top of page


መጋቢት 10 2017 - ጤናማና ዘላቂ የአመጋገብ ሥርዓትን ለማበጀት ያቀደ ''ኢኮ ፉድ ሲስተም'' የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ ተደረገ
ሳይንሳዊ ጥናትን መሰረት አድርጎ ጤናማ እና ዘላቂ የአመጋገብ ሥርዓትን ለማበጀት ያቀደ ኢኮ ፉድ ሲስተም የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ ተደረገ። ፕሮግራሙ በአዲስ አበባ ያለውን የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እንዲሁም ላላስፈላጊ...
Mar 191 min read


መጋቢት 9 2017 - የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር እቃ ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት ስራ መጀመሩን ተከትሎ ከቡና ላኪዎችና ከሚመለከታቸው ጥያቄ ቀረበበት
የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር ከትራንስፖርት ባለፈ በአለም ግዙፍ ኢኮኖሚ በሚገላበጥበት የዕቃ ገቢና ወጭ ማስተላለፍ፣ የመርከብ ክሊራንስ፣ የጉምሩክ ማለፍያ ሰነድ አጠናቆ ከጅቡቲ ወይም ከመነሻ ሀገር እቃ ወደ ሀገር...
Mar 181 min read


መጋቢት 8 2017 - በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በሚደርስ ስርቆት አጥፊዎችን በመቅጣት ረገድ ክፍተት መኖሩ ተሰማ
በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በሚደርስ ስርቆት ከፍተኛ ሀብት እየባከነ ቢሆንም አጥፊዎችን በመቅጣት ረገድ ክፍተት መኖሩ ተሰማ፡፡ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀም #ስርቆት ካለፉት ዓመታት አንፃር እየቀነሰ...
Mar 172 min read


መጋቢት 8 2017 - ሙዚቀኛ መርዓዊ ስጦት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ከ60 ዓመታት በላይ በተለይ በክላርኔት ጨዋታ የሚታወቁት ሙዚቀኛ መርዓዊ ስጦት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ከሙዚቀኞች ማህበር እና ከቤተሰቦቻቸው እንደሰማነው ሙዚቀኛው በህመም ምክንያት...
Mar 171 min read


መጋቢት 8 2017 - ኤልሳቤጥ ወልደጊዮርጊስ(ዶ/ር) ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር በመሆን ያገለገሉት ኤልሳቤጥ ወልደጊዮርጊስ(ዶ/ር) ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ በኮኔል ዩኒቨርሲቲ እና በኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ...
Mar 171 min read


መጋቢት 8 2017 - አዋሽ ባንክ የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ 23.5 ሚሊዮን ብር ለተለያዩ ተቋማት እና አቅመ ደካሞች ድጋፍ አደረገ።
አዋሽ ባንክ የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ 23.5 ሚሊዮን ብር ለተለያዩ ተቋማት እና አቅመ ደካሞች ድጋፍ አደረገ። ባንኩ 23.5 ሚሊዮን ብሩን የሰጠው ለአራት ተቋማት ነው። በዚህም መሰረት ለ #አንዋር_መስጂድ...
Mar 171 min read


መጋቢት 5 2017 - ''የቁጠባ ወለድ ምጣኔ ከሀገሪቷ የዋጋ ንረት ምጣኔ በላይ ካልሆነ ገንዘባቸውን በባንክ የሚያስቀምጡ ሰዎች ዋጋው እየቀነሰባቸው ይሄዳል’’
በትርፍ ተንበሸበሽን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች ለብድር አገልግሎት የሚሰጡት የ #ወለድ_ምጣኔ ላይ ከፍተኛ የተባለ ጭማሪ አድርገዋል። በሌላ በኩል ግን ብራቸውን እነሱ ጋር ለሚያስቀምጡ ቆጣቢዎች ያደረጉት የወለድ ማሻሻያ...
Mar 141 min read


መጋቢት 5 2017 - የፓለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና በክልሉ ያለው ግጭት እንዲቆም ኮሚሽኑ ጠየቀ፡፡
የፓለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና በክልሉ ያለው ግጭት እንዲቆም ኮሚሽኑ ጠየቀ፡፡ የተኩስ አቁም በማወጅም መንግስት ቀዳሚውን እርምጃ በመውሰድ ሰላም ንግገር እንዲገባም ተጠይቋል፡፡ በዋና ኮሚሽነሩ ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ...
Mar 141 min read


መጋቢት 5 2017 - ‘’’የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ዛሬም ድረስ መፍትሄ አልሰጠንም’’ ሲሉ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የመጡ ስራ ፈላጊ ወጣቶች ተናገሩ፡፡
‘’’የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ዛሬም ድረስ መፍትሄ አልሰጠንም’’ ሲሉ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የመጡ ስራ ፈላጊ ወጣቶች ተናገሩ፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ስልጠናውን ሲሰጠን እና ሲያስተምረን ትሄዳላችሁ ብሎ ቃል...
Mar 141 min read


መጋቢት 5 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የንግድ ጦርነቱን እያጋጋሉት ነው፡፡ ትራምፕ ከአውሮፓ በሚገቡ የአልኮል መጠጦች ሁለት መቶ በመቶ የሆነ ታሪፍ እንደሚጥሉ ዩኤስኤ ቱዴይ ፅፏል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት...
Mar 142 min read


መጋቢት 4 2017 - የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ
የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ፡፡ ለችግሩ መፍትሄ ብንጠይቅም ከ #ጉምሩክ_ኮሚሽንም ሆነ ከገንዘብ ሚኒስቴር...
Mar 141 min read


