top of page


መጋቢት 15 2017 - ወደቀያቸው የተመለሱ የአላማጣ ወረዳዎች ነዋሪዎች አሁንም አስፈላጊው ድጋፍ እየቀረበላቸው አይደለም ተባለ፡፡
ባሳለፍነው ክረምት ወደቀያቸው የተመለሱ የአላማጣ ወረዳዎች ነዋሪዎች አሁንም አስፈላጊው ድጋፍ እየቀረበላቸው አይደለም ተባለ፡፡ ከ53,000 በላይ የሚሆኑና ከ6 ወረዳዎች ተፈናቅለው በትግራይ ክልል ተጠልለው የቆዩ...
Mar 241 min read


መጋቢት 15 2017 - የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር 4 ቀን ሙሉ የኤልክተሪክ ሃይል ስለተቋረጠበት ከ24 በላይ የባቡር ጭነቶች ሳይጓጓዙ መቅረታቸውን ተናገረ
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር 4 ቀን ሙሉ የኤልክተሪክ ሃይል ስለተቋረጠበት ከ24 በላይ የባቡር ጭነቶች ሳይጓጓዙ መቅረታቸውን ተናገረ፡፡ በዚህም ምክንያት ወደ ውጪ የሚላኩ ምርቶች መርከብ እንዳመለጠ ሰምተናል። እነዚህ...
Mar 241 min read


መጋቢት 12 2017 - ደንቡ ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ የሚሆነው ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሲወጣለት መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ተናገረ
አገልግሎት ሰጪዎች እስከ ምሽት 4:00 እንዲሰሩ ለማድረግ የወጣው ደንብ ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ የሚሆነው ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሲወጣለት መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ተናገረ፡፡ በከተማዋ የኮሪደር ልማት በተሰራባቸው...
Mar 211 min read


መጋቢት 12 2017 - የኤልሣቤጥ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ
የኤልሣቤጥ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ፡፡ የኤልሣቤጥ የቀብር ስነሥርዓት(ዶ/ር) የተፈጸመው በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሲሆን ከዚያ ቀደም ብሎ በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ራስ መኮንን...
Mar 213 min read


መጋቢት 12 2017 - ኢትዮጵያ የጨረር ህክምና የኒውክለር የህክምና ቴክኖሎጂን ማስፋፋት እንዳለባት ተነግሯል
የካንሰር ህመም ከጤና ችግርነቱ ባለፈ ለህክምና በሚጠይቀው ወጪ እና ረዘም ያለ ጊዜ ምክንያት የዜጎችን ኪስ እየፈተነ የሀገርንም ኢኮኖሚ ይጎዳል፡፡ ኢትዮጵያ ለ #ካንሰር_ህክምና የሚውለውን የጨረር ህክምና ለማድረግ...
Mar 211 min read


መጋቢት 12 2017 - ከዓመታተት በፊት ሜጋ ፕሮጀክት ተብሎ የተጀመረው የማዳበሪያ ፋብሪካ ጉዳይ የት ደረሰ?
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትናንትናው እለት በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በመቅረብ ልዩ ልዩ ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል፡፡ በተለይም ኢትዮጵያ በየዓመቱ ለማዳበሪያ የምታወጣው ገንዘብ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን በመናገር...
Mar 211 min read


መጋቢት 12 2017 - የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል የሚገቡ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ
በዓይን ብሌን ጠባሳ ምክንያት የሚከሰት ዓይነ ስውርነትን ለማከም ከእልፈት በኋላ የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል የሚገቡ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ ነገር ግን የለጋሾች ብዛት ቢጨምርም የህክምና ግብዓትና...
Mar 211 min read


መጋቢት 12 2017 - ከተቀጣሪው ደመወዝ ላይ መንግስት ለአደጋ ጊዜ ፈንድ በሚል በየወሩ ገንዘብ መቁረጥ ሊጀምር ነው
ከተቀጣሪው #ደመወዝ ላይ መንግስት ለአደጋ ጊዜ ፈንድ በሚል በየወሩ ገንዘብ መቁረጥ ሊጀምር ነው፡፡ የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር አዋጅ ለሚደርሱ የተለያዩ አደጋዎች በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት እንደሚሰራ...
Mar 211 min read


መጋቢት 12 2017 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወጋገን ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመርያው የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ አገኙ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወጋገን ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመርያው የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ አገኙ። ሲቢኢ ካፒታል አክሲዮን ኢንቨስትመንት ባንክ እና ወጋገን ካፒታል አክሲዮን ማህበር ኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ...
Mar 211 min read


መጋቢት 11 2017 - በ8 ወራት ከ3 ሚሊዮን በላይ ለሆኑ ሰዎች የስራ እድል መፈጠሩን ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡
ባለፉት 8 ወራት ከ3 ሚሊዮን በላይ ለሆኑ ሰዎች የስራ እድል መፈጠሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ከመካከላቸው ከ300 ሺህ በላይ በውጭ ሃገር የተቀጠሩ እና በኢትዮጵያ ሆነው ለውጭ ኩባንያዎች የሚሰሩ...
Mar 201 min read


መጋቢት 11 2017 - የህዝብ እንደራሴዎች በ2017 ግማሽ የበጀት ዓመት ብቻ 28 አዋጆችን አፅድቀዋል፡፡
የህዝብ እንደራሴዎች በ2017 ግማሽ የበጀት ዓመት ብቻ 28 አዋጆችን አፅድቀዋል፡፡ ከእነዚህ ተከታትለው ከፀደቁ አዋጆች በተጨማሪ አሁንም በረቂቅነት ደረጃ የሚገኙም አሉ፡፡ በቅርቡ የተረቀቁ አዋጆች እንዲጸድቁ...
Mar 202 min read


