2 days ago2 minግንቦት 7፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ጋዛ ባለፉት ጥቂት ቀናት በጋዛ ሰርጥ ደቡባዊ ጠርዝ ከምትገኘው ራፋ ከተማ እና ከሰሜናዊ የሰርጡ ክፍል ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ፍልስጤማውያን መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እወቁልኝ አለ፡፡ እስራኤል በራፋ...
Apr 192 minሚያዝያ 11፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ፍልስጤም የፍልስጤም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሙሉ አባል አገር የመሆን ሕልም ተጨናገፈ፡፡ ፍልስጤምን የተባበሩት መንግስታት ሙሉ አባል ማድረጊያ የውሳኔ ሀሳብ ትናንት ለፀጥታው ምክር ቤት ቀርቦ እንደነበር አናዶሉ...
Apr 182 minሚያዝያ 10፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#የተባበሩት_አረብ_ኢሚሬትስ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ያጋጠመ ከባድ የጎርፍ አደጋ ትናንት የአየር በረራውን በእጅጉ ያስተጓጎለ ነበር ተባለ፡፡ በከባድ ውሽንፍር የታጀበው ጎርፍ በዱባይ አለም አቀፍ ኤርፖርት ብቻ 290...
Mar 12 minየካቲት 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ዛምቢያ የዛምቢያው ፕሬዘዳንት ሐኪይንዴ ሒቺሌማ አገሪቱን በገጠማት ከባድ ድርቅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ ማወጃቸው ተሰማ፡፡ ፕሬዘዳንቱ አገሪቱ ካሏት 116 ወረዳዎች በ84ቱ ከባድ ድርቅ ማጋጠሙን እንደተናገሩ ቢቢሲ...
Nov 2, 20232 minጥቅምት 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ጋዛ ጋዛ ውስጥ የቆዩ የውጭ ሀገራት ዜጎች በራፋ ኬላ በኩል ወደ ግብፅ መጓዛቸው ተሰማ፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ የውጭ ሀገራት ዜጎች በራፋ መተላለፊያ በኩል ወደ ግብፅ እንደገቡ ሲቢኤስ (CBS) ፅፏል፡፡ የራፋ...
Oct 30, 20232 minጥቅምት 19፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ኬንያ ወደ ኬንያ የሚመጡ አፍሪካዊያን በሙሉ ቪዛ መጠየቁ ሊቀርላቸው ነው ተባለ፡፡ የኬንያው ፕሬዘዳንት ዊሊያም ሩቶ ወደ ኬኒያ ለሚመጡ አፍሪካዊያን ቪዛ መጠየቁ እንደሚቀር በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደ የአየር ለውጥ...
Oct 23, 20232 minጥቅምት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ተጨማሪ ከተሞችን ለመያዝ ጥቃት መክፈቱን የዩክሬይን ሹሞች ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምስራቋ ከተማ ሐርኪቭ በሩሲያ ሀይሎች እየተመታች መሆኑን ሲድኒ ሞርኒንግ ሔራልድ ፅፏል፡፡ ኒኮፖል...