top of page


ጥቅምት 10 2018 - ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት እና ዓለም አቀፍ ህጎች (ክፍል 1)
#ጉዳያችን - ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት እና ዓለም አቀፍ ህጎች ኢትዮጵያ ካሏት ተፋሰሶች 90 በመቶ የሚሆነው ድንበር ተሻጋሪ ነው። ለመሆኑ ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት መካከል አለመግባባት ሲፈጠር በዓለም አቀፍ ህግ እንዴት ይዳኛል? በጉዳዩ ላይ፣ የአለም አቀፍ የውሃ ህግ ባለሞያ የሆኑት ከበደ ገርባ(ዶ/ር) የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ…. ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478 🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm 💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s 🐦X : https:
18 hours ago1 min read


ጥቅምት 11 2018 - ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት እና ዓለም አቀፍ ህጎች (ክፍል 2)
#ጉዳያችን - ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት እና ዓለም አቀፍ ህጎች (ክፍል 2) ኢትዮጵያ ካሏት ተፋሰሶች 90 በመቶ የሚሆነው ድንበር ተሻጋሪ ነው። ለመሆኑ ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት መካከል አለመግባባት ሲፈጠር በዓለም አቀፍ ህግ እንዴት ይዳኛል? በጉዳዩ ላይ፣ የአለም አቀፍ የውሃ ህግ ባለሞያ የሆኑት ከበደ ገርባ(ዶ/ር) የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ…. ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478 🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm 💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/y
18 hours ago1 min read


ነሀሴ 12 2017 - ጉዳያችን - የፕሮጀክቶች ጥራትና የመፈፀም ችግር
#ጉዳያችን ፕሮጀክቶችን በጊዜው፣ በታሰበው በጀትና ጥራት መፈፀም ሁሌም ችግር የሚሆነው ለምንድን ነው? ከመንግስት እስከ ግል ፕሮጀክቶች፣ የሚሰራው መንገድ፣ ህንፃና ፋብሪካው በጀቱ ጨመረ፣ ጥራት ተጓደለ፣ ጊዜው ተራዘመ...
Aug 181 min read


ነሀሴ 5 2017 - ከተሜነት እና የአዲስ አበባ ወንዞች
#ጉዳያችን - ከተማ፣ ከተሜነት እና የአዲስ አበባ ወንዞች (ክፍል 2) የአካባቢ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጥናት ባለሞያ የሆኑት አቶ ዋለልኝ ደሳለኝ፤ ከተማ፣ ከተሜነት እና የአዲስ አበባ ወንዞች በተመለከተ የሰጡንን ማብራሪያ...
Aug 111 min read


ጥር 26፣2017 - ከረሀብ ስለመጠበቅ መብት ህገ-መንግስታችን ምን ይላል?
#ጉዳያችን የሀገራት ህገ -መንግስት መነሻ መሰረቱ ምንድን ነው? ከረሀብ ስለመጠበቅ መብት ህገ-መንግስታችን ምን ይላል? በዚህ ሀሳብ ዙሪያ ጥናት ያደረጉት፤ ቴዎድሮስ ዘውዴ (ዶ/ር) አነጋግረናል። (ዶ/ር) ቴዎድሮስ፤...
Feb 31 min read


ጉዳያችን - የትምህርት ጥራት ነገር አደጋ ውስጥ ስለመሆኑ
#ጉዳያችን በኢትዮጵያ #የትምህርት_ጥራት ነገር አደጋ ውስጥ ስለመሆኑ ብዙ ተብሏል። ‘’የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ’’ ከሰሞኑ በከፍተኛ ትምህርት ጥራትና መስፈርቱ ዙሪያ በጥናት የተደገፈ ውይይት አካሂዷል። የጥናት...
Jul 8, 20241 min read


ሰኔ 10፣ 2016 - ጉዳያችን - ሉላዊነት (Globalization) እና የሱሰኝነት
#ጉዳያችን ሉላዊነት (Globalization) እና የሱሰኝነት መስፋፋት የዛሬው ጉዳያችን ሀሳብ ነው። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን ዮናስ ባህረ(ዶ/ር) ጥበብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአእምሮ ህክምና ትምህርት ክፍል...
Jun 17, 20241 min read


ግንቦት 12፣2016 - ከትምህርት ጥራት ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው?
#ጉዳያችን የትምህርት ጥራት ነገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ከዚህ ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው? የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የትምህርት ባለሞያው፣ በትምህርት ዙሪያ...
May 20, 20241 min read


ግንቦት 5፣2016 - የናይል ነገር ለኢትዮጵያ ምን ያስተምራታል?
#ጉዳያችን በናይል ወንዝ እና እሱን ተከትሎ በሚነሳ ክርክር እንዲሁም በህዳሴው ግድብ ፕሮጀክት ዙሪያ እዚህም እዚያ ሀሳቦች ይነሳለ፡፡ ከናይል ምን እንማር? የናይል ነገር ለኢትዮጵያ ምን ያስተምራታል? የዛሬው ጉዳያችን...
May 13, 20241 min read


ሚያዝያ 14፣2016 - በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረግ ድርድር እንዲሁም የግድብ ደህንነት ስራ
#ጉዳያችን የዛሬው ጉዳያችን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረግ ድርድርን እንዲሁም የግድብ ደህንነት ስራን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የህዳሴው ግድብ ተደራዳሪና የባለሞያዎች ቡድን ሰብሳቢው ኢንጂነር ጌዲዮን...
Apr 22, 20241 min read


የካቲት 11፣2016 - ጉዳያችን:- የሆቴሎች የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትና የአገልግሎት ባህል
#ጉዳያችን በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን የሆቴሎች የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን፣ የአገልግሎት ባህልን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የሀይሌ...
Feb 19, 20241 min read


የካቲት 4፣2016 - ጉዳያችን - የጤናችን ነገር
#ጉዳያችን በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን የጤናችንን ነገር ይመለከታል፣ የመጨረሻው ክፍል ነው። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን በዘመናዊው ህክምናም፣...
Feb 12, 20241 min read


ጉዳያችን:- የወገብ ህመም - ጥር 13፣2016
#ጉዳያችን በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን የጤናን ነገር ይመለከታል። ብዙ ሰው ወጣቶች፣ታዳጊዎች ሁሉ የወገብ ህመም ተጠቂ እየሆኑ ነው። ጤናችንን...
Jan 22, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page