መጋቢት 11 2017 - ኢትዮጵያ ወገቧን ታጥቃ ወደ ሀገር የምታስገባው ነዳጅ አሁንም በጥቁር ገበያ እየተፈተነ መሆኑ ተሰማ።
የኢትዮጵያ ነዳጅ ተቆጣጣሪው ባለስልጣን በከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ የጥቁር ገበያ #የነዳጅ_ሽያጭ አቅሜን በብርቱ እየፈተሸ ነው አለ፡፡ የነዳጅ የኮንትሮባንድ ሽያጭ ቅርፅን እየቀያየረ ባጃጅ ሞተሮች ከኋላ ሰልባትዮ መሳይ...
Mar 201 min read


መጋቢት 11 2017 - እናት ባንክ የድካማቸውን ያህል ያልተነገረላቸውን ብዙሃን ኢትዮጵያን እናቶችን የሚወክል "እማዬ" የተሰኘ ቅርንጫፍ ከፈተ።
እማዬ የተሰኘው አዲሱ ቅርንጫፍ ልጆች ለእናቶቻቸው ፕሮግራሞችን በነፃ ማዘጋጀት የሚችሉበት መሆኑም ተነግሯል። ይህ በአይነቱ የተለየ ነው የተባለለት አዲሱ ቅርንጫፍ ከባንክ አገልግሎቱ በተጨማሪ ተጓዳኝ የሆኑ ተግባራት...
Mar 201 min read


መጋቢት 11 2017 - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትግራይ ክልል ባለው ጊዜአዊ አስተዳደር ውስጥ በግለሰብ ደረጃ የስልጣን ልውውጥ ሊኖር እንደሚችል ተናገሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትግራይ ክልል ባለው ጊዜአዊ አስተዳደር ውስጥ በግለሰብ ደረጃ የስልጣን ልውውጥ ሊኖር እንደሚችል ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግለሰቦች ደረጃ በጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ የስልጣን ለውጥ...
Mar 201 min read


መጋቢት 11 2017 - የህዳሴ ግድብ በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
የህዳሴ ግድብ በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ሚንስትሩ ከህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ለተነሳው ጥያቄ ምላሽ በሰጡበት ውቅት እንዳሉት ህዳሴን ከ6 ወር...
Mar 201 min read


መጋቢት 11 2017 - በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት ውጥን መያዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት ውጥን መያዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ባለፉት ዓመታት በተደረገው ጥናት መሰረት #የማዳበሪያ_ፋብሪካ ግንባታው ከ2.5 እስከ 3 ቢሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚጠይቅ...
Mar 201 min read


መጋቢት 10 2017 - በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት መነሻ እና ማረፊያ አቅጣጫዎች ያሉት አዕዋፋት ለአደጋ መከሰት ከፍተኛ ስጋት መሆናቸው ተነገረ
በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት መነሻ እና ማረፊያ አቅጣጫዎች ያሉት አዕዋፋት ለአደጋ መከሰት ከፍተኛ ስጋት መሆናቸው ተነገረ፡፡ አስቸኳይ እና ዘላቂ መፍትሔም ተጠይቋል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣...
Mar 191 min read


መጋቢት 10 2017 - ኢድ ኤክስፖ ተከፈተ
ኢድ ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ፡፡ ኤክስፖው እስከ መጋቢት 21 ቀን 2017 ለ13 ቀናት ይቆያል ተብሏል፡፡ #ኢድ_ኤክስፖን 3ኢ ኤቨንትስ ከቢላሉል ሃበሺ የልማት እና መረዳጃ ዕድር ጋር በመተባበር ...
Mar 191 min read


መጋቢት 10 2017 - በጎዳና ንግድ የተሰማሩ ነጋዴዎች ደረት ላይ የሚንጠለጠል ፈቃድ ሊሰጣቸው ነው
በጎዳና ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች መደበኛ ያልሆነ የጎዳና ላይ ነጋዴ የሚል ደረት ላይ የሚንጠለጠል ፈቃድ ሊሰጣቸው ነው፡፡ ህጋዊነታቸውን ተከትሎም የሚጠበቅባቸውን #ግብር እንዲከፍሉ ይደረጋል ተብሏል፡፡ የአዲስ...
Mar 191 min read


መጋቢት 10 2017 - እርዳታን ለማይመለከተው ሰው ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረገ ግለሰብ እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጣ የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ
የሰብአዊ እርዳታን ለራሱ ወይም ለማይመለከተው ሰው ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረገ ግለሰብ ከ10 እስከ 25 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የሚደነግገው የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ፡፡...
Mar 191 min read


መጋቢት 10 2017 - በአዲስ አበባ ንግድ ቤቶችና ትራንስፖርት ሰጭዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ምሽት ሶስት ተኩል እና አራት ሰዓት አገልግሎት መስጠት አለባቸው ተባለ፡፡
በአዲስ አበባ ንግድ ቤቶች እና ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ምሽት ሶስት ተኩል እና አራት ሰዓት አገልግሎት መስጠት አለባቸው ተባለ፡፡ በከተማዋ የኮሪደር ልማት በተሰራባቸው አካባቢዎች ሱቆች እና...
Mar 191 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








