top of page

ሚያዝያ 9 2017 - የሀገሪቱ የብድር ስራዓትስ ለምን ቋሚ ንብረት ማስያዝን (collateral) መሰረት አደረገ?

  • sheger1021fm
  • Apr 17
  • 1 min read

በኢትዮጵያ ቢዝነስ ለመጀመር፣ ጀምሮም ለማስፋፋት ብድር አለማግኘት ዋናውና ትልቁ ፈተና መሆኑ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡


ባንኮች በሚያወጧቸው ሪፖርቶች ደግሞ በቢሊዮን የሚቆጠር ብር ብድር እየሰጡ መሆኑን ይናገራሉ፡፡


በስምንት ወር ውስጥም ሁሉም ባንኮች የሰጡት ብድር ከ473 ቢሊዮን ብር በላይ ነው ተብሏል፡፡


የባንኮች ብድር አሰጣጥ ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎችን ለምን መመልከት አቃተው?


የሀገሪቱ የብድር ስራዓትስ ለምን ቋሚ ንብረት ማስያዝን(collateral) መሰረት አደረገ?


የሀገሪቱ ባንኮች የብድር ስርዓት ቋሚ ንብረት ማስያዝን( collateral) መሰረት ማድረጉ በጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች እና አነስተኛ እንዲሁም መካከለኛ አምራቾች ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ ምንድ ነው? የሚለው አልሚዎችን እና የፋይናስስ እና ኢንቨስትመንት ባለሞያ ጠይቀናል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…



ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1


📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd


📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s


📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page