መጋቢት 4 2017 - የፌዴራል መንግስቱ ፖለቲካ ቀውሱ እየተባባሰ ባለው በትግራይ ክልል ጣልቃ ሊገባ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል
የፌዴራል መንግስቱ ፖለቲካ ቀውሱ እየተባባሰ ባለው በትግራይ ክልል ጣልቃ ሊገባ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል፡፡ ጊዜያዊ አስተዳደሩን ለማፍረስ እና ከሌሎች አካላት ጋር በመተባበር ሀብትም የሚዘርፍ አካል መኖሩን የተናገሩት...
Mar 141 min read


መጋቢት 4 2017 - በኢትዮጵያ የፍላጎቱን ያህል አለም አቀፍ መስፈርቶችን ያሟሉ በቂ የሂሳብ ባለሞያዎች እንደሌሉ ተነገረ
በኢትዮጵያ የፍላጎቱን ያህል አለም አቀፍ መስፈርቶችን ያሟሉ በቂ የሂሳብ ባለሞያዎች እንደሌሉ ተነገረ፡፡ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 19ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ...
Mar 142 min read


መጋቢት 4 2017 - በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ትጥቅ አስፈትቶ መልሶ ማቋቋም ባለመቻሉ በትግራይ ግዙፍ የታጠቀ ሀይል መኖሩን አቶ ጌታቸው ተናገሩ
በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ቀውስ በተመለከተ ከፌዴራል መንግስት ጋር ለመመካከር ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸውን የክልሉ አስተዳደር ፕሬዘዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ፡፡ ክልሉ እየታመሰ እና ጊዜያዊ አስተዳደሩም...
Mar 141 min read


መጋቢት 4 2017 - በሰሜን ወሎ ዞን የቡግና ወረዳ ነዋሪ የምግብ ድጋፍ ካገኙ ከሀያ ቀን በላይ ሆኗቸዋል ተባለ
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የቡግና ወረዳ ነዋሪ የምግብ ድጋፍ ካገኙ ከሀያ ቀን በላይ ሆኗቸዋል ተባለ፡፡ ከወራት በፊት በዞኑ ረሀብ ጠንቶ መክረሙን በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲነገር መቆየቱን ተከትሎ መንግስትም፣ ህዝቡም...
Mar 131 min read


መጋቢት 3 2017 - 80 በመቶ የመንግስት የጤና ተቋማት መድኃኒት በብድር እንደሚገዙ ተነግሯል
ከመድሃኒት አቅርቦት ጋር ተያይዞ 80 በመቶ የሚሆኑት የጤና ተቋማት በብድር እንደሚገዙ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተናገረ፡፡ የመድኃኒት አቅርቦት ችግር ከጊዜ ወደጊዜ እንዳይሻሻል ካደረጉት መካከል አንዱ...
Mar 121 min read


መጋቢት 3 2017 - የወንዞች ዳርቻን ለማልማት እና ብክለትን ለመከላከል የወጣው ደንብ ቅጣት ላይ ያተኮረ ነው የሚል ትችት ቀረበበት
የአዲስ አበባን ወንዞች ዳርቻን ለማልማት እና ብክለትን ለመከላከል ተብሎ የወጣው ደንብ ከማስተማር ይልቅ ቅጣት ላይ ያተኮረ ነው የሚል ትችት ቀረበበት፡፡ የከተማዋ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በበኩሉ ቅጣቱ ከጥፋቱ ጋር...
Mar 122 min read


መጋቢት 3 2017 - ዳሸን ባንክ "ሸሪክ ሁኑ" የሚል ፕሮግራም ጀመረ።
ባንኩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶችን ለማገዝ ሸሪክ ሁኑ ሲል የጠራውን ንቅናቄ የጀመረ መሆኑን የተናገረው በትናንትናው እለት ለእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ የኢፍጣር መርሃግብር በሸራተን ሆቴል ባዘጋጀበት ወቅት ነው።...
Mar 121 min read


መጋቢት 2 2017 - ለእርሻ ስራ አስፈላጊ የሆነውና በመደበኛ የሚጠበቀው የበልግ ወቅት ዝናብ ሁኔታ እየተጠናከረ እንደሚሄድ ተነገረ።
ለእርሻ ስራ አስፈላጊ የሆነውና በመደበኛ የሚጠበቀው የበልግ ወቅት ዝናብ ሁኔታ እየተጠናከረ እንደሚሄድ ተነገረ። በሌላ በኩል አዲስ አበባን ጨምሮ አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከፍተኛ የሙቀት መጠን እንደሚኖራቸው...
Mar 111 min read


መጋቢት 2 2017 - በዩኤስኤአይዲ የሚደረግለት የገንዘብ ድጋፍ በመቋረጡ ህልውናው አደጋ ላይ መውደቁን የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ተናገረ፡፡
በዩኤስኤአይዲ ( #USAID ) የሚደረግለት የገንዘብ ድጋፍ በመቋረጡ ህልውናው አደጋ ላይ መውደቁን የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ተናገረ፡፡ በዚህም ምክንያት ከአጠቃላይ ሰራተኞቹ የግማሽ ያህሉን የስራ ውል...
Mar 111 min read


መጋቢት 2 2017 - ታዋቂው ሙዚቀኛ አቶ አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል
በመዲናና ዘለሰኛ ስልት ስመ ገናናውና ታዋቂው ሙዚቀኛ አቶ አለማየሁ ፋንታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አንጋፋው ሙዚቀኛ አለማየሁ ፋንታ ከ6 ወራት በፊት በድንገት ወድቀው እግራቸው በመሰበሩ በህክምና ሲረዱ ቆይተው...
Mar 111 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








