ ያስቀጣሉ ተብሏል፡፡...
Nov 27, 20242 min read


ህዳር 18፣2017 - ማሻሻያው ተቋሙ የሚገጥመውን የመድሃኒት ግዢ መስተጓጎል ያስቀርለታል ተብሏል
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሚያጋጥመውን የበጀት እጥረት ለማስተካል ተገልጋይ ተቋማት በዱቤ የሚወስዱትን መድሃኒት ገቢ በአግባቡ እንዲመልሱ እንዲሁም ባላቸው የበጀት አቅም ብቻ መድሃኒት እንዲያዙ የሚያስችል...
Nov 27, 20242 min read


ህዳር 18፣2017 - ከኢትዮጵያ ህዝብ 68.7 በመቶው በድህነት ውስጥ እንዳለ የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ሪፖርት አሳይቷል
ከኢትዮጵያ ህዝብ 68.7 በመቶው በድህነት ውስጥ እንዳለ የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት(UNDP) ያወጣው ሪፖርት አሳይቷል፡፡ በዚህ UNDP ባወጣው የሀገራት የድህነት ምጣኔ ሪፖርት በገጠሩ የኢትዮጵያ ክፍል...
Nov 27, 20242 min read


ህዳር 18፣2017 - የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠራው ይፋዊ የኦዲት ሪፖርት ውይይት ላይ የመገኘት ግዴታ ቢኖርባቸውም ሳይገኙ ቀሩ
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በጠራው ይፋዊ የኦዲት ሪፖርት ውይይት ላይ የመገኘት ግዴታ ቢኖርባቸውም ሳይገኙ...
Nov 27, 20241 min read


ህዳር 17፣2017 - አዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ግቢ ውስጥ 1,200 ተመልካቾችን የሚይዝ የቴአትር አዳራሽ ያካተተ ህንጸ በመገንባት ላይ ይገኛል ተብሏል
በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙት 5 ቴአትር ቤቶች ውስጥ አራቱ (ሀገር ፍቅር፣ የህጻናትና ወጣቶች፣ የአዲስ አበባ ቴአትር እና ባህል አዳራሽ እና ራስ ቴአትር) በከተማ አስተዳደሩ ስር የሚገኙ ናቸው፡፡ ከእነዚህ...
Nov 26, 20242 min read


ህዳር 17፣2017 - የብድር ጣሪያ በተወሰነ ፐርሰንት ከፍ ማድረግ እንዲቻል መንግስት ተወያይቶ አቅጣጫ የሰጠበት ጉዳይ መሆኑንም የገንዘብ ሚኒስትር ድኤታ ነግረውናል
14 በመቶ ላይ ብቻ የተቆለፈበት የብድር ጣሪያ በተወሰነ ፐርሰንት ከፍ ማድረግ እንዲቻል መንግስት ተወያይቶ አቅጣጫ የሰጠበት ጉዳይ መሆኑንን የገንዘብ ሚኒስትር ድኤታው እዮብ ተካልኝ(ዶ/ር ) ነግረውናል። የኢትዮዽያ...
Nov 26, 20241 min read


ህዳር 17፣2017 - በአማራ ክልል ላጋጠሙ ሰብአዊ ቀውሶች፤ የረድኤት ድርጅቶችና የሚመለከታቸው ሁሉ እገዛ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡
በአማራ ክልል ላጋጠሙ ሰብአዊ ቀውሶች፤ የረድኤት ድርጅቶችና የሚመለከታቸው ሁሉ እገዛ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡ በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ አደጋዎች በአማራ ክልል ያለው ሰብአዊ ቀውስ እየከፋ መጥቷል ተብሏል፡፡ ከሰሜኑ...
Nov 26, 20241 min read


ህዳር 17፣2017 - የጤና ተቋማት የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያ እጥረት ችግር ለመፍታት ምን እየተሰራ ነው?
የጤና ተቋማት በመድሃኒትና በህክምና መሳሪያ እጥረት የሚቸገሩት መድሃኒት ማንኛውም ቁስ በሚዛበት የግዥ መመሪያ ስለሚገዛ እና በውጭ ምንዛሪ እጥረት ነበር ተብሏል፡፡ በተለይም የውጭ ምንዛሬ እጥረት የሃገር ውስጥ...
Nov 26, 20241 min read


ህዳር 17፣2017 - የጤና ተቋማት የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያ እጥረት ችግር ለመፍታት ምን እየተሰራ ነው?
የፌዴራል መንግስት የዘንድሮ አጠቃላይ በጀት 1.5 ትሪሊዮን መደረሱ ህዝቡን ለተጨማሪ ግብር የሚዳርግ እና የሚያማርር ሊሆን ይችላል ሲሉ የፓርላማ አባላት ተናገሩ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ይህን ያሉት...
Nov 26, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








