ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ
- sheger1021fm
- Nov 3, 2025
- 1 min read
ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም
#ጉዳያችን - ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ
ወደ ዲጂታል ስርዓት ለመግባት እየፈጠነች ያለችው ኢትዮጵያ አብራ ልታስብና ጥንቃቄ ልታደርግባቸው የሚገቡ ስጋቶቿስ ምንድን ናቸው?
የኤ.አይ.ቲ ቴክኖሎጂ ስራ አስኪያጅ እና የቴክኖሎጂ ባለሞያው አቶ እስራኤል ብሩክ፤ በጉዳዩ ላይ የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ…
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s











Comments