top of page


ህዳር 10፣2017 - ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 55 የፖለቲካ ፓርቲዎች አብረውት እየሰሩ መሆኑን ተናገረ
ብሔራዊ መግባባትን ለማምጣት በሚከወነው ሀገራዊ ምክክር 55 የፖለቲካ ፓርቲዎች አብረውት እየሰሩ መሆኑን ተናገረ፡፡ ይሁንና ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር አብሮ ለመስራት በፈረሙ ማግስት ለእስር የሚዳረጉ...
Nov 19, 20241 min read


ህዳር 10፣2017 - ‘’የገቢ ግብር እንዲቀነስ ጠ/ሚኒስትሩን በደብዳቤ በድጋሚ ጠይቄያለሁ’’ኢሰማኮ
በቋሚ ደመወዝ የሚተዳደሩ ሰራተኞች አሁን ያለውን የኑሮ ጫና መቋቋም እንዲችሉ የሚከፍሉት ግብር እንዲቀነስ ጠቅላይ ሚኒስትሩን በደብዳቤ በድጋሚ መጠየቁን የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ተናገረ፡፡ ከዓመት በፊት...
Nov 19, 20241 min read


ህዳር 10፣2017 - በ615 ወረዳዎች አጀንዳ መሰበሰቡን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ
እስካሁን ከ615 ወረዳዎች አጀንዳ መሰበሰቡን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ኮሚሽኑ ይህን የተናገረው ዛሬ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የስራ ክንውን ሪፖርቱን ባቀረበበት ወቅት ነው፡፡ በተያዘው ወር...
Nov 19, 20241 min read


ህዳር 10፣2017 - ምስራቅ ወለጋ ለምን ሰላም ራቀው፣ የተፈጠረው የፀጥታ ችግርስ ስለምን ዓመታትን ተሻገረ? ወቅታዊ የሰላም ሁኔታውስ ምን መሳይ ነው?
በየጊዜው ሰዎች ተፈናቀሉ፣ ተገደሉ፣ ቤት ንብረታቸው ወደመባቸው ከሚባልባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው፡፡ በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ወለጋ ዞን፡፡ በዞኑ በተለያዩ ወረዳዎች የትምህርት፣ የጤና፣ ከቦታ ወደ ቦታ የመንቀሳቀስ...
Nov 19, 20241 min read


ህዳር 10፣2017 - የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ የአቶ ሰዒድ ዓሊ ከማል ያለመከሰስ መብት ተነሳ
የአዲስ አበባ ምክር ቤት የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑትን፤ የአቶ ሰዒድ ዓሊ ከማል ያለመከሰስ መብትን አነሳ፡፡ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የምክር ቤቱ አባል በሙስና መጠርጠራቸው ተነግሯል፡፡ የአዲስ...
Nov 19, 20241 min read


ህዳር 10፣2017 - በ2017 የትምህርት ዘመን ለመመዝገብ ከታቀደው የተማሪ ቁጥር የተመዘገበው በ10 ሚሊዮን ያነሰ እንደሆነ ተነገረ
በ2017 የትምህርት ዘመን ለመመዝገብ ከታቀደው የተማሪ ቁጥር የተመዘገበው በ10 ሚሊዮን ያነሰ እንደሆነ ተነገረ። በመላ ሀገሪቱ በ2017 የትምህርት ዘመን ከቅድመ መደበኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ባሉ ትምህርት ቤቶች ከ32...
Nov 19, 20241 min read


ህዳር 9፣2017 - የአለም አራት ኮኮብ አየር መንገድ ደረጃ ዕውቅና እና ሽልማት ማግኘቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተናገረ
የአለም አራት ኮኮብ አየር መንገድ ደረጃ ዕውቅና እና ሽልማት ማግኘቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተናገረ፡፡ አየር መንገዱ በዓመታዊው APEX Passenger Choice Awards 2025 የአለም አራት ኮኮብ አየር...
Nov 18, 20241 min read


ህዳር 9፣2017 - ‘’ኤጀንሲዎች ከደመወዛችን እስከ 50 በመቶ ይቆርጡብናል’’ ተቀጣሪ ሰራተኞች
በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች ከመንግስት ፍቃድ ወስደው፣ ቢሮ ከፍተው ሠራተኛን ከሥራ የሚያገናኙ ኤጀንሲዎች በየ ቦታው ይታያሉ። ኤጀንሲዎቹ #ሥራ_አጥነትን መቀነስ ላይ ያላቸው ድርሻ እንዳለ ሆኖ ህግን ባልተከተለ...
Nov 18, 20241 min read


ህዳር 9፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቱርክ የአውሮፓ ህብረት የሜዴትሬኒያን እና የኤጂአን ባህሮችን የተመለከተ ካርታውን ቱርክ አጥብቃ ተቃወመችው፡፡ ቱርክ ካርታው መብታችንን የሚጋፋ ነው እንዳለችው ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የቱርክ ሹሞች ካርታውን...
Nov 18, 20241 min read


ህዳር 9፣2017 - በመገናኛ ብዙሃን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ የቦርድ አባላት የሚመረጡበት መስፈርት ተደርጎ የተቀመጠው ጥያቄ አስነሳ፡፡
በመገናኛ ብዙሃን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ የቦርድ አባላት የሚመረጡበት መስፈርት ተደርጎ የተቀመጠው ጥያቄ አስነሳ፡፡ ጥያቄው የቀረበው #የመገናኛ_ብዙሃን_ማሻሻያ_ረቂቅ_አዋጅ ላይ ከሚመለከታቸው ተቋማትና ባለድርሻዎች...
Nov 18, 20241 min read


