top of page

ጥር 29 2017 - ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፈቃድ ከወሰዱ ወደ 19 ሺህ የተጠጉ የውጭ ባለሀብቶች መካከል ወደ ስራ የገቡት 24 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ተባለ

  • Feb 6, 2025
  • 1 min read

ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፈቃድ ከወሰዱ ወደ 19 ሺህ የተጠጉ የውጭ ባለሀብቶች መካከል ወደ ስራ የገቡት 24 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ተባለ፡፡


በሌላ በኩል ወደ ስራ ለመግባት ገንዘባቸውን ፈሰስ ያደረጉት ደግሞ የመሬት እና የኤሌክትሪክ ሀይል አገልግሎት በጊዜ እንደማይቀርብላቸው በኦዲት ምርመራ ተረጋግጧል ተብሏል፡፡


ለተጠቀሱትና ለሌሎችም የኦዲት ግኝቶች ምን የማስተካከያ እርምጃ እንደወሰዱ የኮሚሽኑ የስራ ሀላፊዎች በፓርላማው ቀርበው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…




ትዕግስት ዘሪሁን

Recent Posts

See All
በኢትዮጵያ የንግዱን ማህበረሰብ እየገጠሙ ካሉ ችግሮች 40 በመቶ ያህሉ ከገንዘብ አቅርቦት ጋር የተገናኙ ናቸው ተባለ ።

መጋቢት 3/2018 በኢትዮጵያ የንግዱን ማህበረሰብ እየገጠሙ ካሉ ችግሮች 40 በመቶ ያህሉ ከገንዘብ አቅርቦት ጋር የተገናኙ ናቸው ተባለ ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ 2 ሚሊየን የሚጠጉ ጥቃቅን ፣ አነስተኛና መካከለኛ የንግድ ኢንዱስትሪ ተቋማት እንዳሉ ተነግሯል። የእነዚህ ኢንዱስትሪ ባለቤቶችና ኢ-መደበኛ በሆኑ ሌሎች ንግ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page