ህዳር 6፣ 2017 - የሶማሊላንድ ምርጫ ውጤት ለኢትዮጵያ ይዞ የሚመጣው ምንድነው?
የሶማሊላንድ ምርጫ ውጤት ለኢትዮጵያ ይዞ የሚመጣው ምንድነው?
Nov 15, 20241 min read


ህዳር 6፣ 2017 - ሀገራዊ ምክክሩ እየገጠሙት ያሉ የገለልተኝነ እና የአካታችነት ጥያቄዎች
ሀገራዊ ምክክሩ እየገጠሙት ያሉ የገለልተኝነ እና የአካታችነት ጥያቄዎች
Nov 15, 20241 min read


ህዳር 6፣ 2017 - በኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካ ለምን ተወዳጁ?
በኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካ ለምን ተወዳጁ?
Nov 15, 20241 min read


ህዳር 6፣ 2017 - በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነበሩ ከተባሉ ኢትዮጵያዊያን መካከል አድራሻቸው የተገኘ ዜጎችን እንዲመለሱ ማድረጉ ተነገረ
በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እና እንደባሪያ ሊሸጡ ነበሩ ከተባሉ ኢትዮጵያዊያን መካከል አድራሻቸው የተገኘ ዜጎችን መንግስት ወደ ሀገር እንዲመለሱ ማድረጉ ተነገረ፡፡ እስካሁንም 31 ሰዎች አድራሻቸው መታወቁ...
Nov 15, 20241 min read


ህዳር 6፣ 2017 - በኢትዮጵያ ቁጥሩ እየበረከተ የመጣው የስኳር በሽታ ሰዎች ላይ የሚሰደርሰው ጫና እየበረታ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ ቁጥሩ እየበረከተ ከመጣው ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ውስጥ በስኳር በሽታ ሰዎች ላይ የሚሰደርሰው ጫና እየበረታ ነው ተባለ፡፡ የዓይነት አንድ ወይም (Type One Diabetic) በብዛት የሚያዙት ታዳጊዎች...
Nov 15, 20241 min read


ህዳር 6፣ 2017 - የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከምሁራን ምክንያታዊ የሆነ የሰላ ትችት እጠብቃለሁ አለ
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከምሁራን ምክንያታዊ የሆነ የሰላ ትችት እጠብቃለሁ አለ፡፡ ኮሚሽኑ ይህን የተናገረው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ኮሌጅ ከመላ ሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ከተወጣጡ ምሁራን ጋር እያደረገ ባለው...
Nov 15, 20241 min read


ህዳር 6፣ 2017 - ለቀድሞዋ ርዕሰ ብሔር ሳህለወርቅ ዘውዴ የምስጋና መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው
ለቀድሞዋ ርዕሰ ብሔር ሳህለወርቅ ዘውዴ የምስጋና መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። የምስጋና ፕሮግራሙን ያዘጋጁት በበጎ ፍቃድ የተሰባሰቡ ሴቶችና በሴቶች የሚመሩ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መሆናቸውን ሰምተናል። ዝግጁቱም...
Nov 15, 20241 min read


ህዳር 6፣ 2017 - ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት የሚመጣባትን የፀጥታ ስጋት ለመከላል ህጋዊ መሰረት አላት ተባለ
ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት የሚመጣባትን የፀጥታ ስጋት ለመከላል በየትኛውም ሁኔታ ቢሆን እራሷን የመጠበቅ ህጋዊ መሰረት አላት ተባለ፡፡ የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር በቅርቡ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሆኖ እንደ...
Nov 15, 20241 min read


ህዳር 6፣ 2017 - አክሱም ሰላም ከወረደ ሁለት ዓመታት ቢያስቆጥርም፤ የሚታሰበውን ያህል ቱሪስቶችን ሊጎበኟት አለመቻላቸው ተነገረ
አክሱም ሰላም ከወረደ ሁለት ዓመታት ቢያስቆጥርም፤ የሚታሰበውን ያህል ቱሪስቶችን ሊጎበኟት አለመቻላቸው ተነገረ፡፡ የበርካታ ጥንታዊ ቅርስ መገኛ የሆነችው #አክሱም_ከተማ ከሰሜኑ ጦርነት ቁዘማ መላቀቋን ያነጋገርናቸው...
Nov 15, 20241 min read


ህዳር 6፣ 2017 - ሕብረት ኢንሹራንስ ለሶስት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች 1.6 ሚሊዮን ብር ሰጠ።
ሕብረት ኢንሹራንስ ለሶስት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች 1.6 ሚሊዮን ብር ሰጠ። ኩባንያው 1.6 ሚሊዮን ብር ለግብረ ሰናይ ድርጅቶች የሰጠው የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው። ኩባንያው በዚሁ...
Nov 15, 20241 min read


ህዳር 5፣2017 - የባሪያ ንግድ በህግ ጭምር ክልከላ ተጥሎበት የቀረ ጉዳይ ቢሆንም አሁንም መልኩን ቀይሮ ተግባራዊ እየሆነ ነው ተባለ፡፡
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከዛሬ ጀምሮ ባሰናዳው ለ2 ቀናት የሚዘልቀው የታሪክ ሲምፖዚየም የባሪያ ንግድ በተለያዩ ሃገራት የነበረው መልክ እና እስካሁንም የቀጠሉ መዘዞችን በተመለከተ የተለያዩ ምሁራን የጥናት ፅሁፎችን...
Nov 14, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








